Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኦርጂናል ፕራንክ የለዉ እዚህ ቤት ነዉ ምትሉ ላይኩኝ 💎💙💙💙😂😃😂
ኦርጅናል ፕራንክ የለም እስክርጋቢት ነው።😂
እናሳ🔥🥰
😂😂
ስወዳችሁ🤣🤣🤣
ፅጉዬ በጣም ነው እምወዳችሁ እቅልፍ አልተኛም ላልሽው በቀን 3 ከቻልሽ ከዛም በላይ በፀሎት በርቱ ❤❤❤
የስልክ እስክሪንሽን ቀይሪ ፀበል ተጠመቁ ፀልዮ አስቀድሱ ፅግዬ ለነፍሳችሁም አስቡ ከዘበኑ ጋር ንቁ በፀሎት መኝታሽን አስተካክይ እሲ አንዳንድዬ ስታስቀድሱ ፀበል ስትጠመቁ አሳዮን በማርያም ሁለየ አለማዊ አትሁኑ ለፈጣሪያችሁም ጊዜ ይኑራችሁ ለብቻው የፀሎት ቤት ይኑራችሁ አንዱን ክላስ ለእግዚአብሔር ስጡ ከነፍስ የሚበልጥ ነገር የለም በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል👌
ትክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢
በትክክል
በጣም በጣም ትክክል ነሽ
የመጀመሪያ ላይክ አድራጊነኝ ማርያምን ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤
አሽ ደምሪኝ
ደምሬሻለሁ ውዷ
@@Eladana-z7g እሽ ዉዴ እኔም ደመርኩሽ
እሹ❤❤ደምሪኚ
Argelehu🙌
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ❤❤❤
Amen amen amen 🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን 😊😊
Ameen Ameen Ameen ewnkan abrew aderesen ❤❤
ዛሬም ለሊት ላይ ናችሁ😂 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም በጤና ኡደረሣችሁ አደረሠ ለሠው ዘር በሙሉ ለአመቱ ያድርሠን❤❤❤
ማርቲ ሳቅሽን ስወደው❤❤❤
ፅግየ ሀብታም እቅልፍ የለወም አይተኛም ለዛነዉ 😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
ልፅፍ ስል ተፅፋል ሀብታም ሌሊት ነዉ ሂሳብ የሚሰራ ትክክል
ባሴን 50K እናስገባዉ መልካምነት ለራስ ነዉ አይከፈልበት
ከባድ ነው እንቅልፍ ማጣት 😢ፅጌ ቀን ሰውነትሽን በስፖርት አድክሚው ወይም በስግደት ማርያምን አሪፍ ነው ከዛ በጧት መነሳት
ሆዴን አመመኝ ስቄ ሰቄ እኮ በተለይ ፅጉ እውነት ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ ታስቂኛለሽ ማሬ
ጽግዬ ብዙ ግዜን ከእንቅልፍ በፊት ስልክ በመነካካት እና ቲቪ በማየት ብዙ ግዜ ማታ ላይ ማጥፋት እንቅልፍ ይነሳል ስለዚህ እነዚህን አስተካክይ ።
የናተ ፕራክ እኮ ፈታ ነው የሚያረገኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የዛሬዉ ቀልዳችሁ በጣም ነው የሚያስጠላዉ እናተ ባትተኙ እነሱ ይተኛሉ በእውነት አይብ
ምን አይነት ጨዋታነዉ ሰዉ ማሰደገጥ ምን የጠቅማችዋል ፅጌ ስራት ያዙ ያስጠላል በጣም
አንቺ ነበርሽ ለማዳም ቤት ሥራ የምትሆኒው ግን ላንች አልመኝልሽም ፅጌ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የበለጠ ውበት እኮ ይለያል እውነት ቆጆ ልጅ ነው የሞዴል አቋም ነው ያለክ ተጠቀምበት ጌታን የእኔ ቆጆ ጽጌሬዳ የኔለ ነው ውበትሽ ጌታን ብቻ ሁላችሁም ቆጄ ናቸው ማርቲ የደም ገቦ ቅጂ ናት ቤዚም የቆጆ ስብስብ ናችው ዳኒ ግን ጠፍ ❤❤❤❤
