“ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤” 1 ዮሐንስ 1:2 NASV God bless you 😮Wengelawi Yared. Amazing teaching and l am so blessed, thank you 🙏🙏❤
Am I born again ? Are you born again? Are you practicing a born again Christian life ? Well ,go and check yourself. This is the gospel of Christ. Good bless you Yared.
በቀጣይ የሚለቀቁ ትምህርቶችና ስብከቶች ወዲያው አንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረግና የደውል ምልክቱን መጫን አይርሱ።
Endeta
Efoyta lemin be yoube melekek kome? Betam begugut esmaw neber wendme ❤
God blessing you pastor
ተባረክ❤
ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ ጤና እና እረጅም ዕድሜ ይሰጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትምህርቶችህን ለአመታት አድምጬ ብዙ ቀርጸውኛል ተባረክ ያሬዶ ቅድስና ለእግዚአብሔር 🙏❤
ስለአንተ ጌታዬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ
ወንድማችን ያሬድ ፀጋና ህይወት ይብዛልህ❤
አሜን::🙌🙏👏
#ተባረክ::
#ወንጌላዊ ያሬድ•♡
📖💕👈
ወንድም ያሬድ ሰላም ለአንተ ይሁን እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የቃሉ የመግለጥ የመተንተ ፀጋ ተጠቃሚ በመሆኔ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::❤❤❤
ኡኡኡ ወንጌላዊ ያሬድዬ ❤❤❤
“አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሙላብህ።” 🙏🙏🙏
ድንቅ ትምህርት ነው ደሞ ለምን በእግዚአብሔር ቤት ድፍረት ስሙን እየጠሩ እያገለገሉ ለሚለም ጥያቄ መልስ አግኝቼ አለሁ ቁመነገሩ የዳግም ውልደት ጉዳይ ነው ቅድስና የመወለድ ጉዳይ ነው የባህሪ ጉዳይ ነው በእውነት ወ/ያሬድ ወቅቱን የጠበቅ ስብከት ነው እራስንም አካባቢንም እምናይበት የትምህርት መነፅር ነው❤❤❤❤❤
አሜንንን❤❤❤
ዋው እጅግ የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነዉ ወደ ሕይወት መንገድ የሚመራ በእግዚአብሔር አብ የመሰከረበት ክርስቶስ የተብራራበት መንፈስ ቅዱስ ያተመበት ሕይወትን የምያድስ ትምህርት ነዉ ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋር long life ብያለሁ ❤❤❤❤❤የተወደድክ ወንድም
Golden teaching amazing god bless u yared🙏
በቅድስና ለመኖር ምን አይነት ትግል ላይ እንደነበርኩ ጌታ ነው ዛሬ ግን ብዙ ተምሬ አለው እግዚአብሔር አብዝቶ አንተን ቤተሰብህን ይባርክ
አምላኬ እግዚአብሔር በልጁ ደም ይሽፍንህ ነፍስ አይቀርልኝም በትምህርትህ ስባረክ ❤❤❤ዘር ትውልድህ ይባረክ
ተባረክ ተባርከናል ጌታ አንተ ተጠቅሞ እያስተማረን ስለሆነ ና ስለተቀመጠው መገለጥ ጌታን አመሰግናለው።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አንተውስጥ ባስቀመጠው ቃሉን የመግለጥ የመተንተን ፀጋ ከተጠቀሙ ሰዎች እንዷ ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርህክ አንዳንድ ክፍሎች ምን ማለት ነው ብለን ያልገቡንን አንተ ስትተነትነው በውነት ነፍስም አይቀርልኝ።አሁን የምፅፈው እስከዛሬ በተለያዩ መድረኮች ላይ ያስተማርካቸውን ትምህርቶች አንተ ቻናል ላይ ቢለቀቁ እጅግ እንጠቀማለንና ትምህርቶችን ብትጭንልን ብዬ ልጠይቅህ ወደድኩ ፀጋ ይብዛልህ።
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ትምህርቶች ከብዙ የተሳሳተ መንገዶች ተመልሻለሁ በተለይ ባለፈው ዓመት ወላይታ ሶዶ መተህ ስለ ጽድቅ ሕይወት ያሰተማርከው በልቤ ውስጥ ተሰንቅሮ ከብዙ ስሁት መንገድ መልሶኛል የቅድስና ኀይል ክፍል አንድ ተባርኪበታለሁ በቅድስ ከሚቸገሩ ክርስቲያን አንዱ ነበርኩ አሁን ጌታ ይባረክ ጌታ በብዙ እረድቶኛል በክፍል አንድ ትምህርትህ ቅድስና መንጩ እግዚአብሔር ነው መቀደስም የሚቻለው እርሱን በማወቅ ነው ከእርሱ ጋር በመጣበቅ ነው ለብዙ ጊዜ ይሄን አላደረገም ያን አላደርግም እላለሁ ነገር ግን ሳደርገው እራሴን አገኛለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያሬድዬ ትምህርቶችህ ወርቅ ናቸው
WOW.Wengelawi Yared Egziyabher lezi zemen yaskerelin kreta neh tebarek.gena sibket satjemir metsaf kdusun stanebew erasu yehone power ale.tebarekiln
ወንገላዊ ያሬድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
ስለ ቅድስና እና ስለ ሐጥያት ከስሩ ቆፈረህ አውጥተህ ስላሳየሄኝ አመስግናለሁ 🙏
በተግባር የተመሰከረለት ቅድስና ኑሮ በመኖር የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደናሰፋ ጌታ ይርዳን !!!
