ቅዱስ ሚካኤል+ የሹመቱ መታሰቢያ+ ተራዳኢነቱ ለቅድስት አፎምያና ለባሕራን+ የቅዱስ ላሊበላ ዕረፍት/ መጽሐፈ ስንክሳር- ሰኔ 12 /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Комментарии • 100

  • @MahedereTewahedo
    @MahedereTewahedo  2 месяца назад +16

    ruclips.net/video/6tMVlZWo-dE/видео.htmlsi=vdZbsH3UVYRreaxh

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 2 месяца назад +2

      🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 2 месяца назад +2

      🙏⛪️👏እንኳን አብሮ አደረሰን 👏⛪️🙏

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 2 месяца назад +1

      🙏💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🙏

    • @user-nt4rw1hj7q
      @user-nt4rw1hj7q 2 месяца назад +1

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን፫
      ወንድማች ከይቅርታ ጋር ኆኀተ ስብከት ወቅዱስ ያሬድ መፅሐፉ የለም አሉኝ ኢትዮጵያ አራት ኪሎ ቅድስተ ቅዱሳን ገዳም ላይ ታዳ የት አገኝ ይሆን ቢጠቁሙን ድፍረት አይሁንብኝና ይቅርታ ግን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስሚካኤልአማላጅነቱአይለየንአሜን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 2 месяца назад +1

    አሜነ አሜነ አሜነ ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 месяца назад +1

    አሜን (፫)ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ምልጃ ጥበቃው አይለየን💚💛❤⛪🙏

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውዲ ወንዲማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቅዱስ ሚካኤል እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +1

    አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meazafantahun2942
    @meazafantahun2942 2 месяца назад +1

    አሜን ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በርቱልን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q 2 месяца назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 2 месяца назад +1

    የመላኩ ተራዳኤነት የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን!!!

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀሎታችሁ አይለየን የማናውቀውን የህይወት እንጀራ ስለምትመግቡን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አደረሰን ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад +1

    የሊቀ መላዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ሚካኤል ፍጥኖ ደራሹ ጥበቃው ምልጃው አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ላሊበላ በረከት ይደርብን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ

  • @amentube1086
    @amentube1086 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 месяца назад +1

    አሜን እንኳን ለቁድስ ሚካዓል ባዕል አደረሰን❤❤❤አሜንንንንን❤❤❤

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️💠❤💠✝️

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x 2 месяца назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን የአባቶቻችን የጸሎታቸው በረከትቸው ይደርብን የቅዱሥ ሚካኤል ፀሎት በረከቱ ይደርብን ዛሬ ዘወትርም አይለየን❤❤❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sameerasameera1265
    @sameerasameera1265 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጥብቃዉ ምልጃዉ አይለየን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾

  • @mesi557
    @mesi557 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🤲🕊🕊🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 2 месяца назад +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @HannaHanna-xj4eo
    @HannaHanna-xj4eo 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @kaludesta9759
    @kaludesta9759 2 месяца назад +3

    🥰🥰 ቃል ህይወት ያሰማልን🥰🥰

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 месяца назад

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የመላዕኩ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜን የአመት ሰው ይበለን👏

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 2 месяца назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 2 месяца назад +7

    አሜንን አሜን አሜን ሊቅ መለኩ አንተ ድረስን አኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 🙏🙏🙏

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዳሳኑ በረከት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁንልን አሜን ❤❤🎉🎉

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን🌷🌷🌷

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲ / ን 🙏🥰 ገናናው መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ከመከራ ከፈተና ይጠብቀን🙏 የባሕራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሰርግ የለወጠው መላዕክ የእኛንም ሕይወት የሀገራችንን መከራ ወደ ደስታ ይቀይርልን። 🙏 አፎሚያን ያደነ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ከአዞው አረመኔ ሰይጣን ጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ሀገሬን ጠብቃት😢💚💛❤💒✝️

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n 2 месяца назад +4

    የሊቁ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል እረደቱ በረከቱ ይደረብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን ጥበቡ ማሞ አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 месяца назад +1

    አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾♥️🙏🏾♥️🙏🏾

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ልልልልል
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ይጠብቀን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @almazkebede5176
    @almazkebede5176 2 месяца назад +1

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 месяца назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደርብን የቅዲስት አፎምያና የባህራን በረከታቸዉ ይደርብን ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባዉ ስለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን የገናናው የመላኩ ቅዱሰ ሚካኤል ረዴት በረከት ሚታመነቱ አድሮ ለዘላለም ይኑር ። አዳኙን አምላክ ያማልደን ላመቱ በሰላም በጤና በቸርነቱ ያድርሰን ቃለህየአወት ያሰማልን ። ❤❤❤
    አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ያመኛል እህት ወንድሞቼ አመሰግናለሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ/ይሁንልን። አሜን(3)

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 2 месяца назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 2 месяца назад

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በእውነት ቃ ለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃና ሰሎት አይለየን አሜን

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    ወንደሚተን እግዝብህ እረጀሞ እደሚ ከጥሀነግ የሰጥለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 2 месяца назад +4

    Amen kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn diyakon kudus mikael Like melakt ytebken 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 2 месяца назад

    ይራራልን ይማልድልን ቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ነው ያሳውከኝ ወንድሜ ይለምልም እስትንፋስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን የልቀ መላእኩ ምልጃ ከኛጋ ይሁንልን

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 2 месяца назад +1

    Amen amen amen kalhiwot yasmalen 🙏 😇

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን በረከታቹሁ ይደርብን በፅሎታቹሁ አሰብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mestawotg859
    @mestawotg859 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 2 месяца назад +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አለው ይበለን የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሠርግ የለወጠ የኛንም ሀዘን ወደ ደሰታ ይለውጥልን የፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል እኛን ልጆችህንም ከአለም ፈተና አንድን ዘንድ እርዳን ዋስ ጠበቃዬ ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርከው የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል❤🕊🙏🙏🙏

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    እግዝብህረ። ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @BezaTegegne-pu9vn
    @BezaTegegne-pu9vn 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 месяца назад

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሳማልን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን መምህር ❤❤❤👏👏👏

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew 2 месяца назад

    አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርስልን 🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ 🙏

  • @user-wd3hg8lk4u
    @user-wd3hg8lk4u 2 месяца назад

    Amen amen amen kale hiwet yesmaalna!!!!

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አደረሰክ አነመላው ቤተሰብክ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 2 месяца назад +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    እልል እልል አልል አልል አልል ❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    ቀለህደወተ ይሰሚልን ወንደሞተን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @user-du4bw9nx3e
    @user-du4bw9nx3e 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin yamlaku yaqidus mikael radetum barkatu kahulachig yihun ❤️💛💚💒❤️💛💚💒❤️💛💚🙏

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤QEDUS MIKA EL Yebarken

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 2 месяца назад +1

    Egziabher ymesgen kal hiwot yasemalin ye like Melaekit kudus Micael bereket redet yderbn🙏🙏🙏

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤🙏💔💔💔💔💔💔

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    እሚን አሚን አሚንአሚን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5d 2 месяца назад

    Amen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    ተመሰጊን አሚለክ የደገልጀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 месяца назад

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 2 месяца назад

      አሜንንን ዝማሬ መላእክትንም ያስማልን!!!

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    ወንደሞተን በጥሞ። እነመሰገነለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    ተመሰጊን። ፈጥረይ የደግልጀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me2rl1mw6q
    @user-me2rl1mw6q 2 месяца назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @kiyayetub6207
    @kiyayetub6207 2 месяца назад +1

    Kela hiwotin yesemalin mamirachin ba edme ba tsega yitebikilin ye kidusan bereket yideribin amet amet yedersen

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 2 месяца назад

    🤲🤲🤲

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 2 месяца назад

    😂❤❤😂❤❤😢😂❤❤

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @annaannann8060
    @annaannann8060 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤

  • @lucypeterson1399
    @lucypeterson1399 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን የልቀ መላእኩ ምልጃ ከኛጋ ይሁንልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 месяца назад +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    እግዝብሂረ ይመሰገነ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 2 месяца назад

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን