አብርሽ ከፋው ኤፍሬም ሁሉም ነገር ይስተካከላል አለው😭😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 месяцев назад +573

    ሩታ እና አብርሽ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ይገናኛሉ የሚል 👍

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 5 месяцев назад +826

    አብርሽና ሩታ ሁሉምነገር ተስተካክሎ ወደቦታ ተመልሶ ደስታቸውን ለማየት ምትፈልጉ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍

    • @Ester1234-h7z
      @Ester1234-h7z 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BetiBeti-j6f
      @BetiBeti-j6f 5 месяцев назад +2

      ተራራቁ ማለት ተለያዬ ማለት አደለም የቡታ ልጆች አይን በላችሁ መሰለኝ ነገሮች መስመር እየሳቱ ነዉ ፀልዩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @Fነኝወሎየዋ-w8r
      @Fነኝወሎየዋ-w8r 5 месяцев назад +1

      ቡታጂራወችግንሠሞኑንምንገባባችሁ አላህየበፊቱሣቃችሁንይመልሥላችሁ አብሽርአብርሽ

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 5 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤አብሩክበናትህከሀይሚጋኑልን😢😢😢

    • @Soso-by8qk
      @Soso-by8qk 5 месяцев назад +4

      ቡራዬ በናትህ ከሀይሚጋር ኑልን እኛ የመዳም ቅመሞች በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 5 месяцев назад +89

    አብርሽ የሴት ልጅ ክብር ሽምግልና ነዉ ላክና ለቤተስብም ክብር ነዉ🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 5 месяцев назад +1

      ተብሎ ነበር አይሰማም ለምን ፈራ ሽማግሌ ለመላክ ጉድ ነዉ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 5 месяцев назад

      ለቤተሠብ ክብር የለም አይይይ ይገርማል ዝም ብሎ ይዞ መዞር ነዉ የሚፈልገዉ ማስተዋዉቅ አይፈልግም አሯ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 месяцев назад +84

    የጋሽዬ ልጆች ከታላቅ እስክ ታናሽ ፀባያቸው ለሰው ያላቸው ክብር ደስ ስል

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 5 месяцев назад +191

    ኣብርሽ ለተመልካች ትልቅ ክብር ኣለው የምትሉ 👍💗💗💗💗💗😢😢😢

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 5 месяцев назад +169

    አብርሽ ለተመልካች ክብር አለው የምትሉ👍❤❤❤

    • @SelamTamru-p9m
      @SelamTamru-p9m 5 месяцев назад +1

      Lebiru sil new letemelkach bilo adelem

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 5 месяцев назад

      በትክክልአብርሺ የኛ ጀግና

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад +129

    የሴት ልጅ ክብር ሽምግልና ነዉ አብርሼ ላክና ለቤተሠብም ክብር ነዉ❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 5 месяцев назад +918

    አብርሽ ሽመግሌ ይለክ የምትሉ❤❤❤🎉

    • @መቫ
      @መቫ 5 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад +1

      ጎበዝ ጠንክር

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад

      መታገስ ግደታ ነው አብረሽ

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад

      ጠንክርበልን

    • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
      @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад

      አወይላክ😢🎉

  • @Haymi113
    @Haymi113 5 месяцев назад +39

    አብርሽ እና ሩታዬ ክፏችሁን ማየትም መስማትም አንፈልግም🙏

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 5 месяцев назад +22

    የሴት ልጅ ክብር ሽሞግልና ነው አብርሸ ❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድሜ

  • @medtube279
    @medtube279 5 месяцев назад +739

    አብርሽ አና ሩታ መቸም አይለያዩም እምትሉ👍

    • @oromiyaabiyyakoo-w3n
      @oromiyaabiyyakoo-w3n 5 месяцев назад

      👍👍👍👍👍

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад +3

      ይለያያሉ ያለው ማነው ??????አትቀባጥሩ በእናታችሁ ወንድሟ ከአብርሐም ጋር ትለያላችሁ አይደለም ያላት. አሔጅም ነው ስተሰሙ አስተውሉ ለመናገር አትሩጡ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 5 месяцев назад