ሀኒየ ደምሪኝ
ጎረቤት አትረብሹ ርስ በርሳችሁ አይዲያ እየፈጠራችሁ ቪድዬ ስሩ እናተ እቅልፍ እንቢ ቢላችሁ ሌሎቹንምአትሱ❤
ፅጌረዳ,ስለምወድሽ,ነው,እኔም,እቅልፍ,የለኝም,በሠው,ሀገር,ግንፀልዩ,ከመኝታ,በፊት
የነቴ ፈቅረ እቅልፈ ከለከለኙ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ሲወደቻ ቶሎቶሎ ልቀቅለን
እናተኮ ትለያላችሁ😂ስታምሩ ደግሞ❤❤❤❤
ዳኒ ናፍቆና ይምጣ የምትሉ👍👍👍
አወን ይምጣልን ናፍቆናል❤❤
❤❤❤❤
ገለቴ ይችን የኮመትሻትን አጥፊ ፀጌ እዳታነበዉ😂😂😂
ere aymta demo yesu prank
ማርቲ ግን በጣም አምሮባታል
😮😮የለሊት መጋኛ ነዉ እዴ የመታችሁ የዚሕ ቤት ነዋሪዎች😊
😅😅መጋኛ የለም ለራሣቸው መጋኛ ናቸው
ፅጌ ለሶፋ ንፅሕና ያለሽን ቦታ በጣም ወድጄዋለው 👏ማርታ ጫማ አድርጊ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ እናተ እቡድ የሆናቹ ስወዳችሁ 😅😅😅😅😅😅
የናንተ ፕራንክ እኮ ፈታ ነው የሚያደርገኝ ልቅሶ የለ ፈታ ብቻ💃♥️🤣
ሮያሎች ይመቻቹ ስትመቹ!!!!ከልቤ ነዉ የምወድዳቹ በእናታቹ ፅጌን አገናኙኝ!!!!
❤❤❤እናተ ቆንጆ ሰዎች እንኳን አደረሳቹ
ያንኳኳቹበት የቤቱ ባለቤት ይሄን video ሲያይ😂😂😂
የእናንተ ፕራክ ለዪት የሚያደርገው ነገር በሌሊት መሆኑ ደግሞ ደስ ስትሉ ፕራካችሁ እራሳችሁን በራሳችሁ ❤❤❤
የናተ ፕራንክ እኮ reall ነው😂😂😂😂😂
ፅጌ ግን እንግልዘኛ ብትችል ኖሮ ሰው አታኖርም እዝ ምድር ላይ
😂😂😂😂😂የፅጌ እብደት ደስ የሚለኝ ነገርስ😂😂😂ሆሆ ጎረቤቶቹ ግን አሳዘኑኝ😂😂😂😂ወይኔ😅😅❤❤❤❤❤❤
ማርየ ደምሪኝ
እኔም እንቅልፋ የለኝም ነበረ3አመት ሙሉ😢ዱባይ ነው ምኖረው ግን ምን እንዳኩ ልንገርሽ ሻይ ብና ነስከፌ ማታ አቆምኩ ቀን እያንቀላፋኝ አቆምኩ መተኛት ቀን ከዛ ደግሞ ትንሽ ፀልዮ
ማታ ማታ ተኝ ከዛ ጠዋት ተነሺና ፀበል ሂጂ የምር ይስተካከላል እኔ ምን እንዳንቺ ነበርኩኝ አይዞሽ አሽ
ፅግዬ ሰወድሸ🎉❤
ፅጌ አካውንታችሁን ግልፅ አድርጉልን በጣም ብዙ ፌክ አካውንት አለ dani royal tsige royal bezi royal Marti royal base royal semu royal yhulnm link kvideo betachi askmtuln betam enwodachiwalen stitfubn❤❤❤❤❤
ማርቲ አዝግ😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ፅጌ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ እብድ የሆንሽ ልጅ
እህት ደምርኝ
ከዮቲዩብ እምትመቹኝ ዘና እምታደርጉኝ ሮያል ፋሚሊወች ወዳችሆለሁ❤❤❤
ዛሬ ጀምረሸ ጸሎት አርጊ በዚህ ጉዳይ እኔም እቸገር ነበር አሁን ተሽሎኛል ክብር ለመድሀኒአለም ከነእናቱ
ትክክክክክል እኔም እደዛ ነበርኩ በፆለትነው ነውጂ ክብር ለመድሀኔ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
er basan 50k ensegbew❤❤❤
የስልክ እስክሪንሽን ቀይሪ ፀበል ተጠመቁ ፀልዮ አስቀድሱ ፅግዬ ለነፍሳችሁም አስቡ ከዘበኑ ጋር ንቁ በፀሎት መኝታሽን አስተካክይ እሲ አንዳንድዬ ስታስቀድሱ ፀበል ስትጠመቁ አሳዮን በማርያም ሁለየ አለማዊ አትሁኑ ለፈጣሪያችሁም ጊዜ ይኑራችሁ ለብቻው የፀሎት ቤት ይኑራችሁ አንዱን ክላስ ለእግዚአብሔር ስጡ ከነፍስ የሚበልጥ ነገር የለም....
