ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ አንካራ ተርኪዬ ገብተዋል።
HTML-код
- Опубликовано: 29 дек 2024
- ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ሁለቱ መሪዎች ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።