Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም የሚያልቅ ያርግላቸው
Madha allah❤
ማሻአላህ
አምሳቆርቆሮ ስትብር ይፈጃል ከውሀልክውጭ. ዋናውንቤትለማቆም የምታውቁመልሱልኝ
ወአለኩም ሰላም አህለን ወድሜ ማሻአላህ የጤና ቤት ያርገው
እኔም 58 ቆርቆሮ በሰሞኑ ተሰርቷል ከውሀ ልክ ውጭ 210.000 ሁለት መቶ አስር ሺ ጨርሻለሁ በዚ አይነት የእኔ ጥሩ ነው የባለሙያ ሀያ ሽብር ነው የከፈልኩት
ደህና ነው እኔ ያለፈው ሰኔ ስምንት በስምንት ክብ ለማሰራት 35 ሸህ ነው አጅ ዋጋው የፈጀው
የት ነው እህት
38 የከፈልኩት ለባለሙያ ብቻ ውዴ ጎዶውን በኔ ነው ያስቆፈርኩት 7/8 ነው ወር አይሆነውም
ማሻአሏህ
ውዶቼ ደሞ ደምሩይ ጀማሪ ነይ አበርታቱይ አብርን ቤታችን እንስራ
ሁለትካሪስትሲጎያሰራን
ወድሜ እኔ ልሰራ እያሰብሁ ነበር እና ከክቡ ቤትና ከኤልሸብ ማንኛውን ልስራ ምከረኝ ቤቱስ ማንኛው ያምራል ስዴት ነው ያለሁን ምክር ለግሰኝ እዳታልፈኝ
ኤልሽብ
በአላህ ፍቃድ እኔም 80ቅጠል ላሰራ ነው ዱአ አድርጉልኝ
58 አምስት ክፍል አያስም ወድሜ እኔም ስልሳ ቆርቆሮ ለመስራት ዝግጅት ላይ ነይ ጎደር ዙራ ነው መርጃ ካለህ ብሰራልን
ማሻላህ እኔምልህ ወድሜ ስፉቱ 8 ሜትር ቁመቱ 20 ሜትር የሆነ ቦታ ላይ 60 ቆርቆሮ በL ለመስራት ይበቃል
እኔ ባለሞያ አደለሁም ግን በL ሰርቢስ በደንብ ይሰራል ማለት ያሁኑ ምሪት 10በ18ነው ስለዚህ የሁለት ሜትር ስፋት ያንሳል
ክፍል ቆጠራ ነው የሚሆነውአብዲ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም የሚያልቅ ያርግላቸው
Madha allah❤
ማሻአላህ
አምሳቆርቆሮ ስትብር ይፈጃል ከውሀልክውጭ. ዋናውንቤትለማቆም የምታውቁመልሱልኝ
ወአለኩም ሰላም አህለን ወድሜ ማሻአላህ የጤና ቤት ያርገው
እኔም 58 ቆርቆሮ በሰሞኑ ተሰርቷል ከውሀ ልክ ውጭ 210.000 ሁለት መቶ አስር ሺ ጨርሻለሁ በዚ አይነት የእኔ ጥሩ ነው የባለሙያ ሀያ ሽብር ነው የከፈልኩት
ደህና ነው እኔ ያለፈው ሰኔ ስምንት በስምንት ክብ ለማሰራት 35 ሸህ ነው አጅ ዋጋው የፈጀው
የት ነው እህት
38 የከፈልኩት ለባለሙያ ብቻ ውዴ ጎዶውን በኔ ነው ያስቆፈርኩት 7/8 ነው ወር አይሆነውም
ማሻአሏህ
ውዶቼ ደሞ ደምሩይ ጀማሪ ነይ አበርታቱይ አብርን ቤታችን እንስራ
ሁለትካሪስትሲጎያሰራን
ወድሜ እኔ ልሰራ እያሰብሁ ነበር እና ከክቡ ቤትና ከኤልሸብ ማንኛውን ልስራ ምከረኝ ቤቱስ ማንኛው ያምራል ስዴት ነው ያለሁን ምክር ለግሰኝ እዳታልፈኝ
ኤልሽብ
በአላህ ፍቃድ እኔም 80ቅጠል ላሰራ ነው ዱአ አድርጉልኝ
58 አምስት ክፍል አያስም ወድሜ እኔም ስልሳ ቆርቆሮ ለመስራት ዝግጅት ላይ ነይ ጎደር ዙራ ነው መርጃ ካለህ ብሰራልን
ማሻላህ
እኔምልህ ወድሜ ስፉቱ 8 ሜትር ቁመቱ 20 ሜትር የሆነ ቦታ ላይ 60 ቆርቆሮ በL ለመስራት ይበቃል