Amen !❤
Amen
.ወጌላዊ.ያሬድ..እድሜ.ጤና.ይስጥህ.ያብዛልህ.በዚህ.ዘመን.ቅድስና.ሰባኪ..ስለተገኘህ.ስላለህን.የዘመኑ.ጳዉሎስ.አድርጎ.ስለሰጠን.ዉዴ.እየሱስ.ተባረክ.እዴት.መፈስ.ቅዱስ.ገለፀልን.ባተ.ተጠቀመብህ..አቤት.ቅድስና.ሴፍ.ሆኖ.ቀለጣጠጥሞን..አቤት.ዛሬ.ተፈወስን.የጌታ.ቃል.ሴፍ.መሆኑን.ያልተረዳ.እኔ.ተረዳዉ.እራሴንአየሁበት.መፈስ.ቅዱስዛሬም.ከኛጋር.ነዉ.ያሬድዬ.ኑርልን.ማንነታችንን.ገለፅከን.ጌታተጠቀመብህ.ፀልይ.እኛም.እንፀልኛለን.ለብዙዎች.መመለስ.ይሆንልናል.እባካቹሁሼር.እናድርግ.ተባረኩ❤❤❤❤.እንወድሀለን.ሌላ.እጠብቃለን.ገስፀን.እባክህን❤❤❤
Helluja geta ymesgen yesemay nkki new meweled
መምህር እግዚአብሄርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ እባክህ አትጥፋብን ተባረክ
Amen. Tebarklji
ክብር ለእርሱ ይሁን ይሄን ጌታ በብርሀን አይቼዋለሁ ።
ወንጌላዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ እያስተማረ ያለውን መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው።
Geta Eyesus yibarkh Wengelawi Yared
ዛሬም.አልመሸም.በንሰሀ.እንመለስ.እበከቹሁ.ማንነታቸንን.ጥለነዋል.እባካቹ.ለራሳችን.ብለን.እንስማ.እንፈወሳለን.ለዘላለም.ሀጢያትነ.እርክሰት.ምንዝርናናነ.ሴሰኝነት.አሁን.ጥለን.እንነሳ.በየሱስስም..አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ እሚገርም ለዋጭ ትምህርት ነዉ ተለውጬበታለሁ
በቅድስና መኖር ተፍጥራው ነው
የአንድ ስው ሓጥያት ስውን ሁሎ ካረከስ
የእየሱስ ስራ ስውን ላመቀደስ በቂቂቂቂቂ ነውውውው.................
ተባረክ ያሬድየ የተውደ ድክ ይብዛልህ
The Glory of the Gospel of JESUS CHRIST..What a bright light!...dear Eva Yared ..may the LORD JESUS CHRIST KEEP YOU SAFE AND FULL OF HEALTH.
ያሬዶ ብርክ በል
❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ በእውነት ይባርክ ያሬድዬ ንስአ መግባት አማረኝ ከደገና ጌታን መቀበል😢
19- 98 ነው ጌታን የተቀበልኩት ግን በፍፁም አኖርኩም የስም ታፕላ ብቻ ነው ያለኝ😢 ብለወጥ😢
እንወዳለን ወንጌለዊ ያሬድ በጣም ታምሬያለው ከክርስቶስ በአንተ በኩል
የእግዚአብሔርን ቃል የሰማውብህና የምሰማብህ ግሩም ወንድሜ ነህ! አመሰግናለሁ!!!
❤❤❤
“ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤”
1 ዮሐንስ 1:2 NASV
God bless you 😮Wengelawi Yared. Amazing teaching and l am so blessed, thank you 🙏🙏❤
ተባርክ ድንቅ ትምህርት ነው❤መቀደስ እንድችል እግዚአብሔርን ይርዳኝ
ስለ ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ
በናፍቆት ነበር ክፍል ሁለትን የጠበኩት በሚደንቅ ሁኔታ መንፈስ ቅዱስ አስተምሮኛል ተደንቄአለሁ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ያሬድ ❤❤❤
ቀጣይ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን በጉጉት እጠብቃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
እዉነተኞ የወንጌል አሰተማሬ ተባረክ ወንድሜ ያሬድ ለሀጤያት ዋጋ ተከፍሎ እንደገናበሀጤያት መጨማለቅ ይቀፋል።
ጌታ ዘመንህን ፈፅሞ ይባርክ ......በጌታ በረከታችን ነህ….