      ደሰየሜልቢትሰብ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 5 месяцев назад

      አወ ተለያዩ አላሉም እኮ ቤተሰቦች አ፡አ ተማሪ ነው እያሉ ያሉት ደግም የተለመደነው አየአብዛሀኞቻችን ወዲሞች መቆጣጠር ይፈልጋሉ ።እንጂ አብርሽን አልጠሉም ቤተሰቦቾ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 5 месяцев назад +67

    አብርሽዬ የሰው ዘር ለሠው በተለይ ለመዳም ቅመሞች ያለው ክብር ይለያል ራሡ በጣም ስለሚጨናነቅ የሰውን ጭንቀት እደራሡ ነው የሚያዬው አላህ ያሥተካክልላችሁ አብሽሩ ደሞ ሽማግሌ ላክ ለአንተም ለሩቲም ክብር ነው

  • @salam9960
    @salam9960 5 месяцев назад +113

    እሩታ እና አብርሽ መቼም አይለያዩም የምለ ሰው ላይኪ 🙏💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካክላል እግዚአብሔር ይረዳችሁ ሩታዬ የኔ ንግስ አብርሽዬ አንትም ተረዳት እና በትግስት ጠብቃት 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሳራያሀዲያዋ
      @ሳራያሀዲያዋ 5 месяцев назад +1

      Yes አይላዩም አግዚአብሔር ያጣምረ ሳው ልላያቹ አይቺሉም ❤️❤️❤️❤️

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 5 месяцев назад +27

    አቤት የጋሽዬ ልጆች መከባበራች ደስ ሲል የኒ ምርጦች ሁሌም ደስታችሁን ያሳየኝ አብርሽም አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል እኛምኮ የመዳም ቅመሞች ያለሩታዬ ህይወታችን ባዶ ነው እሩታን ስታዩ ማነው እንደኔ ጭንቀቱን የሚረሳው😊❤

  • @SggfFugfy
    @SggfFugfy 5 месяцев назад +11

    የጋሽዬ ልጆች እኮ ልዩ ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤አብርሽዬ ሽማግሌ ላክ ለሩታዬም ክብር ነዉ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 5 месяцев назад +188

    አብርሺ ለተመልካች ያለውን ክብር ሳላደቅ አላልፍም ሺማግሌ ይላክ የምትሉ እሲ

  • @Mahlite-o4v
    @Mahlite-o4v 5 месяцев назад +42

    አብርሽ ሲበዛ የዋህ ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ♥️🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +1

      አሜን የሁላችንም ምኞት ነዉ🙏🙏🙏

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад +459

    ለተመልካች ክብር አለዉ አብርሽ የምትሉ😢👍👍

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 5 месяцев назад +10

    ሁሉም ይቱበሮች እዳብርሽ ለተመልካች ክብር ቢኖራቸዉ ምን አለበት አብርሽ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል በትግስጠብቅ ይቺም ቀን ያልፍና በ🙏ልጅ በትዳር ተባርካላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 5 месяцев назад +11

    አብርሽ አይዞክ ጠንከር በል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከሩታዬ ጋ በሰላም ያገናኛችሁ ኤፋ & ሀይሚዬ የወንድምና የእህትነት ጥግ የጋሽዬ ልጆች ትለያላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 5 месяцев назад +83

    አብርሽ በውስጥ ጨርሱና ኑ አታስጨንቁን በቃ በለቅሶ ሳይሆን በደስታ ኑ ሽ ማግሌ እንጂ የሚሔደው አብር ሽ አንተቤታቸው መሔድ የለብህ ም!!!አይዞክ ጌታ ይርዳህ 😘😘

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 5 месяцев назад +104

    አብርሽዬ ሽማግሌ ላክ🥰ለቤተሰቦቿም ክብር ነዉ🥰

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 5 месяцев назад +89

    የሴት ልጅ ክብር ሽምግልናነው ላክና ለቤተሰብብም ክብር ነው

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 5 месяцев назад +39

    አብርሽዬ ባክህ ሽማግሌ ላክና ገላግለን እኛም ከጭንቀት እንውጣ በሀሳቤ የተስማማ ላይክ

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yv 5 месяцев назад +7

    አብርሽኮ ለኛ ለቅመሞች ያለው ክብር አብሽሩ ሁሉም ይስተካከላል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 5 месяцев назад +48

    ሽማግሌ ላክ ለቤተሰብቺም ክብር ነዉ አይዞህ በቀረቡ ያገናኚችሁ 😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад +84

