ይህን አስደናቂ ነገር ይመልከቱ፦በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 162

  • @sabaashmelash1768
    @sabaashmelash1768 4 года назад +11

    ኦኦኦኦ የእግዛብሄር ቃል በሙላት የሚገለፅበት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘካርያስ የታየበት ክብሩን ጌታ ይውሰደው ፓስተር ዘመንህ ይባረክ

  • @samuelhabte1635
    @samuelhabte1635 4 года назад +29

    Please man of God pray for Eritrea 🇪🇷 , we are suffering too much , please God is choosing you to pray for us , you are really anointed one from the lord remember us in your prayers .
    We Eritreans love you and respect you !!
    God bless you Pastor Tesfahun !!
    God bless your family and your ministry !!

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 4 года назад +4

      Eritrea for Jesus in the name of Jesus Amen

  • @TeshayNegussie
    @TeshayNegussie 6 месяцев назад

    ፓስተር ጔታ አብዝቶ የባርክህ በጣም ነዉ የምከታተልህ ትምህትህ ሊሊት ሳይቀር ነዉ የምሰማዉ አሁን የትም ቸርቸ አልሆደምግን ጌታ ቢፈቅደብመጣ ደስ የለጃል ጌታ ይረዳኛል ተባረክ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 4 года назад +2

    ኦ ማይ ክርስቶስ ዛሬ ደግሞ የተለየ መገለጥ ጌታ ይባረክ እንድንነቃ የሚረዳ ትልቅ ትምህርት ነው። እንደነሱ ባይታየኝም የቀረልኝ ነገር አለ እየሱስ ጋታ ነው። እባካችው በፀሎታችሁ አስቡን በውጭ ሀገር ያለነውን በተለይ በ አውሮፓ ጥቁር ነገር ያለችው በምድሪቱ ላይ በሙሉ እንደተደፋ ቁጠሩት። ፓስተር እባክክ አስበን።

  • @sebleasers8942
    @sebleasers8942 4 года назад +31

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ወደዚህ ቤተክርስቲያን እንድሄድ እርዳኝ ፓስተር ጌታ ይባርክህ በቅድስና ለሚኖር አገልጋይ እግዚአብሔር ይጠነቀቅለታል ምሳሌ የሆነች ቤተክርስቲያን በመሆንዋ ለትዉልዱ ተስፋ ነዉ

  • @ghghjj7395
    @ghghjj7395 4 года назад +7

    እግዛቤሔር እጅግ እጅግ ድንቅ አማላክ ነዉ ጌታ ይባረክ ፀም የምጀብሩበትን ጌዜ ንገሩኝ እምወደዉ የእግዛብሔር ቤት ነዉ የተባረኩበት የእግዛቤሔር ቤት አይነን የገለጥኩበት የእግዛብሔር ቃል ያወኩበት ጌታ ይባርክ ፓስተር እወዳችዋለዉ ጌታ ትልቅ ነዉ።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 года назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ለእርሱ ምን ይሳነዋል!!! ፓስተር እግዚአብሔር እንደ ቃሉ እና እራዕዬ ያድርግልህ!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ቀድሞ ተናግሯል አባትና ልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ትልቅ ማስተዋል ነው ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል ተከታትለህ በእርጋታ ለማሳደግ ይርዳህ በጣም ደስ የሚል ወፍራሙ ቅባት ያግኘን ምነው በመካከላችሁ በሆንኩ ቀናሁባችሁ አይኖቼ እንዲከፈቱ ፀልዩልኝ pls የታደሉ ወጣቶች

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 4 года назад +8

    አወይ መታደላችሁሁ እዛ ጉባኤ ያላችሁ ቅዱሳን እስከምመጣ ቸኩያለሁ ውዶች
    ፓስተር ጌታ የበለጠ ያለምልምህ

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 4 года назад +5

    ጌታ ሆይ እኔንም አይኔን ክፈትልኝ 🙏 ፓስተር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 года назад +3

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው ልጄ አትስትም አሜንንን የእግዚአብሔር ስሙ ይትባረከ ይሁን ይሄ ዘመን የኔ ነው አይልፍኘ አሜንንን

  • @misrakmisrak6287
    @misrakmisrak6287 4 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ቅናት ያዘኝ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር ወጣቱ መያዝ አለበት ፀጋ ይብዛልህ

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    እግዚአብሄር ቤቱ ሲፈርስ ዝም አይልም።
    የክርስቶስ አካል የሆነችው ቤተክርስቲያን ባለቤትዋ ጌታ ነውና።
    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @hagostewolden.
    @hagostewolden. 4 года назад +8

    I am really touched and my eyes were filled with water when my nation Eritrea was mentioned in the brothers vision. Please, remember the people of Eritrea in your prayers, especially for those who are suffering for following Jesus. May God continue to use you and bless you!!!!

