የፈጣየር ወይም የክሮሰን አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ሼር ላይክ ሰብ የምታደርጉ ከልብ አመሰግናለው ክበሩልኝ ከሜንት አስተያየት ካላችሁ በደሰታ እቀበላለው ኮሜንት ሰር አስቀምጡልኝ
    #ethiopian#food
    የፈጣየር ወይም የክርሰሰን አሰራር

Комментарии • 28

  • @FjffRguu
    @FjffRguu 6 дней назад

    ሀያቲ በጣም ቆጅ ነው እኔ ዛሬ ሰርቸው በጣም ወደውት ሴትየዋ ሽቶ ስጦታ ሠጠችኝ🥰🥰🥰🥰🥰በርችልኝ

  • @AmalZiad-c5d
    @AmalZiad-c5d 5 дней назад

    ❤🎉

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ጥሩ ስራ ነው🙏

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሂ
    ማሻአላህ
    ጎበዝ ደስ የሚል ክርሶን ነው የሰራሺው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ሰልምሽ ይብዛልኝ ፋፍትዬ ዉዴ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሚያምር የፈታየር አሰራር ነዉ ሸር ያረግሽልን ዉዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ በጣም ወድጀዋለሁ እጅ ይባረክ 🙏

  • @ኡሙሰልሰቤላ
    @ኡሙሰልሰቤላ Год назад

    አሰላሙአለይኩሙ ወራመቱላ ወበረካቱ ሰላም ፋፊ ዋው እጂሽ ይባረክ አሪፍ አሰራር ነው ያጋራሺን ማሻ አላ እናመሰግናለን

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Год назад

    ዋው ልዩ ነው በርች ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች የስላሴ ፍጥረት በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад

    ማሸ አላህ በጣም ያምራል ጥራቱን የጠበቀ ልዮ ድንቅ ስራ ነው በርችልን

  • @woynitube315
    @woynitube315 Год назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ፊፊ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ከሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ነው ሚያምረው ማሻአላህ 💜💞👍🙏🌹🌹👌👌👌👌

  • @samirasaeed4457
    @samirasaeed4457 14 дней назад

    😊

  • @ommaria-rt7ck
    @ommaria-rt7ck Год назад

    አሰላሙአለይኩሙ ወራመቱላ ወበረካቱ ሰላም ፋፊ የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ

  • @mdenk5698
    @mdenk5698 11 месяцев назад

    ❤Amsgenalhu Mokerawu Tmerabtalehu Brche

  • @AmalZiad-c5d
    @AmalZiad-c5d 5 дней назад

    ❤❤🥰👍

  • @zedusman
    @zedusman Год назад

    Aslamualeykum masha alah arif aserar new berchiliny

  • @zahraaman4269
    @zahraaman4269 Год назад

    ማሻላ በርቺጠክሪ ❤❤❤

  • @ZaharaNurato
    @ZaharaNurato 29 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ዱቄቱ በግምት ስንት ኩባያ ይሆናል?🎉🎉🎉

  • @EwTdw-oh2pn
    @EwTdw-oh2pn Год назад

    As wr wb salam ff enkane salam maxash yana bala moya ejesh yebark

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Год назад

    ዋውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርችልን❤

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Год назад

    ዋው ሲያስጎመጅ

  • @EmanOmar-jy1qp
    @EmanOmar-jy1qp 6 месяцев назад

    Woww❤❤❤❤❤

  • @ሠሚራተንታ
    @ሠሚራተንታ 5 месяцев назад

    ማሽአላህ🤙ቆጇነዉ

  • @aymenoseman8267
    @aymenoseman8267 Год назад

    ክሮሶን ሳዳው ይመቸኛል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ

  • @Alushi058
    @Alushi058 Год назад

    ማሻላ በርቺ እስኪ ጎራ በይ❤🎉

  • @ZainaAlmansoori-l7h
    @ZainaAlmansoori-l7h Год назад

    ❤❤

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Год назад

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ሁሉ ሞልቶ በሰላም በጤና ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም በተሰጠን እናመስግን ይችን ቀን ያላዩ አሉና ተመስገን እንበል ለዚች ሰአት ላደረሰን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹💮💐💐

  • @RahmaRahma-q6i
    @RahmaRahma-q6i 7 месяцев назад

    ስብአድሪጊሻለሁ

  • @RahmaRahma-q6i
    @RahmaRahma-q6i 7 месяцев назад

    ኪክባውድር አርግሻል አላየሁሽም አይደርግምእንደ