    ዛሬ ገና አኮራሀኝ ስሜትህን ተቆጣጥረህ በማዉራትህ ጎበዝ ጥንክር በል ሩታዬ ትመጣለይ እዳታለቅስ ጠላት እንዳይደሠት ዋጥ አርጋት ስሜትህን

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 5 месяцев назад +1

      በጣም እኛ ለቅሳ ኣንፈለግም ሳቃች እንጂ

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 месяцев назад +2

      ዛሬ ኮራሁበት ሲያሀለቅስ ቲክቶክ ላይ የስድብ መሀት ሲሆርድበት ነበር😢😢

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 месяцев назад +1

      ዛሬ ኮራሁበት ሲያሀለቅስ ቲክቶክ ላይ የስድብ መሀት ሲሆርድበት ነበር😢😢

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 5 месяцев назад +24

    ሀይሚየ. ፍልቅልቋ. ከወድሞችሽ. ጎን. ሁልግዜ. ሳይሽ ደስ ይለኛል. ከስው. አይን ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤

  • @MsSamira-n8f
    @MsSamira-n8f 5 месяцев назад +22

    ለተመልካች ያላቹህ ክብር ይለያል በኡነት ከበሩልን❤❤❤

  • @HayatBelete-p8s
    @HayatBelete-p8s 5 месяцев назад +9

    አብርሽኮ የዋህ ምርጥ ሠውነው ለሠው ትልቅ ክብር አለወ የዋህነትህን አይቶ አላህ ጪቀትህን ሁሉ ያርቅልህ ያሠብከውን ያሣካልህ ክበርልን

  • @محمدللا-غ6ح
    @محمدللا-غ6ح 5 месяцев назад +41

    ወላሂ አብርሺ ለተመልካች ያለዉክብርወላሂ😢😢😢

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 5 месяцев назад +3

      በጣም 😢😢

    • @Nejat104
      @Nejat104 5 месяцев назад +3

      አው የምር ይክበር

    • @khdijamohammed2543
      @khdijamohammed2543 5 месяцев назад +3

      በጦም ❤❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 5 месяцев назад +4

      በጣም ለኦንዴንስ ይጨነቃል አብርሽ ችግርን በሙሉ አላህ ይፍታልህ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 5 месяцев назад +189

    ሽማግሌ ላክ ለቤተሰብ ክብር ያስፈልጋል የምትሉ 👍👍👍👍

    • @HdHf-s3f
      @HdHf-s3f 5 месяцев назад

      Awo beteseb makber ged nw enesum ewnet nw atejem yaluat

    • @MeseretGashaw-fk1fi
      @MeseretGashaw-fk1fi 5 месяцев назад

      tekekel yanem hasb new ❤❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 5 месяцев назад +174

    አብርሺና ሩታን የምት ዎዱ ብቻ 👍🏿👍🏿❤️❤️

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 5 месяцев назад

      እህቴ ድምሪኝ❤❤❤

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 5 месяцев назад +1

      እኔ

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 5 месяцев назад

      🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😮😮😅😅😅😅

    • @SaadaAlhosani
      @SaadaAlhosani 5 месяцев назад +1

      እኔ ❤❤❤❤❤ግጥም አድርጌነውየመወዳቸው😂😂😂😂😂😂

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 5 месяцев назад

      @@SaadaAlhosani
      እኔም በጣም ደምሪኝ ማር

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 5 месяцев назад +33

    የጋሸየ ልጆች እኮ ለተመካች ክብር አላቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 5 месяцев назад +14

    ወላሂ ቅርብ ሰአት ነዉ እናንተን መከታተል የጀመርኩት በጣም ለሰዉ ክብር አለህ አብርሽ 😍😍😍😍😍

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 5 месяцев назад +90

    አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም የሚል እስኪ😢😢👍👍

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 5 месяцев назад +26

    ,አብርሽ ጠላትክ ቅጥል ይበል ወላሂ መኪናው ሳየው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስቱ ተቃጠለ ይሁን ይሻአላህ ወደ ፊት💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад +16

    እኔም ብዬሀለው በማርክ ዩቱብ ላይ ስያን በጣም ከስቶሃል አይዞህ አብርሽ ትማጠለቺ ፍቅር የታገሰል ትግስት ይኑር ❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 месяцев назад +26