  • @byfirespiritpower
    @byfirespiritpower Год назад +1

    ይህ ክብር አባት ሆይ ያግኘኝ እባክህ

  • @besrateskias2488
    @besrateskias2488 4 года назад +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብርህ በዚህ በምኖርበት አገር ግለፀ ፓስተር ጌታ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ::

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +7

    Amen amen Oooooo I wish I was there Tebarek Pastor
    You are really anointed and blessed person
    All glory to holy spirit 🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏

  • @asmiehabte8310
    @asmiehabte8310 4 года назад +2

    Amen Amen Amen! Lord, You are faithful and great! May God greatly bless you, man of God. Thank you, Lord for this blessing! This church is a blessing!

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 4 года назад +5

    ክብር ለጌታ ይሁን እረኛችን መቼም ላይተወን ቃል የገባልን ጥበቃው ከኛ ጋር ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ያፈለሰን ያለጌታ ምንም ነን ።

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 4 года назад +10

    ትክክል ዛሬ የተናገርከው የብዙ አገልጋይ ስህተት የመጣው ከህዝቡ ነው

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 4 года назад +4

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ለኔም እድልን ስጠኝ ከፅጋው ለመካፈል

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +10

    አሜን እግዚአብሔር ይቺን ቤተ መቅደስ አተው ጠብቀው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭!

    • @tesfayelema460
      @tesfayelema460 4 года назад

      ኧረ ፖስተርየ ከአእምሮየ በላይ ሆነብኝ ።ከደስታየ ብዛት እንባየን ማቆም አልቻልኩም።አስፈራኝ እ/ር ግን ለህዝቡ ይራራልን።

  • @rahbotogbayrahbot3204
    @rahbotogbayrahbot3204 4 года назад +15

    Paster zemenh ybarek geta endetenagereh agerachn Eritrea
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷asbat beteloth 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezabezabeza3458
    @bezabezabeza3458 2 года назад

    Since I following your RUclips I'm highly blessed. Thank you Jesus!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 года назад +2

    ኡኡኡኡኦ ይሁንልህ ፓስተርዬ እንወድሀለን እዜ ቤት እግዚአብሔር አለ ይርዳህ ይታመንከው አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 4 года назад +6

    እውነት ነው ህይወትን በንፅህና መጠበቅ፣ በቅድስና መመላለስ እንዲሁም ለቤተክርስቲያን መሪዎች መታዘዝ የጌታ እጅ ከእኛ ጋር በዘመናችን ሁሉ እንዲሆን ያደርጋል:: "ቅድስና ለእግዚአብሔር" ዘፀዓት 39:30

  • @asmarinakifle9356
    @asmarinakifle9356 4 года назад +4

    ይህ የቅባት ዘመን
    አይለፈኝ አሜን

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +3

    አሜን አሜን ተባርክ

  • @helensam2959
    @helensam2959 4 года назад +1

    Amen god bless you always pastor 🌿💞🌿💞🙏🌿🌿💞🙏🌿💕💞

  • @miriamembaye669
    @miriamembaye669 4 года назад +2

    Egzabher Ale Ezi bte xga yabzlacu aglgloth ysfa pasterye 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад

    ሲያስፈራ የእ/ር መገኘት ግን አይይ ጌታ ሆይ ሁላችንንም እርዳን ከዚ ሀይልጋ እንዳንተላለፍ🤲

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 года назад +9

    ወይኔ ጌታ ሆይ ክብርህ መገኘትህ እንዴት ያስፈራል እኔ ፈራሁ የት ይሆን ስፍራዬ? ጌታን በዘመኔ የምለምነው አንድ ቀን ክብሩን ማየት ህልውናውን መገኘቱን መቅመስ ነው ሌላ ጥማት የለኝሞ አባ ውይይ ክብርህ ደስ ሲል አባዬ አስበኝ ጌታዬ ሆይ አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መገኘትህ በሂወቴ ይምጣ እንደሌላ ሰው አርጎ የሚቀይር መገኘትህ ወደቤቴ ይግባ አባዬ ናልኝ የሃወቴን ጣእም ቀይር እወድሀለሁ ጌታዬ ነህ ንጉሴ ነህ የሂወቴ ጣእም ህልውናዬ ክብሬ ጌጤ ነህ ሌላ ክብር የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samsonbanti6459
    @samsonbanti6459 4 года назад +2

