አምባር ድራማ -ክፍል 5 | Ambar drama | new ethiopian movie part 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 180

  • @user-gw9mj5ij3n
    @user-gw9mj5ij3n 9 месяцев назад +87

    ወደ ሀገሬ ልሄድ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ❤❤ድራማው በጣም ተመችቶኛል

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 9 месяцев назад +3

      መልካም ጉዞ የኔ ዉድ❤❤🎉🎉🎉

    • @selamdange-em8oq
      @selamdange-em8oq 9 месяцев назад +4

      በሰላም ግቢ የኔ እህት

    • @RabehCall-vs2rf
      @RabehCall-vs2rf 9 месяцев назад +2

      መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ የኔ ውድህት ❤❤😍❤❤

    • @AdaneSahia
      @AdaneSahia 9 месяцев назад +1

      Beselam gebey

    • @csi1023
      @csi1023 9 месяцев назад +1

      Beselam Gibi Enem Lgeba 5Ken Keregn

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen6809 9 месяцев назад +26

    ወለሂ ምርጥ ትምህርት አለው ውሌም ሴት ልጂለይ ጥቀት የሚፈፅሙ ወዶ መተራም አለበቸው ውስጠችን ተሰበራ ሰው መቅራብ እስኪያቂተን 😢😢❤ በርቱ ሰለም ለኢትዮጲያ

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 9 месяцев назад +15

    ሴቶች አባር ድራማ ለኛ ለሴቶች ለሚደፈሩ እህቶቻችን ድምፅ እየሆነን ነው ልናመሰግነው ይገባል

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 9 месяцев назад +96

    አረ ተው ግን ውዶቼ በሳምንት ሁለቴ አርጉት እባካቹ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 месяцев назад +11

    እናመሰግናለን ዋልታወች ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ 💚💛❤️

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 9 месяцев назад +19

    በሳምን ሁለቴ የምትሉት ሰዎች ማለት ነው በሪጊጥ ደራማው ልብ አንጠልጣይ ብሆንም እንደምናየው ቀላል አይደለምና በሳምንት እንኳን ይቀጥል ዚም በሉ😂

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 9 месяцев назад +5

    ብዙ የተለፋበት ምርጥ ስራ ድድራማ ሳይሆን ተከታታይ የእውነት ታሪክ ነው እምናየው እናመሠግናለን ❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 месяцев назад +15

    እንኳን ደና መጣችሁ የእኛ እንቁዎች ስብስብ ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን የምንወዳችሁ ተዋንያኖች ደቂቃ ይጨመርልን ብየ ስጠይቅ በትህትና ነው ❤❤❤

    • @Ayuukiyya
      @Ayuukiyya 9 месяцев назад

      Baa saminti 2 gize yihunilin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 9 месяцев назад +9

    በርቱ እናመሰግናለን እንዳይቋረጥብን ❤❤❤ሰላም ለሀገራችን

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n 9 месяцев назад +11

    ረበሳምን ሁለቴ ድደረጉልን በጌታ😢❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 9 месяцев назад +6

    የኔማልቀስ ሚን ይሉታል በጣም አፊነዉ ቀጣይ እጠብቃለነሰ❤❤😢😢

  • @weyni12
    @weyni12 9 месяцев назад +6

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን Please ❤

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 9 месяцев назад +6

    አርቲስቶቻችን በርቱልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 9 месяцев назад +13

    ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁላቹንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @Mamushhandiso-yj7yd
    @Mamushhandiso-yj7yd 9 месяцев назад +4

    ዎው ምን አየናት ገራም ስራ ነዉ በሳመንት 2 በሆን ደስ የላናል በርቱልን አንዳታቁ!!

  • @misrach2350
    @misrach2350 9 месяцев назад +3

    ምርጥድራማነውልብአንጠልጣይ፣ከመቸተለቀውነው፣ይህሁሉኮመንት😂፣የመዳምቅመሞች፣ግባበሉ፣ያለእናንተ፣አይመስጥኝም😂❤❤❤❤

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 9 месяцев назад +6

    እሁድን ድሮም ወደዋለው ይብለጥ እድናፍቀው አረጋቹኝ ምርጦች

  • @user-oh6zj5ys6l
    @user-oh6zj5ys6l 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱ
    እናመሰግናለን

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube6676
    @tube6676 9 месяцев назад +8

    ከእረኛዬ እና ከእግር እሳት ቀጥየ በፍቅር የወደድኩት ድራማ

  • @BirtukanTeshaye-vh3ej
    @BirtukanTeshaye-vh3ej 9 месяцев назад +1

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ኣምባሮች

  • @samrawitrayya9170
    @samrawitrayya9170 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 9 месяцев назад +1

