የኛ ነገር ማለቂያ መቆሚያ የለውም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 492

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +105

    የትግራይ ህዝብ ፀልይ ወደ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ፀሎት ይሰማል እና ። ጌታ እግዚአብሔር ከትግራይ ጋራ ይሁን።🙏🙏🙏💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛

    • @nigistzwda8562
      @nigistzwda8562 Год назад

      አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏በእውነት ህዝቡን ሊጨርስ ነው የአብይ መንፈስ እግዞ ስራውን እግዚአብሔር ያፍርሰው ቋቋቸውን ይደበላልቅባቸው 👁👁እኔስ ማሰብ ደከመኝ 😭😭😭

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад

      Ameeeeeeeeen ❤🥰💕🙏🙏🙏

  • @a.s.a1179
    @a.s.a1179 Год назад +5

    Brother Tefsh I appreciate u are correct Allah ybarkh with ur family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @mikiman4098
    @mikiman4098 Год назад +1

    Wow Tesfsh 👌 👏🏼 tnx bro

  • @abebaabeba2833
    @abebaabeba2833 Год назад

    ብትክክል ነው የገለፅከው ወንድም

  • @edna2022
    @edna2022 Год назад +10

    You know them well my brother .may God bless you❤💛

  • @ferewyniararsa6701
    @ferewyniararsa6701 Год назад

    እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Год назад +1

    ኣይ የኢ/ያ ህዝብ ልቦና ይስጥህ እግዚኣብሄር ህዝቡ እያወቀ ይሁን ሳያቅ ገድል ኣፋፍ ለይ ነው ያለው ለኣንድ ሰው ጠያቂ የለው ምን እየሆንክነው ብለው በጣም ይገርማር እግዚኣብሄር ኣይነ ልቦናችን ያብራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝

  • @الال-ش6م6ط
    @الال-ش6م6ط Год назад

    ትክክል

  • @urimarko6732
    @urimarko6732 Год назад

    ያልካቸው ሁሉ በጣም ትክክል ናቸው. መጨመር የምፈልገው የትግራይ ሕዝብም ገና ከመጀመርያው ጦርነቱን ሕውሓት ሲጀምሩት አንደም ቀን ሕዝቡ ወጥቶ በሰላማዊ ሰልፉ በማድረግ ተዉ ጦርነት አይስፋልግም አለሉም ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአሉት ሁሉ የሚሄድና የሚመራ የሚያምን ነው የተማሪው ሁሉ ጠንቋይ ሲሉት ወደ ጠንቋይ ይሚሄድ በውሽት ነቢያቶች የሚያምን ባአሉት ሁሉ የሚናዳ ሁኗል። ይህ የሕወሃት የ 27 አመት ውጤትም ይሁን ሌላ ምክንያት በአጭሩ ሕዝቡ ደንዝዟል። እውነትን ማየት አልቻለም

  • @bebetsegay5587
    @bebetsegay5587 Год назад

    Absolutely true

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Год назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ የተበላሸ እንቁላል ሆኗል

  • @hailufentie7661
    @hailufentie7661 Год назад +1

    አንደበቴ ሆነህ ስላገኜሁህ በጣም አመሰግንህ አለሁ ።

  • @SM-lu6ly
    @SM-lu6ly Год назад +3

    I couldn’t have agreed more with you! That is true, we have been believing on the fake Ethiopian identity for so long and it’s time to end it.