ደምሪኝ ውደ
Desss Sitlu Yemer Feta Becha Ezii Batt❤❤❤❤
ማርቲ ግን አፉ ውስጥ ልትገቢ እኮ ነው ሲያወራ እረ እረ ፅግዬ ይሄንን ጉድ ዝም አልሽ
ቆርቁረዉ ሲመለሱ ከዉጭ እዳሉ በሩን አዘጋባቸዉም ነበርደ ሲከፍቱ ወይት ይገቡ ነበር
😂😂😂 እውነት ግን ፂ ለሊት ሲሆነው ሙድሽም የሚመጣው ስትቀብጭ ስወድሽ❤
Mendnew lock screen 😂😂
ፅጌ የስልኩዋ እስክርኑዋ ላይ ያሎ ፖቶ ምንድናው ሳዉ ናዉ ዎይስ ሰጣንናው 😂😂😂😂😂😂gayis
Annche weym ante keyraeh atakm 😋
@@melakuwoldemichael እና አሁን እሱን አይተሻል እስክርኑላይ ምን እንዴ አለ
ትረካ እየሰማሽ ለመተኝት ሞክሪ🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤😍😚
ፕራክ መናተ ቀረ😂😂😂
በእንቅልፍ ማጣት ምክንያት አልዛይመር የሚባል የመርሳት ችግር እንዲሁም የልብ ህመም ያመጣል።
kirstosin tsegena marti betam nw myaskugn beyesus sm des stlu beftari
እንቅልፍ አጣን ላላቹት ስትተኙም ስትነሱም ፀሎት አድርጉ በማህበር ውዳሴ ማርያምን አንዴ እኳን ድገሙ የፀሎት ቤት አዘጋጁ ስልክሽ ላይ ያለውን ቀይሪ
እህቴ አሰቡን አንድ ጎን አድርግዉነ ማታ ልታን ስቶን ምግብ ጠግበሽ ብይ ስልኩንም ሁልንም ትታሽ ብይና ታን ወለህ ህቅልፍ በጠም ይወስዳሽላ እሽ ጡሩ ትናተናለሽ ጠግበሽ ከበላሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አዳራ ስታን ብይ ጠግበሽ እሽ 💓💓💓💓💓
ማሮቸ ደምሩኝ
እኔም አምስት አመቴ እንቅልፍ ከተኛሁ ሰላም ያለዉ እቅልፍ ናፍቆኛል 😢
አችስ ለተኮል ነዉ እማትተኝዉ ማርያምን እቅልፍ አልወሰደኝ ብሎ ተሰቃየሁ ከወሰደኝም ለትንሽ ደቂቃ😢
የኔ ተወዳጆች❤❤❤❤
በሪቱ በጠም ነዉ ምዎደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔምለው እንቅልፍ እምቢ የሚልሽ የሚያስፈራራ ስክሪን ሴቭ አድርገሽ ነውና ቀይሪው እባክሽ አቅፈሽ አየተኛሽ እንዴት እንቅልፍ ይውሰድሽ።። ሲቀጥል ፀልዩ መፅሀፍ አንብቡ እስክሪን አትዩ that is it
የስልክሽን እስክሪን ኪዳነምህረትን አረጊ ፅግሻ
Enkilf aahubachu eko Emushu......i cant with tsege ewnet keldua yileyal
ማርቲን እወዳታለሁ ፎንቃ ገብቶልኛል አገናኙኝ❤❤❤
Wow perak😮😮
ወዮ እዚቤት የለት መፍስ ያዛቹ እዳ ክክክክክ
tsge ach lesaudi sra😉lelit slehone sra emibezaw😂ezi btmech yeteshale mfthe nw😂😂😂
አረ ጭራሽ በለሊት የሰው ቤት መንኳኳት ጀመራቹ ወይኔ😂😂😂😂
