I am eritrean evangelical but በጣም ሚገርመኝ ኢትዮጵያውያን የተባረከ ማህበረሰብ ነው ብዙ እግዚአብሔር የሚወዱ የሚያከብሩ ሰዎች ኣሉ God bless Ethiopian people 🎉🎉🎉🎉 ጋሼ የሚገርም ምስክርነት የሚያንጽ ጌታ ይባርኮት what a love 😢😢
A clear life story full of gentleness and innocence I haven't seen or heard anything like this May God bless you. #Pastor Bekele Woldekidan እግዚያብሄር የቀረው ዘመንዎት በዘይቱ ይለምልም 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❣️❣️❣️❣️❣️🙏💕🙏💕
@@SingtanDini" He is not alive"??? Of course he is alive, & giving us his testimony! Please say it in your own language if you speak Ethiopian, so we can understand you better.😅
I can't stop listening, Gash Beke story and his sermons. He is our gift. especially for the young generation. I really love him. May the almighty God continue to bless him with good health and many blessings. ❤❤❤❤❤
Candid, humorous, full of wisdom, yet deeply spiritual! "It suddenly downed on me why God became flesh", Thank you, Gash Bekele. Thank you, Lord Jesus!
Gash Dr. Beke, I have never seen a man making himself voluntable like this, talking about deep issues like this, this shows that you are a very secred person, you love books and on top of that you are very seasoned spiritually. You are such a good role model. We love and respect you so much!
I love you Gash Beke. Your are highly loved. I always loved your articulated preaching style which is so clear and so simple to understand. I used to always be happy whenever I invited new souls to Ketena hulet Full Gospel Church because of your amazing way of preaching. Love you always.
❤❤❤ very brilliant and bright remain blessed your testimony uplifting me and encouraged me semay tub God bless you all you are blessed for us glory to God
It felt like 5 minutes... Was it 2 hrs?! 😲😉 I love him!!! I will never forget his sermons at semen mkc about yemechereshaw zemen!!...he js always spot on 💯 Thank you Gash Beke. Thank you Semay tube. Well done 👍
I am eritrean evangelical but በጣም ሚገርመኝ ኢትዮጵያውያን የተባረከ ማህበረሰብ ነው ብዙ እግዚአብሔር የሚወዱ የሚያከብሩ ሰዎች ኣሉ God bless Ethiopian people 🎉🎉🎉🎉 ጋሼ የሚገርም ምስክርነት የሚያንጽ ጌታ ይባርኮት what a love 😢😢
በዘመኔ ፡ ሙሉ ፡ እንደዚህ ያለ ፡ ፍፁም ፡ ግልፀነት ፡ የተሞላበትና ፡ የህይወት፡ እውነት ፡ የተሞላ ፡ ምስክርነት ፡ ሰምቼ ፡ አላውቅም ፡ በእውነት ፡ የቀረውን ፡ ዘመኖት ፡ አምላከኬ ፡ በሰማይ ፡ ጠል ፡ በምድር ፡ ጠል ፡ ይባርከው ፡ ትልቅ ፡ ጠቃሚ ፡ አስተማሪ ፡ የእውነት ፡ የልብ ፡ ምስክርነት።
መፀሀፎት ፡ በጄ ፡ እስኪገባ ፡ ቸኩያለሁ ፡
Thank you so much encounter producer for such pure row program 🙏
እናመሰግናለን for the Genuine feedback and encouragement 🙏🙏🙏
👍
ድንቅ ምስክርነት ነው
ያልተቀየጠ ያልተጋነነ
በእውነት የተኖረ የሕይወት ምስክርነት፣ ተባረኩ ጋሽ በቀለ
❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
ወረኛ
አዉነትም የተኖረ ድንቅ ህይወት
አቤት የአነጋገር ለዛ እዴት ደስ ይላላ አባቶቻችንን እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ ጌታ ቡዙ ልጆች አሉት ጌታ ይመስገን
አሜን አሜን
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉
መጋቢ የኢየሱስ ውድ ተባረክልኝ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ !!!!!!