  • @tsegentukubatgrnafla2789
    @tsegentukubatgrnafla2789 Год назад +2

    ኡነት ያንተ ይበልጣል 1000ይበልጣል

  • @eyobdebessai390
    @eyobdebessai390 Год назад

    God bless you

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Год назад

    Tst great man

  • @etentertainment7374
    @etentertainment7374 Год назад +2

    Awet for tigray

  • @sefiniomurad3327
    @sefiniomurad3327 Год назад

    The real man

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Год назад +72

    ኣስመሳይ ህዝብ እንደዚ ነው!!!ኣምሰሉነት ሓደገኛ ሕማም እዩ::ንልዕሊ 3 ዓመታት ዝተጨቆነ ህዝቢ ኣብ ሎሚ በጺሖም ሓውና እዩ ክብሉ መን'ዩ ክሓፍረሎም?!እዚ ናይ ኣብይን ኢሰያስን ክሽየጥ ዘይኽእል ፕሮፖጋንዳ እዩ::ህዝቢ ትግራይ ኣምላኽ ባዕሉ ደኣ ጽንዓት ይሃብካን ይሓልኻን እምበር ካብዚ ዕሱብን ናርማል ዘይኮነ ህዝቢ ኢትዮጵያስ ተሪፍካ ኢኻ::ብርግጽ ትግራይ ዋጋ ትኸፍል ኣላ ግን ራህዋኣ ርሑቕ ኣይክኸውንን ከምዚ ንዓና(ንኤርትራውያን)ን30 ዓመታት ዝወሰደልና መሪር ቃልሲ::ኣብዚ ሓጺር ግዚ ኣብ ትግራይ ሓጺርን መሪርን ቃልሲ ሪእና ኢና ግን ብተኣምር ዓብይ ነገር ክንርኢ ሙኻንና ርግጸኛ እየ::
    ንትግራይን ህዝባን ኣምላኽ ሓይልን ጽንዓትን ይሃብ!
    ውድቀት ንጨቆንቲ!!!

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 Год назад +89

    ለህሊናህ እውነት ስለምትኖር እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ቀጥልበት ወንድሜ

    • @yeurbhfof5703
      @yeurbhfof5703 Год назад +1

      እረ ተስፍሽ ከፍለ ሃገር ወደ አርሲ በለሊት በር እያንኳኩ ነው ያሶጧቸው ስልፍ በቀበሌና በካድሬዎች 🤔 በውጮዎች ልንገዛ ነው እያሉ ያሶጡት ይገርማል

  • @samigola
    @samigola Год назад +57

    አቦ አምላክ ይባርክህ ተስፍሽ ምንግዜም እውነት መራራ ናት አንተ ንጹህ ህሊና ነው ያለህ አምላክ ይጠብቅህ ከጠላቶችህ ይከልልህ ኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Год назад +20

    ለእውነት ይቆምክ እግዛብሄር ይባርክህ ተሰፍሸ

  • @tintom3224
    @tintom3224 Год назад +18

    ህዝብ ሆይ ይህን ሰው ስሙ ግዴለም ቢመራቹም እውነት ነው የሚናገረው

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 Год назад +17

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነቱን ስለምትናገር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selamburuk6406
    @selamburuk6406 Год назад +7

    እንዳንተ በኢትዮጵያ 5ሰዉ እውነትና ፍቅር የሚሰብክ ቢኖር ንሮ ኢትዬጲያ በእንደዚህ አወዳደቅ አትወድቅም ነበር ።

  • @hjjj4317
    @hjjj4317 Год назад +19

    በዚ ዘመን ሰው ሀይማኖቱ,ሕልናው በገንዝ በሸጠበት ዘመን እንዴት ሰው ተገኘ? (ዓለምኒ ሀላፊ,ፍትወትኒ ሀላፊ,ንብረትኒ, ሀላፊ እስመ ኩሉ ሀላፊ ውእቱ) ወንድማችን ቀጥልበት ሁለተኛ ነህ.

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Год назад +20

    በእርግጥ ልክ ነህ ሆዳም ህዝብ ሆኖ አደለም ተጨቁነን እንጂ መንግስት ሲፈቅድልን ብቻ እንጂ ሚያሶጣን እኛማ ብኖጣ ባስለቃሽ ጭስ ያስገባናል እኔም ጥያቄ ነበረብኝ ተስፍሽ አመሰግናለው👍

  • @peacelovetoall2669
    @peacelovetoall2669 Год назад +25

    Thank you for speaking the truth my brother God-bless you.