    እውነትነው ተባረክልኝ ፓስተር ዘመንህይባረክልኝ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ጌታ ሆይ እርዳኝ እየሱሴ ለአንድ ቀንም ቢሆን አስበኝ አባቴ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад +1

    Amen Amen Amen
    Tebarek u
    Thank.you.gesus ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @baisipoint9325
    @baisipoint9325 3 года назад

    አሜን ጌታ ይባረክ

  • @marybahta7448
    @marybahta7448 4 года назад +5

    Wawa God bless you more pastor please pray for Eritrean

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 4 года назад +2

    ጌታ ሆይ እርዳኝ አይኖቼን ክፈትልኝ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አባት ነህ

  • @hanaeritro3731
    @hanaeritro3731 Год назад

    Pastor geta eysus zemnihen yibarkew kibr lemnfes kidus yihun

  • @misraky1548
    @misraky1548 4 года назад +4

    Amazing! I remember seeing the clip of this young man's deliverance, and then his testimony and reconciliation with his brother. And now this. Praised be the Lord.
    May the Lord protect your ministry Pastor.
    May the Lord reveal how to help Eritrea and Eritreans.

  • @tigestmehari4927
    @tigestmehari4927 2 года назад

    ጌታሆዬ የኔንም አይን አብራውአሜን

  • @tigistyeeysuuslijgetayebar5630
    @tigistyeeysuuslijgetayebar5630 4 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን አሜን እየሱስ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ አሜን ሆነልኝ ወሰንኩኝ

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 4 года назад +3

    ሃሌሉያ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ነው

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hopekidane9668
    @hopekidane9668 3 года назад

    My God I am just watching so many times touched my soul iam praying a lot to share gracefully sprit to filling....

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 года назад +2

    ፓስተር ትባረክ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 года назад +1

    Amen, Amen, praise the Lord!!! I would like to get importation from this ministry. I have been filled with the Holy Ghost & speaking in tangoes for a long time, but I have never seen such an experience. What a blessing. Thank God!

  • @yodithabtabe4234
    @yodithabtabe4234 4 года назад +7

    ፖስተርየ እባክህ ስለ ኤርትራ ጸልይልን ።ብዙ ቁዱሳን ወንጌል በመስበካቸው አንደርግራውንድ ለአመታት ታስረዋል።

  • @meazatadesse1609
    @meazatadesse1609 4 года назад +1

    ተባረክ

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 года назад +2

    ጌታ ሆይ የውስጥ ዓይን ይከፈት በኢየሱስ ስም

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 4 года назад +2

    I need to come and attend to this church!🙏 I love you all yabate lejochi specially pastor!!!

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 4 года назад +2

    አሜን እየሱስ ጌታነው የችላል

  • @YididyaKefelegn-xt4sq
    @YididyaKefelegn-xt4sq Год назад

    አሜን አሜነ አትለፈኘ

  • @ferehiwottasfaye4740
    @ferehiwottasfaye4740 4 года назад

    OOOO my god Amazing Geta hoy qinat gebabing be iyesus sim menfesawi aynoche yikefetu be Iyesus sim menfesawi joroche yikefetu be yesus sim Tseliyiling Paster geta zemenik yibarkew kenebetesebochih Haleluyaa

  • @aziebmehari7903
    @aziebmehari7903 4 года назад +1

    pastor God is with you . our blessing.

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад

    እግዚአብሔር ሰው አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @biniyamdereje9140
    @biniyamdereje9140 4 года назад +13

    I have decided to follow Jesus forever. No turing back, no turing back.

  • @etiyopiaetiyopia955
    @etiyopiaetiyopia955 4 года назад

    አሜን

  • @YididyaKefelegn-xt4sq
    @YididyaKefelegn-xt4sq Год назад

    አሜን ወፍራሙ የወረድበኘ

  • @تلاا-ظ2ي
    @تلاا-ظ2ي 4 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 года назад

    This is amazing! And Beyond !
    Glory to God.