    አብርሽ ለተመልካች ክብር አለው እሄ ነገሩን በጣም ነው ምወድለት በተረፈ አላህ ከሩታዬ ይጨምርህ🙏🙏🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +1

      አሜን ሰለሚያከብር ነዉ ሰዉ የሚወደዉ አሁነም ይሔንን የዋህነቱን አሰቦ ይርዳዉ አምላክ❤❤❤

  • @firehmaryam7478
    @firehmaryam7478 5 месяцев назад +6

    አብርሽ አይዞህ የእግዚሐብሄር ስራ ነው አይዞህ ይሳካል አይቀርም አንድላይ ትሆናላቹሁ አይዞን ጠካራ ሁን አብርሽ

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 5 месяцев назад +87

    ታላቅ እህታቸውን አምጡልን የምትሉ ለይክ

    • @መቫ
      @መቫ 5 месяцев назад +2

      አወ ትምጣልን እኔ ስወዳት

  • @hadiyahadiya2633
    @hadiyahadiya2633 5 месяцев назад +10

    አይዞችሁ ሁሉም ለበጎነው አብርሽየ ጠካራ ሁን እግዚሀቤር ያውቃን ብቻ አተ ጠካራሁን በትግስት ሁሉም ነገር ያልፋን

  • @degu24
    @degu24 5 месяцев назад +30

    እናንተ መልካም ልጆች ናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 5 месяцев назад +5

    አይዟችሁ ምንም ነገር አይፈጠርም አብርሸ ወድሜ አንተ ቅን እና የዋህ ነህ አላህ ካተ ጋር ይሁን

  • @فسيكايوسف
    @فسيكايوسف 5 месяцев назад +5

    አብርሸ ለክብር ሸምግል ላክና ለቤተሰብብም ክብር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 5 месяцев назад +64

    አብርሽ አንተ መሄድህን የባሰ ነገራቶች ያባብሳቸዋል ጋሽዬን አማክረህ ሽማግሌ ላክ ከዛም አሁን መጋባት እንኳን ባትችሉ በእጮኝነት መቆየት ትችላላችሁ ለሩታ ቤተሰቦችም ክብር ነው የምትሉ እጅ ወደ ላይ👍👍👍👍👍👈

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 5 месяцев назад +12

    ኤፋ ሐሚ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አብረሽን አጠንክሩት የአብርሽ ብርታት ነችሑ❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 месяцев назад +13

    ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው እኛም በጭቀት ልናብድ ነው አብሽር አብርሽ ጠካራሁኑልን 😢😢😢😢🙆🙆🙏👍👍👍

  • @fhussen
    @fhussen 5 месяцев назад +8

    አብርሽየ ሁሉን ነገር በትግስት እሷም ከቤተሠብ እንዳትጣላ አስበህ አድርግ ፀፀት እንዳይኖረው😢😢😢😢😢😢

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 5 месяцев назад +7

    የኣብርሽና ሩታ ሁሉነገር ተሰካክሎ ወደቦታ ተመልሶ ደሰታችውን ለማየት በላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @ልጅዚዙየፍቅርህተማሪ
    @ልጅዚዙየፍቅርህተማሪ 5 месяцев назад +14

    ብሮየ አብርሽ አተ ጠካራነህ ሁሉም ለበጎኖ በፈጣሪ ፍቃድኖ ሁሉም የሚሆነዉ አብሽሩ ፍቅር ያጣመረዉን ማንም አይለያየዉም😥😥

  • @Menbulala
    @Menbulala 5 месяцев назад +30

    አብርሽዬ የኔ ፈንድሻ ንጉስ ሁሉን ነገር አምላክ ያስተካክለዋል ደስታችን ይመለሳል የኔ ሩታዬ ፋንድቅ ብላ ትመጣለች አንተም እኛም ደስተኛ እንሆናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 5 месяцев назад +8

    እደዚ ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል ተስፍ እዳለ ያሳያል በተርፈ ኢሻአላህ እሩታም መታ የደስታ ቤት እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A03Core-uq8tb
    @A03Core-uq8tb 5 месяцев назад +1

    የጋሽዬ ቤተስብ ለተመልክሽ ያላቸዉዉ ክብር ስላማቹ ያብዛልን
    ጉሉ አሚን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 месяцев назад +6