  • @fitsakidus
    @fitsakidus Год назад +21

    እውነት አርነት ያወጣል ❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 Год назад +9

    ተስፉሽ ወንድማችን እግዚኣብሔር ይባርክሕ ❤❤😘😘🙏🙏🙏

  • @najatopp5247
    @najatopp5247 Год назад +36

    ሀብትሽ ቀጥልበት በስም ህዝብ ትግራይ። እነመግናሃለን ወድሜ

  • @awelsied4427
    @awelsied4427 Год назад +12

    ለእውነት የቆምክ ስው ነህ ወንድሜ
    ኣልሃ ይጠብቅህ

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 Год назад +11

    ተስፍሽዬ ሁሌም ከእውነት ጋር ያኑርህ 🙏🙏🙏 እውንቱን ያውቃሉ አንዳዶቹ ፈርተውና ተገደው ያው ሌሎቹ እንደለመድት ሲያለቀልቁ ነው

  • @Ea-py1rb
    @Ea-py1rb Год назад +14

    ተስፍሽ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ፈጣሪ በተቸገርክበት ቀን ከጎንህ ይቁም ለሃቅ ስለቆምክ

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Год назад +9

    የምትለው ያልሃው ትክክል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ👍👏👌💯💯

  • @fthi3585
    @fthi3585 Год назад +12

    ቴስ ተባረክ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን

  • @whatiswrittennetwork
    @whatiswrittennetwork Год назад +3

    እነሱ በሻዕብያ ታምነዋል አኛ ግን በእግዚያብሔር እርሱ ደግሞ በቃሉ እንጂ በወታደርና በመሳሪያ ብዛት አይሰራም።

  • @mesertgirma2265
    @mesertgirma2265 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል ነህ::

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t Год назад +40

    ኣብዛኛው ኢትዮጵያዊ ስሜት እንጂ ስሌት ኣያቅም ማጨብጨብ እንጂ ለምን እያጨበጨበ እንዳለ የማይገባው ያእምሮ ዘገምተኛ ነው ፈጣሪ ከነዚ ይለያየን ሌላ ምንም ኣንፈልግም ቅድስቲ ድንግል ማርያም ህዝብኺ ሓደራ ቅዱስ ምኪኤል ስቃይናን ሞትናን ይኣኽለኩም ይበለና ኣሜን🙏🏻💔😭

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Год назад +2

      ስብስክራይብ ግበርለይ ሰኒይየ

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Год назад +1

      Tekatelsh 😂

    • @Mari-yp7yp
      @Mari-yp7yp Год назад +2

      ኣሜን😢☝️🤲🤲🤲

    • @grmaywkidan2285
      @grmaywkidan2285 Год назад

      ትግራዋይ ለኢትዮጵያ አይን ልቦና እስትንፋሷ ናት ይህንሁሉ ስል ያለ ምክንያት አደለም የመጀመሪያ ስልጣኔ ትግራይ የመጀመሪያ ንግስና ትግራይ ካህን ጳጳስ ፱ቱ ቅዱሳን ከሮም ተነስተየመነኑባት ከኦሪት እስከ ኃዲስ መስዋእት የተሰዋባት ትግራይ ዛሬ ሠማያዊው ሣጥናኤል ወልዶ ያሳደጋቸው እነ ጋኔል ክብሪት የዚህን ታሪክ ባለቤት ባለውለታ ከምድረገፅ ለማጥፋት አንዱ ጠብሠን እንብላቸው ከሰው ህሊና እናውጣቸው ሌላም ሌላም
      ግን መጨረሻ ሞአ ንበሳ ዘእምነገደ አኩስማውያን
      በታቦተ ፅዮን ማርያም ነው።

    • @abebagebreargay178
      @abebagebreargay178 Год назад

      አሜንንን😥😥😭🙏☝️

  • @selam801
    @selam801 Год назад +5

    እውነትህ ነው ተሰፉሸ እንደ ኢ/ያዊ ህዝብ አሰመሳይ የለም😒🙄

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 Год назад +9

    እውነትን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 Год назад +8

    ክብር ይገባሃል እዉነትን በሚገባ ያወቅሀት አንድየ ካንተ ጋር ነዉ ቀጥልበት በርታ

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ Год назад +6

    ላደንቅህ,ላመሰግንህህህህህህ
    ቃላት አጣሁ💥🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
    ህሊናዬ ውሰጥ ያለውን በሙሉ በአንተ አንደበት ሰማሁት
    ወተህ በማሰተማርህ በለጥከኝ
    much Respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @tdf214
    @tdf214 Год назад +5

    እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፍሽ ምርጥ ሰው በስራው ኩሩ ነህ ሃቅ ሃቁን ነገርክልን እናመሰግናለን ለታሪክ የሚቀመጥ ስራ

  • @mastorrramakone3267
    @mastorrramakone3267 Год назад +2

    ተስፍሽ አንተን የማቅህ ዛሬ አይደለም ያኔ እነ አይመኒታ የሱፍ አፕ ተስፍሽ መመህሮቻችን ነበራችሁ የስልክ ያጊዜ ተመልሶ አንድ በሆን እላለሁ 9ወይም ከዛበላይ አመት ሆኖታል ያ ፍቅር በፍቅር ነበርን ዛሬ አንተም ሰአቱም ሁሉም ነገር ተቀይሮአል እኛም ወደአገር ገብተን በገዛ ወንድሞቻችን ፍዳችንን ስናይ ብዙ ወን ድም እህት አተናል በአይኔ ነው ያየሁት በሚዳ ሰምቸ እንዳይመስልህ ዶሮና ድመት ነው የበላቸው አሞራ ድብ ይህማ የወግ ነው የገደሉትን ንፁህ ዜጋ አያስቀብሩም እንኳ አይንህ እያዬ ልጅህን ወንድምህን አባትህን እንዳታነሳ ተገልክለህ ዶሮ ስበላው ማየት ከሞትም በላይ ሞት ነው ስለዚህ ሚዛናዊ ሁን ለማለት ነው በስሜት እንዳትገፋ ዛሬም እንደትላቱ አከብረሀለሁ

  • @ማርያምየጠላየለውምየለውም

    እውነት በጣም ይገርማል ተስፍሽ ስለ ኢትዮጵያ እኔ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ እና በስደት ምክንያት እራቅ ብየ ያወቅኋት ኢትዮጵያ በፍጹም አይገናኙም ስለ በፍጹም ማለት ነው እና ምን ለማለት ፈልጊ ነው የልቤን ተናገርህልኝ እርግጥ ነው ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ አላት ሲባል ስንሰማ አንዳንዶቻችን መልካም ስብዕና ይመስለናል ።።።ተነግሮ የማያልቅ የጭቃኔ አይነትስ የት ሊደበቅ ።።።

  • @Raflow.
    @Raflow. Год назад +14

    ተስፍሽ My Brother አቤት ገለፃዎችህ ውስጤ ናቸው። አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ። አግኝቼህ ግንባርህን ብስምህ ራሱ ደስታዬን አልችለውም።
    አንተን በሃሳብህ የሚቃረን ሰው ካለ እውነትም IQ-ዋቸው ከመሬት ወለል በታች የወረዱ መሆናቸው እንዲረዱ እፈልጋለው።

  • @abiyehaftu7489
    @abiyehaftu7489 Год назад +2

    ተስፍሽ አመሰግናሁ ሁልጊዜ ተመስጬነው ማዳምጥህ እውነት ብቻ ስለምታወራ

  • @sabayemane6388
    @sabayemane6388 Год назад +36

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ህለ አውነት ❤👍

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Год назад

      ስብስክራይብ ግበርለይ ሳቢ

  • @denkulebelo4451
    @denkulebelo4451 Год назад +12

    God bless you for telling the truth one day we all gone understand it 🙏🏾, may the Lord bring justices to this country 🙏🏾❤️🙏🏾