Amen 🙏
ኧረ ዝም በይ አስመሳይ ነዉ እኔም እንዳ ሰብኬ ነበር እንዳንቺ ሰዉዬዉን ሳላዉቀዉ ።
ተስፋ የቆረጥኩት ያ ማነዉ ዮሐንስ ግርማ ነዉ የሚባለዉ በልሳን እናገራለሁ ብሎ ኦሴ ባሳ ኦሴ ባሳ ኦሴ ባሳ የሚለዉን ዘፈን ሲል የስ ኦሴ ባሳ ሲል አሜን ብሎ ሰዉ ሲጮህ ነዉ ።እና እነ ኦሴ ባሳ ለማያዉቃችሁ ታጠኑ።
@@eyobdemoz7832
ዮሐንስ 3 :-
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዘመናቸው ይለመልም የምታቀርቡት ጌታ ከምን አይነት ጨለማ እንዳወጣን እንድናስብ እንድናመሰግን ነውና ተባረኩ 🙏🙏💚😍❤😍❤💚😍❤👏👏👏👍👍🌹
እናመሰግናለን 🙏
wow Semay tube የምታቀርቡት ሁሉ የሚወደድ ነውና በርቱበት እላለሁ ። ሁሉ በእርሱ ሁሉም ደግሞ ለእርሱ ነውና አምላካችን እርሱ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ተባረኩልኝ 🙏❤
በ82 ዓመት እድሜ እንደዚህ አይነት የዐዕምሮ ጥራት: የማስታወስ ብቃት ይገርማል::
Thank you 🙏
ጋሽ በቄ በተክለ ሰውነታቸው ራሱ 82 አይመስሉም ።ጌታ አለምልሟቸዋል። በጣም ነው የምወዳቸው። ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ !!❤❤❤❤❤❤❤
ውስጤ ያሰበውን በቃላት ገለጽሽው
መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ የሚወድ ሰው አንዲህ ነው ይባላል የማስታወስ ችሎታ አላቸ
ይህን ሰዉ እንዴ የሚያደንቀዉ ጥቂት ሰዉ ይመስለኛል ።መጻፎቹን አብዛኞቹን አንብቤያቸዋለሁ ።አሁን ግን ይቆጨኛል ።ነዉረኛ ሰዉ ነዉ ።
A clear life story full of gentleness and innocence I haven't seen or heard anything like this May God bless you.
#Pastor Bekele Woldekidan
እግዚያብሄር የቀረው ዘመንዎት በዘይቱ ይለምልም 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❣️❣️❣️❣️❣️🙏💕🙏💕
ጋሽ በቄ ጌታ ይባረኮት ከረጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔርን የሚተማመኑ አይታክቱም አይደክሙም አይላቸውን ያድሳል እንዴት መታደል ነው በዝህ እድሜ ሁሉን ማስታወሰ እኛ የዛሬ አስር አመት ለማስታወስ እንቸገራለን ጌታ ሲወድ ያለመልማል❤ ለኔም ፀልዩልኝ በመንፈስ ቅዱስ እንድሞላ🙏💖
Thank you for watching
ጋሽ በቄን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እውነትን ስለሚናገር እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኑን ይባርክ
አሜን 🙏
Amen to that 🙏
O9😊9😊[⁹⁹>❤z]Uhr) p a@)
በጣም ደስሚል ምስክርት ለዛ ባለዉ ንግግር ማይጠገብ እገላለፅ ተባረኩ ፓስተር በቄ ተባረኩ እድሜና ጠና ይጨምርሎት ፀጋ ያብዛሎት
Amen 🙏
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የማስታውስ ችሎታወትን አደንቃለሁ እዲሚ ይጭመርልወት ❤🙏🙏
አሜን 🙏
ጋሽ በቄ የቀደመው ዘመን እንቁ የጌታ ባሪያ ሁሌም የማይጠገብ የህይወት ተሞክሮ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ብዬ አስባለው
ተባረክ እድሜህን ሙሉ እስከ ሽምግልና በጌታ ቤት መቼም መታደል ነው
አሜን 🙏🙏
ዋው ጋሽ በቅዬ በሚገርም ምስክርነት ከሚገርም የማስታወስ ብቃት እና አተራረክ ጋር!
ተባረክ
አሜን 🙏
Dear teacher Bekele, thank you for teaching us the Word of God. You are our blessing. We love you.