Sewodachu eko yen wedoche 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሳታስባንኑ በጎን ቲጂን ነካ ጎንበስ ብለሽ ሰላምታ 😂😂😂
እህት ደምሪኝ
እምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ጭቀቲ ሁሉ እረሳው አለሁ እናተን ሳይ❤❤❤
ፅጌ ሴጣነሽ ሆ😂😂😂😂
Ye tsge dmtsi wow👌👌👌
Koy yet agr new yemtenorut ketelekeke 16 min yelal prank yaderegenew kelelitu 10 seat new telalachu gra gbang meles etebekalew❤❤😊
አግቢ ታገባሽ ይወስዲሻል
ፀልይ ጠውትና ማታ
የስልክሽን ምስል ቀይሪ እናቴ ኪዳምሕረት አረጊ
መጀመሪያ ፍላሽ አርጊው ሽንት ቤቱን🤧😏
ወላሂ በሳቅ ፅጌ እደህፃን ልጅ ሆና ስታወራ ደስ ስትለኝ 😊😊😊😊
ፅጌዬ❤❤❤❤🎉🎉
Video siyayut gin wayene😂😂😂
የዚቤት ቤተሰብ እኮ እቅልፍ የሚባል የላቸዉም😂😂😂❤
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
ሁለት ሰባት ያስፈልገዋል ሮያል ፋሚሊ😂😂😂
ግን የተኳኳባቸው ሰዎች ይሆንን ቪዲዮ አያዩትም😂
😂😂😂😂
❤❤❤😂😂😂😂ፅጊዬዬዬ
tsebelih gibu hule yemirih yene konjo eeee
አረብ ሀገር ብትኖርም ትቺያለሽ ምክንያቱም አንደሱ enikilif አይፈልጉም
ደስ ትላላቹህ በርቱ ግን ፕራንክም ሆነ ሌላ ይዛቹህ ስመጡ ቶለ ወደሃሳቡ ገቡ
ማሬ ደምሪኝ
የምር እነዚ ልጆች በለሊት አየተነሱ ሳይለከፉ አይቀርም🤗
እቲቪውጨላይ ያለው መዝሙር ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂Koy gn gorebetpchachu you tube ayayum
አይ ፅጌ ጫማ አርጊ ስትል ለሷ አስባ መስሎኝ ሶፋው ይመነችካል አላለችም 🤭🤭🤭🤭🤭🤭❤❤❤
yene wudochi keni mulu sitebikachu new yawalikut siwodachu lemini inide hone alawukim community tsife alawukim lenanite gini yehone negeri ysigedideniyal ❤እወዳችኋለሁ
Serashi ema New love
Gurbtnachun alfelegachutm ende videown siyayu ygeluwachuwal😅😅😂😂😂😂
Batitanyim indamitanya saw fitish buskut yimaslal yane wud
ብላችሁ ብላችሁ ጎረቤት ደረሠ ብራካችሁ በቀጣይ ጎረቤት አገር እደምቴዱ አልጠራጠርም 😂😂😂😂😂
ፀልይ እና ተኚ ጧ ብለሽ ተኝተሽ ትነሻለሽ +ቀን ላይ ራስሽን ቢዚ በማድረግ የግድ ሲደክምሽ ትተኛለሽ
ፀበል ሂጂ ፀሎት አርጊ ውዴ❤❤❤

ከባድ ነው እንቅልፍ ማጣት 😢
ፅጌ ቀን ሰውነትሽን በስፖርት አድክሚው
ወይም በስግደት ማርያምን አሪፍ ነው
ከዛ በጧት መነሳት