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander2394 Год назад +2

    ልጃችህ እንደት ታድሎ ነው እንዲአይነት ስለ ሰላም የሚዘምረ አባት ስላለቸው

  • @tigraycountry5674
    @tigraycountry5674 Год назад +5

    ተስፍች አንተ የህልና ሰዉ ዘር መንዘርህ ይባረክ❤❤❤❤👌👌👌

  • @sarahss386
    @sarahss386 Год назад +10

    ልክ ነው ወዳጃችን 👍

  • @tigrawetieye434
    @tigrawetieye434 Год назад +41

    በቅርብ ቀን ኣዲስ ኣበባ ሂጄ ነበር ግን ትግራወቲ ነሽ ተብለን የሰፈር ሰው እነዚ ጁንታ ናቸው ብሎው ፓሊስ ጠርተው አሲዞን ነበር ግን አ/ር የተመሰገነ ይሁን ኣሁን ከኣዲስ ወጥቻለው♥️😘

    • @matahaileslassie3799
      @matahaileslassie3799 Год назад +3

      ተዓዲልኪ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Год назад

      ይሄን ያክል ደርሰዋል?በጣም ያሳዝናል

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Год назад +1

      Ajokum tegaru Amilake kulishab mestey wequ hizeby tigray eyu kelqem tigray Egizabhr eyu Amen 🙏🙏🙏

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Год назад

      @@ketzergaw2593 ቆዬ አኮ አዬጠቁሙ ሰንት ቤተሰቦቻችን ኣሳሰረው የገድልዋቸው አሉ

    • @abebagebreargay178
      @abebagebreargay178 Год назад

      ብሓቂ ።

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ Год назад +4

    💥ላደንቅህ,ላመሰግንህህህህህህ
    ቃላት አጣሁ💥🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
    ህሊናዬ ውሰጥ ያለውን በሙሉ በአንተ አንደበት ሰማሁት
    ወተህ በማሰተማርህ በለጥከኝ
    much Respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @astera8089
    @astera8089 Год назад +2

    ኣየ እንግዳ ታከብራለች ክክክክክ አልጋ ኢዘህ አድረህ እኮ 12 ስአት ነው ውጣ የምትባለው እግዳ ተቀባይ የምለው ዘፈን አላቸው እዲ እግዳ መቀበል አይታወቅም ተስፍሽ ለእውነት መቆምህ ፈጣሪ ይባርክህ 💖💖💖 ይሀ የሚቦጫረቀው ያለው ተወው ብቻዉን አይገጥምም ታድያ ምድረ አመዳም 🤣🤣🤣🤣

  • @hiwi009
    @hiwi009 Год назад +3

    የዐቢይ ውሽትነቱን ስው ሊገባው ያልቻለው ምንድነው

  • @saraabraham3663
    @saraabraham3663 Год назад +1

    የአብይ አህመድ ቡድን ለምን ተነካ ብለን ፡ሰልፍ የምንወጣ ኢትዮጵያዊያን ፡የአዕምሮ ማበልጸጊያ ተቋም ያስፈልገናል ፡በእውነቱ!!

  • @alemneshe
    @alemneshe Год назад +9

    Thank you tesfish u are telling the truth God bless you brother 🙏🏻 ❤️

  • @tesbeylul41
    @tesbeylul41 Год назад +6

    100% agree. የውሸት ትርግቱ ቁልጭ ብሎ የሚታይህ ከሃገር ወጥተህ ስታየውና ከተለያዩ የዓለም ህብረተሰቦች ጋር interact ስታደርግ ነው።That’s is the key problem for Ethiopia and Eritrean people. We have a lot of አሽቃባጮች. Thank you for your continuous contribution to enlighten the society!

  • @slamf6420
    @slamf6420 Год назад +2

    ይህ መሆን የነበረበት የውጭ ዜጋ ኤርትራ ገብታ ሀገሪቱን ስታንቀጠቅጥነ ስትግጠው ኢትዮጵያ ህዝብ ስልፍ ያልወጣ አሁን የትግራይ ህዝብ እየተጨፈጨፈ በአብይነ በኤርትራ መንግስት ግፍ ይድረስበት ብሎ ስልፍ መውጣት ያሳዝነል.

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Год назад +2

    ተስፍሽ ፀሎት ፀሎት ለትግራይ ህዘብ ተሰባስበው የውጭ ወራሪ ሻኢቢያን አስገብተው እያጠፉት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ግፍ እየተዋለ አይቶ ዝም ብለዋል ፈጣሪ ፍርዱን ያውርድ

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 Год назад +1

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የመጨረሻ ውሸታሞች ናቸው እኔም እሄን ቃል እጠቀማሐው ለምን ካልከኝ ቡዙ ችግር አልፌ አለው ስትወድቅ ይስቃል ስትነሳ ዶሞ በክፋት እንድትወድቅ ያደርጋል የኢትዮጵያ ህዝብ ሞራል የለውም የዘቀጠ ህብረተሰብ ነው ያላት

  • @nigstaradom8368
    @nigstaradom8368 Год назад +14

    ሰላም እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን ❤️❤️❤️👍🌹💐

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Год назад +4

    አግዚአብሔር የባርከህ አውንተኛ ሰው 🙏

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Год назад +2

    ተስፊሽ በጣም ያሳዝናል ዝብ የሞተ አልመሰላችውም የሚግርም ነው የጥላቻ ንግግር የነዙ ሰውን ማጫረሽ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ

    ምርጥ ሰው አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ።

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Год назад +1

      ሰብስክራይብ ግበርለይ እሙየ

  • @mikelife101-x9p
    @mikelife101-x9p Год назад +6

    You're exactly on point Tesfish. Thx

  • @abellgebremariam3375
    @abellgebremariam3375 Год назад +9

    I have been following you for years ,and i admire your kindness , knowledge and integrity.God bless you . Tes.

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Год назад +5

    በ 21 ክፍለ ዘመን አስገድዶ ሰልፍ ማስወጣት ሼም ሼም ሼም ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😨😨😨😨ተስፍሽ ፈሪ ህዝብ ነው ብለሐዋል እስከዛሬ ነው ብየ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አላስብም ነበር 🤔የሳይኮለጅ ትምህርት እውቀት ስለሚጎድለን እንጂ ሽለላ ፍኮራ እኔ እኛ ማለት መልካም የሰራ ኣለማመስገን ከባለ ግዜ ጋር ማሸርገድ እኮ የፈሪ ያለመንቓት መሰልጠን ምስክር ነው 🤔የአድዋ ታሪክም የትግሬዎች ታሪክ እንጂ የኢትዮጵያን ታሪክ አይደለም ውሸታም ቦቅባቃ ሁላ ስለሰላም መልካም አስተዳደር ልማት የስራ ኣጥ ማጥፋት ኢኮኖሚ ማስተካከል ሰልፍ ወጥቶ መንግስትን ኣስጨንቆ ስልጣኑ በአግባብ እንዲመራ ያለዝያ ስልጣኑ ለሕዝብ እንድያስረክብ አያደርግም እንደ ህዝብ ተገፋፍቶ ተሰባብሮ ለማይረባ ፕሮፖጋንዳ ከሚገባ ቤቱ እረ ከዚህ ቁንጣቁጥ በሐቅ በህግ የምትመራ አገርና ህዝብ ስጠን ኣምላኬ ሆይ መልካም እውቀት ያለው ህዝብ ስጠን ብሎ መፀለይም ለካ ያስፈልጋል መልካም መሪ ስጠን ብሎ ከመፀለይ 🤔ምክንያቱ መሪ የሚወጣው ከህዝቡ ነው እና ከዚ ፈሪ ህዝብ የወጣ መሪ ቢገድል ብያስር ብያስደሐይ ስራ ኣጥ ብያበዛ በጉልበት አስገድዶ ሰልፍ ብያስወጣ ብያስር ብያስርብ ብያስጨንቅ ምን ይፈረድበታል ከማን ወጣ እና???? ፀሎታችን እምነታችን እራሱ ግራ የተጋባ ነው 🤔በ እዝያ መተት ምዋርት ጥንቆላ ሞልተዋል ኣስማት ጠብ አይልም ስራው ድያብሎስ እግዛብሄር ግን 100%የለም በእነሱ ዘንድ እኛ እኮ ሰይጣንና እግዛብሄር ገንዘብ ጥላቻ ፍቅር አብሮነት መለያየት እኩል የምናስኬድ ህዝቦች ነን 🤔ታድያ መልካም ህዝብ ደፋር ንቁ እውቀት ጥንካሬ ለዓላማው በማንም የማይመራ ስጠን ብሎ መትጸለይ ያስፈልጋል ከዚህ ህዝብ የሚወጣ መሪ ሼር ቶንኮል ጥፋት ውድመት የለዉም እና ፀሎታችን ጭምር ይቀየርልን እላሎህ 🤔