    ኣይዞህ ኣብርሽዬ እኛም የቻልነው በየ እምነታችን ፆሎት እያረግን ነው ሁለም ይስታካከል ሩታዬ የኔ ፀባየ ሰናይ ኣይዞሽለኝ የኣብርሽ ንግስት ነሽ ትልቅ ተስፍ ኣለኝ እንደ በፊት ፈቅዶሉሽ ጥርስ በጥርስ ሁነሽ እንደምትመለሽልን የኔ ሩሩህ

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 5 месяцев назад +7

    ፍቅር አያል ነው እኮ በሰላማውይ መገድ ፈጣሪ ያገናኛችሁ ውዶቸ ደስ እምለው ነገር አንደኛ አብርሽ ለኛ ለቤተሰቦቹ ክብር አለው ❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 5 месяцев назад +170

    አብርሽ ና ሩታ የናተ እባ እሚስደስተው ሰው ስለሚኖር በሚዳ እባችሁን አታሳዩ እምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩኝ👍

  • @حياه-ج5ن
    @حياه-ج5ن 5 месяцев назад +26

    በጥሩ መንገድ እንትመጡ ተስፋ እናረጋለን እምወዳቹ እና ዛሬ ኣንደኛ ኮመት ነኝ በኔ ስም ለተቸገሩት ወንድማችን እህታችን ላይክ👍👍 ስጡልኝ

  • @ዜዶTube
    @ዜዶTube 5 месяцев назад +6

    የምር 10ግዜ ይቅርታ ብጣይቅም አንዱ ምክንያት ቤት ነት እየዎቃች ማታ አፈቅርሃሎ በትሊ ኤሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበራ አይዞህ አብርሽ ትማጠሌች ሩታዬ ም የኔ ዎርቅ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @munisaTube
    @munisaTube 5 месяцев назад +12

    አቢራሽ ያህዋ ነዉ ያምትሉት👍እንዳ እና መርክ ጫካኝ አይዴሉም ያጋሻዬ ልጆች ሩተዬንም ጭምር ያኔ አበት ካፍቶትም ፈጋግ ይላል❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 5 месяцев назад +33

    የጋሽየ ልጆች እኮ ለተመካች ክብር አላቸው አብርሽየ ድአ ይዘናል ይስተካከላል አብሽር

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ggGg-m8q6i
      @ggGg-m8q6i 5 месяцев назад +3

      የኔ ማር አመብርሀን የልብሽን መሻት ትፈፀምልሽ ሰት አለ ግን የሠው ደስታ አሚስደሰተው ሁሉም ይሰተካከላል ደሞ አይዞን A&R🥺❤❤❤

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 5 месяцев назад +1

      በጣም

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 5 месяцев назад +3

      @@ggGg-m8q6i ወላሂ ማታ ሩታን አይቸ እስካሁን አብሪሽን ሳስበው ነበር በዚህ ያክል ስላየሁት ትንሽ ቀለለኝ በጣም ነው እሚያሳዝኑኝ

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @መቫ
    @መቫ 5 месяцев назад +12

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምወዳቹህ የጋሽየ ልጆች

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 5 месяцев назад +22

    አብርሽ ለተመልካቺ ክብር ያለው አይዞህ ፈተና ቢበዛም ለበጎ ነው ያልፉል❤

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 5 месяцев назад +1

    አብርሽዪ ፈጣሪ ያጠመረው. ማንም ሊለየው አይችልም ቤተሰቦች ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 5 месяцев назад

    ጌታን ምንም አይፈጠርም ፍቅራችሁ እኮ ከናንተ አልፎ ለብዞ ሰው ፍቅር አስተምረዋል ለዛ ነው ፍቅራችሁ ፈተና የበዛው አይዞችሁ ድል የናንተ ነው የኔ ውቦች እወዳችኋለው❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 месяцев назад +17

    አብርሽ በቃ ሺማግለ ይላክ ሁሉንም ነገር አስተካክል 🎉🎉❤❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 5 месяцев назад +11

    የኔ ጀግና አብርሽ እንዲዚህ ነው ጠንካራ መሆን

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 месяцев назад +23

    ዉይ አቦ መድሀኒአለም አይለያችሁ❤ ለተመልካች ያላችሁ ክብር

  • @Sadiya-rm6fo
    @Sadiya-rm6fo 5 месяцев назад +5

    አብርሽዬ❤በልብህ ውስጥ እሩታ ካለቸ ሰው አታጨናንቁ እናተም አትጨናነቁ ሰል ሳይደርቅ ቁሰል ይጨመራል ሰለዚህ ቶሎ ሸማግሊ ላክ የኔ ውቧቻ አላህ አይለያቹ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 5 месяцев назад +2

