ሶማሊያ ቀይ መስመር አለፈች/ ለፋና ዘገባ አስገራሚው የኤርትራ ምላሽ /ግብጽ ግድቡ ተቆለፈ አለች December 15, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 23

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 4 часа назад +5

    Assab Port! My port! Ethiopia's port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @MesfinNune
    @MesfinNune 49 минут назад

    ❤❤❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 4 часа назад +3

    የአንዲት ሶማሊያ ተልዕኮ የሚያነሱት ሺዎች የተገደሉበትና በማንነታቸው እርጉዝ ሴቶች ሆዳቸው በሳንጃ የተቀደደበትን ወረራ ለመድገም የሚዝቱትን የኢትዮጵያ ደህንነት እያፈነ ደብዛቸውን ማጥፋት አለበት።
    ከኤርትራ ጋር ያለው እሰጥአገባ መቆም አለበት፡፡ ጠላት ከማብዛት ዉጪ ምንም ጥቅም የለውም።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 5 часов назад +4

    ግብፅ Nile frame of agreement ካልፈረመች ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ወንበር ስባ ተቀምጣ መነጋገር የለባትም

  • @moges122
    @moges122 5 часов назад +4

    ሶማሊያ ግድየላችሁም አፍልታለች ኦብነግ ግብጽ ድሮም ይተዋወቃሉ

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 4 часа назад +3

    ሠላም የሚፈልጉ ከሆነ ይህንን ሰው ያስወግዱ :: አለበለዚያ ዋጋው ይከፈለው!! ሳይዉል ሳያድር ::

  • @get8914
    @get8914 5 часов назад +3

    ምን ማረር ብቻ ከስሎባታል እንጂ

  • @BakeBati
    @BakeBati 3 часа назад +2

    ጥለት እነዝ አእሮቻው ሙሉ አይዴልም ጉላት በይኖረቻው እርስ በርስ ተፍጅቶ እያሌ ዓመተት የለ መንግስት አይኖሩም

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 3 часа назад +1

    ዶር አብይ ቱርክን አምኖ ስለሶማሊ ላንድ ባያወላውል ይሻላል

  • @get8914
    @get8914 5 часов назад +4

    ጅሎች ድርቅ ሲመጣ እናንተ ድረቁና ለኛ ውሃ ልቀቁ ይላሉ በገነዛ ውሃች በጭንቅላታቸው ነው የሚያስቡት ወይስ በሆዳቸው?

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 4 часа назад +1

    Please show me some evidence that this is a correct statement or news????

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 31 минуту назад

    የት ኣለ የኣንድ ዓመት ፍኮራ የወደብ ዋንነትና የባሕር-መደብር በሶማሊላንድ ማግኘት? ለምን ኣንድ ኣመት ያህል ቀጠናው ማተራመስ? መጨረሻው ዶክተር ዋሃ ከኣንካራ ባዲ-እጁ መጣ።

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 42 минуты назад

    የኢትጵያ መሪ የእውነት ኢትዮጵያዊና ስለኢትዮጵያ አንድነት የሚገደው መሪ ቢሆን ኖሮ በዚህ በቀላሉ ሊገኝ በማይችሉ ወርቃማ ጊዜ የሶማሌላንድን የነጻ አገርነት በማወጅ ሶማሊያ የሚትባለዋን የእብዶች ምድር ላንደና ለመጨረሻ አደብ ያስይዛት ነበር። ነገር ግን አብይ ሌላ ማንም የማያውቀውን የራሱን የግል አጀንዳ ለማስፈጸም የሚሠራ እንጂ የአገር መሪም ያውም ኢትዮጵያን የሚታክል ታላቅን አገር የሚመራም አይመስልም። እሱ ሁለነገሩ ማታለል ብቻ ነው፤ ከአገር እስከ ውጪ አገራትን መሪዎች ሳይቀር ያታልላል ያውም ግብ የለለው ማለቂያም ያጣው ማታለል።

  • @BakeBati
    @BakeBati 2 часа назад

    ከቅኝ አገዘዝ በፍት ሀገር ነበረች ፈርጆ ለቆ ስወጡ አይዴል ሀገር የሆኑ እነዝ ቅዥታሞች መች ልብ ይገዘሉ የየዙትን መች መሩ

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o Час назад

    እንዴ ፋና ወረደባቸው ብለህ አንተም እኮ ወረድክባቸው

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 Час назад

    Kkkkk be melawe Alem Goran leyeto bedula yemeketaketew mane?guregnoche gura becha!

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 4 часа назад

    አንተ እከክ አንድ የመረጃ ምንጭ የለህ ትንደቀደቃለ ለማኛ ዮቱበር😜