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 года назад

    Wowwwwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Haleluyyyyyyyy Essssssssyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy Elelelele Elelelele Kiber le Geta le Eyesus Yihune Geta Eyesus Fatsimo yebarekachu
    Ye Abate kibere kibatu Anide kani Egnanem yagagneagnal Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤ begita be eyesus sem tebarek tsigawon yabezalik tebareku

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 4 года назад +1

    God blessed u
    Please pray for Eritrea

  • @እየሱስሰላሜ
    @እየሱስሰላሜ 3 года назад

    ሀሌ ሉያ ጌታ ሆይተባረክ እልልልልልልልል

  • @wogayehubirhanu6351
    @wogayehubirhanu6351 4 года назад

    amen amen amen

  • @zenu123447
    @zenu123447 4 года назад +1

    Amen

  • @emuameneemun925
    @emuameneemun925 4 года назад

    Amen tebarek

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 4 года назад +1

    Glory glory to almighty God Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 6 месяцев назад

    amen kebir lagata yehune haleluya eyasus gata naw amen❤❤❤

  • @በላይነሸደሱ
    @በላይነሸደሱ 4 года назад +1

    Amennnnnn yezabet menfesa endet yal new haluuuuuuya

  • @birhanderbew6806
    @birhanderbew6806 6 месяцев назад

    amen amen amen

  • @Tube-hx7rp
    @Tube-hx7rp 4 года назад +2

    Egziabiher yibarek wow filagotenew

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km 2 года назад

    Ameeen abat Tbareki 👏

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 года назад

    Amen keber legeta yun endate metadel new geta huye atelafen

  • @mmmm-ez6si
    @mmmm-ez6si 4 года назад +1

    Ameeen geta hoy simih yikber paster geta abzitho yibarkih enwedkalen

  • @sim.1000
    @sim.1000 4 года назад

    Eritrean we need prayer. Please pray for us. Bless you my brother.

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 4 года назад +1

    Ohhhhh Getaye uuuuuuu hizbehen asmelet Abba😥😥😥😥😥🙌🙌
    DR.Tesfahun Tikiklegna iregna neh Getaye Eyesus yicemreleh🙌💞

  • @bebetaasfaw3794
    @bebetaasfaw3794 4 года назад +1

    God bless you more!!!

  • @godislove1474
    @godislove1474 4 года назад +1

    Yes that is my expectation thank you Lord you are our blessing with your family

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 года назад +4

    Ameeeeeeeeeeen
    3 kene seletaserut eritera west seseley saseb saselasel neber
    Zare rasu ke 2 sate befeetm meseleley endalebeni weste saselasel neber
    Ahun yewondemachin raye geremenie
    Tebareku

    • @rahbotogbayrahbot3204
      @rahbotogbayrahbot3204 4 года назад

      Paster zemenh ybarek
      Geta le lehagerachn Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
      Endaleh asbat be telot

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ፣ትልቅ፣ነው

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 года назад +1

    አሜንንን አሜን አሜንንን

  • @medinmadi4768
    @medinmadi4768 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 года назад

    Amen ayelafage

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 4 года назад +2

    God bless you

  • @sarasara9186
    @sarasara9186 4 года назад

    Tbarke bbzh zmnh ybarke pastre

  • @jesusislordamen630
    @jesusislordamen630 4 года назад +1

    Ameeeeen hallelujah geta hoyi yenenim manifasawi ayineni kifate ba eyesus sim honolinyali ameeeeen

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 4 года назад +1

    እባክህ ፓስተር የራእይና የመገለጥ ፕሮግራም ይኑራችሁ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 года назад +1

    Keber legeta yehon

  • @temsgniegse594
    @temsgniegse594 2 года назад

    ደስ ሲል

  • @amanuelfanta1079
    @amanuelfanta1079 3 года назад

    God bless you!

  • @YrNe-ux8gy
    @YrNe-ux8gy 3 года назад

    Thanks 🙏

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 года назад

    Esayyyy esayyy💞🙋‍♂️🙏🤲👏💞🙏🤲🙋‍♂️👏👏👏👏

  • @wedibarkatesseney7230
    @wedibarkatesseney7230 Год назад

    በቅርቡ ጌታን ኣስመራ ታገለግላለህ ፖስተር:: ልጁ ያመጣው መልእክት ትክክል እና ኣሁን ስለ ኤርትራ ምንጸልይበት ግዜ ነው:: እኔ ራሴ ኤርትራዊ እና የዚ ኣገልግሎት ፖርትነር ነኝ:: ጌታ ይባርካቹ:: ኣብረን ብዙ ስራ ንሰራለን: ጌታ ይረዳናል::

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 4 года назад +2

    God bless you 🙏 💕

  • @etaferahukebede5831
    @etaferahukebede5831 4 года назад

    Pastor tebarek betam akebrehalehu
    Senbet ken KEDAME new enj EHUDE ayedelem