ፍልፍል ሮሚ ወይም የፈረጅ ቃሪያ በዘይት አሰራር ሞክሩት ትወዱታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 7

  • @habeshamusic2024
    @habeshamusic2024 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛልሽ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን

  • @Afomiya
    @Afomiya 4 месяца назад

    ሰላምሽን ያብዛልኝ ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ዋ የሚገርም ለየት ያለ አሰራር ነው ደሞ ሲያር የኔ ባለሙያ በርቺልኝ

  • @hadra4556
    @hadra4556 4 месяца назад

    ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው በርች ሰላም ላገራቸ ❤🎉❤🎉

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia 4 месяца назад

    ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በርቻ እጅሽ ይባረክ አገራችንሠላም ያርግልን ፍቅሮ አደነት ያምጣልን ማስተዋልናድልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад

    አሰላምአለይኩም ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 4 месяца назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የፈረንጅ ቃሪያ አሰራር ነው ያሳየሽን ሰርቺ እሞክረዋለሁ በርችልኝ