    ቃል ስወድሽ እኮ ማርያምን 🥰😘🥰😘🥰😘❤❤❤❤❤

  • @Senait-q1u
    @Senait-q1u 9 месяцев назад +2

    እባካችው በሳምንት ሁለቴ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 9 месяцев назад +2

    እኳን ደህና መጣቹህ የሰዉ አፍማ ቸመ ያስተኛና 😢

  • @Mesi971
    @Mesi971 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 9 месяцев назад

    Wow wow Wo I love embar drama

  • @csi1023
    @csi1023 9 месяцев назад +3

    አምባር በጣም ምርጥ ድራማ ነው በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላችሁት በርቱ ❤❤

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 месяца назад

    Awo yesetlej tekat bewchi becha sayon kebet ejemral lemsale ene begeza abate ke 5 amete jemero sedefer tekat yetefethemebegne betam ykebdal😢😢😢😢😢😢

  • @naifabdi184
    @naifabdi184 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @AlfiyaFaris
    @AlfiyaFaris 9 месяцев назад

    wawo das yamily darma

  • @hamzaidris463
    @hamzaidris463 9 месяцев назад

    Betam emigerim film new manim sew ehen film ayito mayqeyer yelem
    ❤❤❤❤

  • @shmsumohmmd
    @shmsumohmmd 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 9 месяцев назад +2

    እረ ተው ግን በሳምንት 7 ቀን አድርጉት 😂😂😂😂🎉🎉🎉 ኢትዩጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @ajasem4531
    @ajasem4531 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ምንም አስፈሬ ቢሆንም

  • @benyamsholla7034
    @benyamsholla7034 9 месяцев назад

    በጣም ደሥ የሚል ድራማነው

  • @የበላይልጅሮዚራያ
    @የበላይልጅሮዚራያ 9 месяцев назад +2

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 9 месяцев назад +2

    Ere mndnw satu atere plz biyanse besamen 2 ken argulen pls

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 9 месяцев назад

    ❤ አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው በርቱ❤

  • @samrawitrayya9170
    @samrawitrayya9170 9 месяцев назад

    በጣም ደሰ

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 9 месяцев назад

    በጣም ደሥ የሚል አሥተሞሪ ድራማ ነው አታቆዩት ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤😊

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ 9 месяцев назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 9 месяцев назад

    በጣም ትምህርት አለው ያጓጓል

  • @tube-lp9ww
    @tube-lp9ww 8 месяцев назад

    😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 9 месяцев назад +1

    ልብ አንጠልጣይ ነው😢😢😢😢😢

  • @ገኒየድንግልልጅ
    @ገኒየድንግልልጅ 9 месяцев назад

    እናመስግናለን እየጠበካችሁ ነበር❤❤

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 9 месяцев назад

    Thinks all I lik good 👍 ❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 месяцев назад

    ዋዉ በጣምነዉ የተመቸኚ ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @YaredKasahun-pg7kz
    @YaredKasahun-pg7kz 9 месяцев назад

    አቦ ያበደ ድራማ ነው በርቱ

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s 9 месяцев назад +3

    አረ ኡኡኡኡ በሳምት ሁለትየ ልቀቁልነ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 9 месяцев назад

    ምርጥ ተከታታይ ❤❤❤❤❤

  • @TigistNigus-p6p
    @TigistNigus-p6p 9 месяцев назад

    በርቱ እናመሰግናለን እዳይቋረጥ በዚሁ ቀጥሉበት❤

  • @birukeasafaasafa8057
    @birukeasafaasafa8057 9 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n 9 месяцев назад +1

    🥰🥰😊

  • @Awel-q7n
    @Awel-q7n 9 месяцев назад

    ምርጥ ነው በርቱ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 9 месяцев назад

    ትክክል፡የሀገራችን፡ችግር

  • @lidiya1071
    @lidiya1071 9 месяцев назад

    Benatachu tol tolo likekulin😢❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 9 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 9 месяцев назад

    to Short Please More Times❤❤❤

  • @lilinaabreham219
    @lilinaabreham219 9 месяцев назад +3

    Betam wedenewal Please kewededachut share ena like argut bezu temelkach kelelewu endayyakuarituben

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና ምጣችሁ❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 9 месяцев назад

    በጣም አጓጓችሁ ስንወዳችሁ ከሳምንት ሁለቶ አርጉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 9 месяцев назад

    Well come ምርጦቼ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 9 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘ምርጦች አንደኛ😘😘😘😘😘😘