Thank you 🙏
የጋሼ በቄን ይህን ምስክርነት ከ25 ዓመት በፊት ሲመሰክር በደንብ በታላቅ ጉጉት ሰምቼዋለሁ በጣም የደነቀኝ እለፍተቀደሙ እንኳ ዝንፍ ሳይል ዛሬም በዚያው መልክ ነው ሳይረሳ የሰዎቹን ስም ሁሉ እየጠራ ሲመሰክር በጣም ደንቆኛል ጋሼ በቄ ጌታ ሰለረዳህ በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ ይባርክህ እንደገና ለመመሰከር እድሜ ሰለጨመረልህ ጌታ ይባረክ
አሜን 🙏🙏
ደስ የሚል ታሪክ እና ተራኪ በጣም የማከብሮትና የተወደዱ አባት ዘመኖት ይባረክ ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ሀሌሉያ! እውነትን የሚፈልግ ያገኛል! እውነት:መንገድና ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ የናዚሬቱ ነው።
ተባረኩ!
Amen 🙏
እኛ ሁላችን እንደአንተ እዉነተኞች በንሆን ምድሪቲ ምንኛ በተባረከች ነበር እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም በህይወትህ ጌታን ስላሳየህን እናመሰግንህአለን ጌታ ይባርክህ ተባረክ!!!
Amen 🙏
የተወደድክ ወንድማችን ጋሽ በቄ በረከታችን ነህ በሚገርም ሁኔታ ዛሬም ጉልበታም ነህ የጌታ አብሮነት ከአንተ ጋር እንዳለ ያስታውቃል እሰከ ሽበት እሸከማለሁ እንዳለው ነው ንግግርህ በጣም ደስ ይላል በተለይ ጌታን እንዴት እንደገኘህ ለመግለፅ የሔድከው መንገድ በጣም ደስ ይላል እንኳን ጌታ አገኘህ አሁንም ብዙ የሚጠቅመን ነገር በውስጥህ አለ ዘመንህ ይለምልም ለበረከት ሁንልን 🙏❤️
አሜን 🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ .....የክርስቶስ አካል ለሆነችው ቤተክርስቲያን ትልቅ በረከ ነህ ....ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ❤❤❤
ይዚ ፕሮግራም እዘጋጅ ....ፀጋ ይብዛላችሁ....
አሜን
በእውነት በጣም ይገርማል ጋሽ በቄ አስደናቂ ነው በጣም በጥሞና በጣም በድስታ ነው የየሁት ይገርማል እግዚአብሔር እያንዳንዳችን የጠራበት የመራበት መንገድ አስደናቂ ነው የእግዚአብሔር መንግሥት❤❤❤❤
Praise God
i hear 82 year testimony but the grace of God testifies like yesterday ...what amaizing grace
Praise God
የሚገርም ግልጽነት የተሞላበት ምስክርነት ነዉ። እድሜ ከጤና ይስጥህ ጋሽ በቀለ።
አሜን 🙏🙏🙏
ጋሽ በቄ የዘመንህን ቁጥር የጨመረልህ አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
he is not alive, he already joined eisha and mussie
?
በአማርኛ ብትፅፈው ማለት የፈለግኸው ግልፅ ይሆናል!
@@SingtanDini
@@SingtanDini" He is not alive"??? Of course he is alive, & giving us his testimony! Please say it in your own language if you speak Ethiopian, so we can understand you better.😅
This is a great testimony. God bless you Gash Bekie!
Praise God
እግዚአብሔር አላማልማለሁ ያለው ቃል ትዝ አለኝ በዚህ እድሜ ልምላሜ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
I can't stop listening, Gash Beke story and his sermons. He is our gift. especially for the young generation. I really love him. May the almighty God continue to bless him with good health and many blessings. ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Candid, humorous, full of wisdom, yet deeply spiritual!
"It suddenly downed on me why God became flesh", Thank you, Gash Bekele.
Thank you, Lord Jesus!