    አይዞክ አብርሽዬ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ሁሉ ያልፋል የማያል ቀን የለም አይዞክ ለበጎነው 🎉🎉🎉🎉

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 5 месяцев назад +18

    አብርሽ ቃል ገብታልሃለች አትጨናነቅ እራስህን መጉዳት ምንም ጥቅም አይኖረውም ጠካራ መሆን አለብህ ብዙ ምቀኛ አለብልህ እነሱን አታስደስት💪💪😘🙏🙏

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
    @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ 5 месяцев назад +5

    አብርሽ የኔ የዋህ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ትርዳህ አይዞን ተንከር በል ክፉህን አያሰማኝ ውድ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 5 месяцев назад +8

    አብርሽ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ እንደኔ መጀመሪያ ሽማግሌ ብትልክ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ከወንድሟ የመገናኘት እድሉ እንኳን ቢኖርህ አብርሽ በጣም ትግስት አድርግ አደራ አደራ

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 5 месяцев назад

      Betam demo eza hedu edayedebadeb usu tegesete yeleum

  • @HanifaGrimaHanifaGrima
    @HanifaGrimaHanifaGrima 5 месяцев назад +2

    የኔ ወድም አተ እኮ ትለይለህ ፈጣሪ ሁሉም ያስቴካክለዉ 🎉🎉🎉

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 5 месяцев назад +2

    አይዞህ አብራሽ ሁሉም ለበጎነው እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 5 месяцев назад +26

    አተብትሄድ ምንትርጉም አለዉ አብርሽ ሽማግሌ ላክ ላት አተብትሄድ ከወድሞጋራ እዳትጣላ እራስህንም አስከብር እሱንንም አስከብር

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +13

    አይዞህ አብርሽየ ሁሉም ያልፋን ይስተካከላን ብየ ተስፋ አለኝ

  • @EmebtTube
    @EmebtTube 5 месяцев назад +94

    ለሩታ ቤተሰብ ይላክ ሽማግሊ ይላክ የምትሉ👍🥰

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 месяцев назад

      እሱአይሰማም እኔእሄዳለሁ አላለም እሱቤሄድ ምንያገኛል

  • @ዘምዘምየይቱብቻናል
    @ዘምዘምየይቱብቻናል 5 месяцев назад +3

    አብሽሩ ፈተና ያጠነክራን ለበጉ ነው ነገ የተሻለ ቀን ይመጣን ታገስ አብርሽ

  • @HayuHayu-h6m
    @HayuHayu-h6m 5 месяцев назад

    እንደዚህ ለሁሉም ነገር ተረጋግተህ ስላየሁ ደስብሎኛል ❤❤❤❤ይስተካከላል አይዞህ አላህ ያውቃል ወርቅም በሳት ተፈትኖ ነው ውድ የሆነው። አብርሽዬ ሁሉም ለመልካም ነው❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 месяцев назад +97

    ለምትጨናነቁ የስደት እህቶቻችን እኛሰላም ነን 😢❤❤❤

    • @MandaManda-c6b
      @MandaManda-c6b 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MandaManda-c6b
      @MandaManda-c6b 5 месяцев назад

      አየዝህ ወደም

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤ዊናዬዬ ayizachuu

    • @RahmaYaseen-v9i
      @RahmaYaseen-v9i 5 месяцев назад +1

      ዊናዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል

    • @አልሀምዲሊላህ-ዐ5
      @አልሀምዲሊላህ-ዐ5 5 месяцев назад

      ዊና አይደለም በሠዉ ሥምየሚንግዱናቸዉ​@@mayakabsh5515

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 5 месяцев назад +52

    ሩታ አብርሽ ምንም ቢፍጥር አይለያዩም ይምትሉ በላይክ አሳዩኛ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 месяцев назад +4

      እራቢአ ዝም በይ ውሸትሽን ደግም አቁሚ ኤጭ

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 5 месяцев назад

      ዸምሪኝእኔተከታይሽነኝ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 5 месяцев назад +13