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 9 месяцев назад +1

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ?👍🏽

  • @MeazaTesgaya-zm4ew
    @MeazaTesgaya-zm4ew 9 месяцев назад

    ewnte newe betame atere

  • @mebratzebere8955
    @mebratzebere8955 9 месяцев назад

    ኡፍ

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 9 месяцев назад

    በጣም ቆጆና አስተማሪ ድራማ ነበር ግን እያዘገያችሁት ምን ይደረጋል

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 9 месяцев назад +1

    Ayesmam Eko😳

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewudu933
    @zewudu933 9 месяцев назад

    💔💔❤️❤️

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 7 месяцев назад

    ስህተት ልጅቱዋ እየደነሰች ከመድረኩ አቁዋርጣ ስትሄድ የሚያያት አይን መኖር ነበረበት ማንም ቢሆን ያያል እኮ🤷🏽‍♀️ መጥፋቱዋ ከዳንሱ ቦሀላ ብታደርጉት አሳማኝ ይሆን ነበር አትሳሳቱ እንጂ🤷🏽‍♀️

  • @workukume8518
    @workukume8518 9 месяцев назад

    እሁድ ስንት ሰዓት ነው

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 9 месяцев назад

    ቆንጆ ነው ባይቃረጥ ፖሊስ ሆኖ የሚሰራው ከድሮም ስወደው

    • @yabatwa
      @yabatwa 9 месяцев назад

      ዳዊት አባተ { ዴቭ}

  • @MaskaraMaskara-mz4zf
    @MaskaraMaskara-mz4zf 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤5

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ 9 месяцев назад +1

    ወይ በፈጣሪ እኔም አብሬ ወድቅ አልኩ😭😭😭

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 9 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ሸር አረ ሸር ላይክ እናደረግ 🤲🌹📚🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️📚🌹🙏

  • @MaskaraMaskara-mz4zf
    @MaskaraMaskara-mz4zf 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 9 месяцев назад

    ምናል በአሁን ዘመን እንኳን በሳምንት ሶስት ወይ ሁለት ቀን ብታደርጉልን

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 9 месяцев назад

    ሴቶች ኑ አብረን እናበራታታቸው የኛ ጉዳት ነው

  • @FiyoritaBetsegaw
    @FiyoritaBetsegaw 9 месяцев назад

    Besamnt 2 ken adrgut

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 9 месяцев назад

    በጣም በጉጉት ነው ግን የመሀቆርጢ ከሁን ነው ከተቆረጣ ግን በጣም ይዳብረል plases❤❤❤

  • @madinahaha3646
    @madinahaha3646 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 9 месяцев назад

    መጡ ኑማ እንየው የመዳም ቅመሞችዬ😊❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 9 месяцев назад +1

    ኡሽ ከምኔው 5 ሆነ እኔኮ 1 ብቻ ነው ያየሁት መች መች ነው ምለቀቀው

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw86 9 месяцев назад

    Ke Ethiopia bandira ye oromiya belete endenayew yaregachut teret tesaketolachuwale betam yasaferale 😔😔😔

  • @rtdedd9901
    @rtdedd9901 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ግን በሳምት 2 ግዜ ብታደርጉት ጥሩ ነበር

  • @ሳያ
    @ሳያ 9 месяцев назад

    ሳሚንቱ አመታ እያሆናብኝ ነዉ በሰሚንት ሁለቴ አድርጉት እንጂ 🥰🥰

  • @MunaMunanuri
    @MunaMunanuri 9 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @user-my6tv3tz3u
    @user-my6tv3tz3u 9 месяцев назад

    Ere diramawu aref nw be samint ulate argut

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 9 месяцев назад

    መቸመቸነው የሚታየው😢😢

  • @MunaMunanuri
    @MunaMunanuri 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😂😂😂❤❤

  • @yordanosephram2823
    @yordanosephram2823 9 месяцев назад

    ኧረ በሳምንት ሰባት ቀን

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 9 месяцев назад +3

    ምናለ በሳምንት 2 ብታደርጉት እኔማ ረስቼዋለሁ ሁላ 😕

  • @AbushKebede-m5q
    @AbushKebede-m5q 23 дня назад

    ብራቮ

  • @TighstShanku
    @TighstShanku 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp 9 месяцев назад

    The music you chose for the dance was not great at all

  • @srkbiset5014
    @srkbiset5014 9 месяцев назад

    Tv ላይ መቸ እና ስንት ሰዓት ላይ ነው ሚታየው Please ምታቁ ንገሩኝ

    • @hannayirgu48
      @hannayirgu48 9 месяцев назад

      እሁድ ቀን 10፡00 ሰዓት እንዲሁም በድጋሚ አርብ ማታ 3፡00ሰዓት
      በአዲስ ዋልታ

    • @user-ws6fd5fk4u
      @user-ws6fd5fk4u 9 месяцев назад

      እሁድ 10 ሰአት ይጀምራል ድጋሚ አርብ ማታ 2 …30 ይታያል