Amen 🙏
ሰማዬች ተባረኩልን በጣም የምንወዳቸው አባት ስላቀረባቹልን ❤
እናመሰግናለን
ጋሽ በቄ ሁሌም በንግግርህ ጥንቃቄህ ያስገርማኛል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
አሜን 🙏🙏
ምን አይነት ጥንካሬ ነው ጌታ ያለው ሁሌም ብርቱና ጠንካራ ነው። ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት።
አሜን 🙏🙏
ዲንቅ የህይወት ምስክርነት ሲያስተምሩ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤
Thank you 🙏
ጋሽ በቄ
ሰላም ለአንተ ይሁን
መልካም አስተምህሮ
ነዉ ያለዎት እውነት አርነት ታወጣለች የእውነትን ዕውቀት እያስተማርክ ዘመንሕ ይለምልም በርታ በአንተ ምስክርነት ብዙዎች ነፃ
ይወጣሉ ወንድሜ እወድሃለሁ ❤❤❤
Thank you 🙏
ሁሌም እደምለው የዚህ ኘሮግራም አዘጋጅ አቅራቢወች ፀጋ ይብዛላቹ ሙሉ ቤተሠብቸ ጋረ ቁጭብለን ነው የምሠመው በጣም እየተጠቀምን ነው ፓስተረ መስፍን ሙሉጌታን አቅረቡል የኮልፌ ቃለህይወት ቸረች
እናመሰግናለን ስለምትከታተሉን። Praise God for everything.
ልክ እንደ ጋሽ በቄ በእውቀት የሚናገሩ secular and theological ጥልቅ እይታ ያላቸው ፣ ሀሳባቸው ያለ ችግር articulate ማድረግ የሚችሉ ለምሳሌ በአአ 4killo በ90ዎቹ የህብረት አምባ ቃል ህይወት ፓስተር ኢንጂነር ግዛቱ ጫንቆ፣ ዶ/ር ማሙሻ ፋንቴ ... ቢጋበዙ የሚል ሃሳብ አለኝ
በተጨማሪ ዶ/ር ዘገየ ቸርነትን ጋብዙልን ከሱም ብዙ እንማራለን
Gash Dr. Beke, I have never seen a man making himself voluntable like this, talking about deep issues like this, this shows that you are a very secred person, you love books and on top of that you are very seasoned spiritually. You are such a good role model.
We love and respect you so much!
እጅግ የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነው። ለብዙዎች ትምህርትና መፅናናት የሚሆን ነው። ትልቅ አባት ነዎት ስለእርስዎ ጌታ እየሱስን ከልብ እንባርካለን።
አሜን
ጋሽ በቄ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ጌታ እየሱስ ይባረክ የስራው ባለቤት ምስክር አለው ስሙ ብሩክ ይሁን፡፡ የፐሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ እንዲ የሚገርም ህይወት ያለበት የሚደንቅ ምስክርነት እንድንሰማ ስለምታደርጉ፡፡
እናመሰግናለን 🙏
ራሴን ይዤ ፀለይኩ በዚህ እድሜያችው የጭንቅላታቸው አዋቂነት እያሰብኩ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
መስማት የማይጠገብ ምስክርነት
Thank you
ጋሽ በቄ እሳሳልሃለሁ እወድሃለሁ ስላንተ አስተያየት ለመስጠት ብቃት የለኝም ኑርልን
Stay blessed
ጋሽ በቄ እንኳንም ወንጌል በጊዜ ገባው እንጂ የብሔራዊ ቲያትር ታሪካዊ የኪነጥበብ ሰው የሚሆን ይመስለኛል ።❤❤❤
🙏🙏🙏
ተባረኪ ፀጋ ይብዛላችሁ
አሜን
I love you Gash Beke. Your are highly loved. I always loved your articulated preaching style which is so clear and so simple to understand. I used to always be happy whenever I invited new souls to Ketena hulet Full Gospel Church because of your amazing way of preaching.
Love you always.
Thank you 😊
ጋሽ በቄ በጣም ነው የምወድዎት ።I praise the name of Lord about you.He is Good God and his mercy grace multiplied on you .
Thank you 🙏
ዋው የማስታወስ አቅማቸውን ሳላደንቅ አላልፋም ሲያወሩ አይጠገብም ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ መልካም ነው
አሜን 🙏🙏🙏
Many blessings and long life for you dear pastor. You are a father to many of us.
Thank you 🙏
አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ
ልጁን እየሱስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤
Amen 🙏
ታላቅ እውቀትና እምነት የተገለጡበት ሐያል ሰው __ ጋሽ በቄ ረዥም እድሜና ጤንነት 🙏🙏
Thank you
Wow how is wonderful testimony
Praise God
ግሽ በቄ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ደግሞ ሳዳምጥህ መፅሀፍት የምትተርክ ነው የሚመስለው ተባረክልኝ እኛ ሁሉ በጌታ የወልደከን ልጆችህ ነን እኛም አንተን አባታችንን እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!
አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ለሁሉም የሚሆን ምላሽ ነው እግዚአብሔር ይባርኾት
Egziabher amlak zemenhin yibarik birtu hayal Jegina biyeshalhu 💯 pastor Bekele🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏🙏
What blessed man you are, Gash Bekele !!May God bless you again and again.
ጌታ ስሙ ይባረክ ድንቅ የ ሂወት ምስክርነት ከ ድንቅ አቀራረብ ጋር ጌታ ይባርኮት❤
አሜን 🙏🙏
❤❤❤ very brilliant and bright remain blessed your testimony uplifting me and encouraged me semay tub God bless you all you are blessed for us glory to God
You are so welcome
You are still as strong as Caleb even at the age of 82. Praise the Lord.
Amen 🙏
በጣም የሚገርም ትመህርተ እግዚብሔር ፀጋና እድሜ ይጨምርሎት
Amen 🙏
Amazing!
Love and respect Gash Beke.
Thank you 🙏
The blessing of this generation. God bless you Gash Bekiye.
Almighty God how wonderful you are lord ??? I have no words what a testimony? May God bless you .
Amen amen 🙏
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንድህ አስተመሪ ነገር ከህይወትህ ህይወተችን አስተማሪ ሚሆን ስለ አከፈልከን ጌታ ይባርክህ
አሜን
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው.
ክብር ለልኡሉ እግዚአብሔር ይሁን.የረዳህ ያገዘህ አምላክ ክብሩን ይውሰድ አሜን🙏
እግዚአብሔር ሁሌ ልጆቹን አይተውም በጊዜ ወደቤቱ ያስገባል.
አሜን 🙏🙌🙌
ጋሽ በቄ በጣም የሚገርም የሕይወት ምስክርነት። ጌታ ቀሪ ዘመኖት ይባረክ
Amen 🙏
ጋሽ በቄ ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ኑርልን❤️❤️❤️❤️
Thank you 🙏
የምልጃ መንፈስ ነው ጌታ ይባረክ !
አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ነው ያማረቦዎት አባባ በቄ!!!!
ምንም የ ሰማንያ ሁለት ዓመት የእድሜ ባለፀጋ አይመስሉም you really look younger !!!!
🙏🙏🙏
😊
ስለመብረቅ ያወሩት በጣም ነው ያሳቀኝ። ዉነት ነው ዛፍ ስር አትጠለሉ እንባል ነበር።
Thank you for watching
በጣም
It felt like 5 minutes... Was it 2 hrs?! 😲😉
I love him!!! I will never forget his sermons at semen mkc about yemechereshaw zemen!!...he js always spot on 💯
Thank you Gash Beke. Thank you Semay tube. Well done 👍
Thank you for watching. 🙏🙏🙏
በጌታ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏🙏
እፉፉፉፉፉፊፊፊፊፊ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ! አውነቱን ነው አንዲህ ያደርጋል ጋሽ በቄ አሁንም ሳትሞት የመንፈስ ቅዱስ የዕውነት እሳት ያሳይህ በምድርህ በዓለምም በኢየሱስ ሰም !
አሜን 🙏🙏🙏
What a life 🙏.....more grace sir
Amen 🙏
ጋሼ በቄ አይጠገብም እኮ ስንቴ ሰማሁት አንዴት ነው ሚተርኩት የተባረከ አእምሮህ አባቴ "አንተ አውቀዋል "የሚሉት ደስ ሲል ተባረኩልኝ❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
አባቴ ጌታ ይባርኮት ድንቅ ምስክርነት❤
ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ይባርኮት
Pastor Bekele ,you are still in good shape.
May God continue using you.
You are blessed!