    ጎበዝ አብርሽ እናመሰግናለን ሁሉም ይስተካከላል ሩታዬ ያተ ብቻ ነች😍👌👌

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад

      ትክክል እኛም በፀሎት እናግዘዉ መአዚ ሆሆሆ

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 5 месяцев назад

      ትክክል ማአዝየ የኔ ቆጆ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 5 месяцев назад

      ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 месяцев назад +3

    ምርጥ እህትና ወንድም አሉህ አብርሽ❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 5 месяцев назад +4

    ወድም መከታ ነው ኤፋየ ኑርለት

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor 5 месяцев назад +24

    ሀይሚን ደረጃላይ ሢሸከማት ማነው እደኔ የቀና አይ ሥደት የሥራህን😢😢😢

    • @bikib4975
      @bikib4975 5 месяцев назад

      እኔሥ ብቲይ😂😂😂😂

    • @user-vx1el3ho7n
      @user-vx1el3ho7n 5 месяцев назад

      አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የልፈል አብሽሩ

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor 5 месяцев назад

      ኢሻአላህ እህታለም አላህ ያበሽርሽ

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 5 месяцев назад

      ኣዝሽ😢😅

    • @bikib4975
      @bikib4975 5 месяцев назад

      @@user-vx1el3ho7n አዉ እኛ ሠዉ አገር መቶጊዜ ይበልጣል ምመላለሠዉ የምር እግሪ ድክም ይለኛል

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 5 месяцев назад +5

    አዎ እንዲህ ነው ወንድም ማለት ሲከፋው ከጓኑ መሆናቹ ደስ አለኝ የጋሺዬ ልጆች ፍቅር ናችሁ አብርሽ አብሽር🎉

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 5 месяцев назад +5

    ብቻዋ ስለሆነች ነው ቻለድ የከበዳት እና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 5 месяцев назад

    አይዞክ አብርሸ ሁሉም ይሰተካከላል ሸማግሌ ላክና ቶሎ አግባት ምክንያቱም ፍትና ይብዛልን አይዞክ አላህ ያሰተካከልልክ❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 5 месяцев назад +1

    አብሬሺ ስላየንህ ደስ ብሎናል ወድሜ አይዞህ ወድሜ ያን ሁሉ አልፍሀል ምንም ነገረ ተስፍ እዳቆረጥ ኢሽአላህ በስላም ትመለሳለች ሁሉም ተስተካክሎ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 5 месяцев назад +9

    መልካምነገር እጠብቃለን ከመጨነነቅ በነፀነት እድትገነኝው ሸማግሌ ልከህ በከብር ወሰዳት ከቤተሰቡችዋጋር የምትሎውላይከ👈👇👇

  • @Sarasare2
    @Sarasare2 5 месяцев назад +8

    አይዞህ እግዲህ በርቱልኝ ሁሉም በግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 5 месяцев назад +14

    አብርሽ ሽማግሌ ይላክ እባካችሁ ኤፋ ሀይምዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን አብርሸየ አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል አንዳንድ ይፈጠራል እንደዚህ አብርሸየ ሁሉም ሠላም ይሆናል

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs 5 месяцев назад +1

    አብርሽ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 5 месяцев назад +10

    እነ አብርሽ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ታላቅ እህታችሁን ቁም ነገር እንድትይዝ ደጋግፏት ውጭ የሚኖሩ ሴቶች ለቤተሰብ ሻማ ሁነው ይኖሩና እድሜም ይሄዳል እናም ትዳር እንድትይዝ ልጅ እንድትወልድ መካክሯት

  • @MartiLove-k7d
    @MartiLove-k7d 5 месяцев назад +23

    አብርሽዬ ለተመልካቾች በጣም አዛኝ ነው የምር ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል🙏🙏🙏

  • @meditube147
    @meditube147 5 месяцев назад +30

    አብርሽና ሩታ የምትወዱ እስኪ ላይክ👍👍👍👍 የኔ ምርጦች❤❤❤ አይዛቹ ምንም ነገር አይፈጠርም አትዘን አብርሽ ወንድሜ

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 5 месяцев назад +2

    ሀይሚ ከወድሞችሺ ጋ ሥላየሁሺ ደሥ አለኚ ሁሌም አይለያችሁ

  • @GeySysy
    @GeySysy 5 месяцев назад +1

    አይዙህ አብርሽየ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ እሚሆነዉ ❤❤❤❤❤