በምታስተምርባቸው ርዕሰጉዳዮች ሁሉ አዳዲስ የቃሉ መገለጥ ስለማገኝ ጌታን ስላንተ አመሰግነዋለው……ተባረክ በብዙ
አቤት ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን አግኚቼህ የምነግርህ ምስክርነት አለኝ❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏May the Lord our God bless you abundantly 🙏🙏
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤❤
zamanh yebarak edmana tana yestha labrkat hon lumlem God bless you we love you Amen amen amen Hallelujah Thank Juses anuta Brakatashin nh 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንጌል ከነሙሉ ክብሩ እየሰማን ሀሰት እየደረግን ነዉ ያሬዶ እወድሃለሁ ❤❤❤❤
...ሀሴት እያደረግን...
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
የሚገዙትን የሚገዛ ማንነት!!! ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Am I born again ? Are you born again? Are you practicing a born again Christian life ? Well ,go and check yourself.
This is the gospel of Christ. Good bless you Yared.
Gata abeseto yebereke abata❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ቅድሰና ማንነት ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜንአሜን ተባረክ ያሬድዬ❤
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤
Amen! Yesemanewen belbonachen yasaderelen, kale hiwot yasemalen, mengste semayn yawerselen. Wengelawi
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!
E/r kezufanu yibarkih❤
Ewnet new ene be 4 amet yegeta bet koyta yegbagn ehe new. Bizu gze wutetu lay entaglalen wutet fre new sigbagn mekyer aychlim wanaw gindu new gndu tenama kehone frew gltz new which means kdus kehonin yekdsna migbar aoutomatick new. Frelay metagel akumen yetetklnbetin oryetetabknibetin gind enmermir.
Tebark timhrih endwuha yitetal beka yarekal geta yibarki zsga yibzalih
Wengelawi, sele ante Geta semu yebarek lezelealem
Beloved evangelist
ወንድም ያሬድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአንተ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብር ይሁንለት ::
ታላቅ ርስት የኤፌሶን መልክት ማብራሪያ
መፅሐፍን ቴሌ ብር ላይ የሚቻል ከሆነ እዛ ላይ ቢጫን ጥሩ ነው በቀላሉ በስልካችን ማንበብ ስለምንችል 🙏
ሀጥያትን እንቢ እንድል ተወልጃለው:: 🙏❤️😇
Libasuhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፤24
ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
🥰🥰🥰🥰
Diotibenedica. Te voglio bene.
❤💖💕💓💗💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
Part two is out yeye ❤️❤️ I am new creation be blessed Yardo
የእግዚአብሔርን ቃል ለሚወዱ ሁሉ ተወዳጂ መምህራችን ነህ! ተባረክልን!❤❤❤ አንድ ጥያቄ አለን በስብከትህ መካከል "የእግዚአብሔርን ተፈጥር" ማለትህ ምን ማለትህ ነው? በግሌ እግዚአብሔር ማንነት እንጂ ተፈጥሮ የለውም ብዬ ስለማምን ነው። ብታብራራልኝ ደስይለኛል።
የእንግሊዘኛው ኔቸር የሚለው ተተርጉሞ እንጂ የአማርኛው ተፈጥሮ አይደለም። እንዳልከው እግዚአብሔር ማንነት እንጂ ተፈጥሮ የለውም።
ቅድስና ፍጥረት ነው! ለማን ፍጥረታቸው ለሆነ ዳግም ለተወለዱ!!ቅድስና ማንነት ነው!! ( እውነት እውነት እላችሁዋለሁኝ ተብሎ የሚነገር እውነት!) ቅድስና የሚኮን እንጂ የሚደረግ አይደለም!
እውነተኛ ድነትን ለተቀበለ ለማንኛውም አማኝ ቅድስና ተፈጥሯዊ DNA ነው
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ቁጥር 39 ኢየሱስም:: የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ:: 40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው:: እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት:: 41ኢየሱስም አላቸው:: ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር:= አሁን ግን:: እናያለን ትላላችሁ:= ኃጢአታችሁ ይኖራል::
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 13 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም:= ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል÷ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል:: ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም:: 14 ገንዘብንም የሚወዱ ፈሪሳውያን ይህን ሁሉ ሰምተው ያፌዙበት ነበር:: 15 እንዲህም አላቸው:: ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ÷ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል:= በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሰት ነውና::
❤❤❤❤❤❤❤