Amen 🙏
የልጅነት አይረሳም ስቱ ወደጨለማ ነደዱ😢 አባታችን እኮንም ጌታ አወጣሕ አዳነሕ❤❤❤
Amen 🙏
egzabher elshaddai nw big respect 🙏 gash bke
Praise God
Gash Beke....my favorite Pastor ❤❤❤
Thank you 🙏
የምንወዳቸውን ያህል ደግሞ እስቲ በፍቅር ስጦታ እንባርካቸው ዘንድ የባንክ አካውንታቸውን ብታስቀምጡልን ሁላችንም በአቅማችን ብናደርግ ደስ ይለናል ።.... አዘጋጆቹም ተባረኩ በጣም እናመሠግናለን ።እንግዶቻችሁ ሃሳባቸውን ማንም ሳያቋርጣቸው ፍሰቱን ጠብቆ መልዕታቸውን እንዲያስተላልፉ ለምትሰጧቸው ነፃነት አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው !!
እናመሰግናለን 🙏🙏. የባንክ አካውንታቸውን በውስጥ መስመር በtelegram Contact us.
God bless you ❤
ጌታ ይባረክ ጋሼ በቄ ግልፀኝነት እና የንግግር ችሎታና ትውስታ የሚገርም ነው።ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
አሜን 🙏
እቤት አቤት አቤት በውነት መጋበዝ ያለበትን ሰው ነው የጋበዛችሁልን
ጋሽ በቄ በዘመናችን ወንጌሉን እየኖረ ያለ ሰው ነው
ጋሽ በቅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
በስብከትህ ብቻ ሳይሆን በህይወትትህ ክርስቶስን እየሰበክ የኖርክ ሰው ነህ
Praise God
እግዚያብሔር ትልቅ አምላክ ነው ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ጌታ እያሱስ ያክብርልኝ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen 🙏
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ በጣም ነው የምወድዎ።
Thank you 🙏
ጋሽ በቄ ስወዶት ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም ንግግሮት አስተምህሮት ስብከቶት ኢንተርቪዎት በቃ እርሶ ያሉበትን ሳይ ከፍቼ እሰማለሁ እንዲህ ተሰሚ ያረጎት አምላክ ይባረክ እድሜ አሁንም ይጨምርሎት ለምልሙልን❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
አነጋገራቸው ደስ ይላል ሁላችሆም ተባረኩ ❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
What an amazing testimony, May the Mighty Lord Bless you more and more!
Praise God
wow ምገርም ምስክርነት ነዉ ተባረኩ!!!!!!!!💓💓💓💓💓💓💓
Amen 🙏
የኘሮግራሙ አዘጋጆች በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው ምታቀርቦቸው ሁሌ ነው አጥንቴ ድረስ ነው የመንፈስ ቅዱስ ህልውናው ሲገባ የሚሰማኚ የአባቴ ልጆች ዘራቹ ይባረክ❤❤❤
አሜን 🙏🙌
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እኔ ትልቅ ስው በዚህ ልክ ይዋሻል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት እግዚኦ ውሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽት
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEKELE W/KIDAN.
Thank you 🙏
በቃሉ መሠረት ላይ ያልገነባ ክርስትና ለብዙ ስሕተትና ግራ መጋባት ይዳርጋል። የጋሽ በቄም እንዲህ ነው። ብዙ ምስክርነታቸው እንዲህ አረኩ፣ እንዲህ አልኩ፣ እንዲህ ገባኝ -- እያሉ ልምዳቸውን (experience) አካፍለውናል። እግዚአብሔር ዕድሜያቸውን ያረዘመላቸው (እርሳቸው በሰባ ዓመቴ እሞታለሁ ብለው ነበር) ለምክንያት ወደ ቃሉ እንዲመለሱ ነው ብዬ አምናለሁ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እርሳቸው ዛሬም ልዩ መገለጥ ውስጥ እንዳሉ ትሕትና በሚመስል ቃላት ይናገራሉ። ጌታ በምሕረቱ አሁንም ያስቦት።
አባቴን ከዚ ጉድ ፈጣሪ እንዲያስጥልልኝ እባካቹ ፀልዩልኝ
እግዚአብሔር ምለካም ያደርጋል
የምን ጉድ ?
I read his book, and this testimony also incredible.
Thank you 🙏
My favorite Pastor Bekele from 🇪🇷
Thank you for watching
ኢየሱስ ይሜስከን ስለ እሳቸው። አሁንም ብዙ ትውልድ አላቸው ተባረክ
አሜን 🙏🙏🙏
እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ የህይወት ምስክርነት የመፀሀፍታቸውን ርእስ አሳውቁን
What a graphic memory!!!! for some reason, I was listening in tears.
Geta yikiber
Abaa jaltema Eebbifama