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 Год назад +2

    ተሰፍሸ አብይ እኮ የኢትዬጽያ ሕዝብ እኮ ሾርት ሞሚሪ ነዉ ብላቸዋል

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    እንደ አንተ እውነተኛ ስው የበዘለን ተስፍሽ ❤

  • @meskeremleta2657
    @meskeremleta2657 Год назад +4

    ተስፍሽ እውነት ነው የምልህ ተስፋ የሚያስቆርጥ በተለይ የህዝቡ ምን አይነት ጭቃ እንደሆንን

  • @PoPo-gu1jk
    @PoPo-gu1jk Год назад +4

    የእውነት አባት በርታ ወንድሜ

  • @akazehaftu7898
    @akazehaftu7898 Год назад +1

    ብጣማ ይገርማል አረ እደት እት ነው እደዛ እማሎት ጨፍጨፍ ልጨርሽ ነው ሃሳባቻው እግዚአብሔር ይመስገን ትግራይ በፈጣረ ሓይል ኣለን እንባቹ እየበስን 2ዓመት ሙሎ

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ Год назад +7

    ተሰፍሸ የኔ ኣስተዋይ ነህ 💗💗💗💚

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Год назад

      ሰብስክራይብ ግበትለይ ጓል ወየንት

  • @Joymberhe
    @Joymberhe Год назад +6

    Wow! Well said I agree with you 👏 👍 100%

  • @samuelhagos7219
    @samuelhagos7219 Год назад +1

    ተስፊሽ ጅግና አንተ ለኡነት የተፈጠርክ ሰው ነህ እድሜ እና ጠና ይስጥህ

  • @NC.237
    @NC.237 Год назад +8

    Respect Tesfish 🙏

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Год назад +1

    ትክክል ይህን አጨብጫቢ ህዝብ እንካን አወኩት ነገም ለሌላዊ ህዝብ ያስጨርሳል

  • @selamburuk6406
    @selamburuk6406 Год назад +16

    . የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ👃👃👃

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Год назад

      ስብስክራይብ ግብፕርለይ ሰሊ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Год назад +1

    እኔ ልቤን ያመኛል ተስፍሽ
    ይኼ አሳፋሪ ህዝብ 👀
    ካልወጣቹ ችግር አለ ብለዋቸው ነው
    ተስፍሽ እውነትን ሁሌም አጋልጥ👁👁👁

  • @DanielNetetsereab
    @DanielNetetsereab Год назад +7

    So many thanks for your truthful, candid and frank opinion!

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ Год назад +1

    ላደንቅህ,ላመሰግንህህህህህህ
    ቃላት አጣሁ💥🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
    ህሊናዬ ውሰጥ ያለውን በሙሉ በአንተ አንደበት ሰማሁት
    ወተህ በማሰተማርህ በለጥከኝ
    much Respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 Год назад +1

    ኢትዮጵያዊ ምን ያህል አስመሳይ እንደሆነ የምታውቀው ከኢትዮጵያ ስትወጣ ነው የምታውቀው 👊👊👊👊👊 🙏🙏🙏🙏

  • @kerenkeren9053
    @kerenkeren9053 Год назад +2

    ደም የጠማው ህዝብ

  • @gebregziabherabay5320
    @gebregziabherabay5320 Год назад +9

    God bless you brother!

  • @amirosman3829
    @amirosman3829 Год назад +18

    You are absolutely correct, and I appreciate your honesty. You're doing a great job.

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 Год назад +4

    The Ethiopian people are pretending scared of those who supported Abbey Ahmed. The Tplf and Tdf are generous and kind of disciplined and diplomatic ✌️so We never give up on them. Thank

  • @dawit4227
    @dawit4227 Год назад +1

    Lie,hatred and evils are in Ethiopians blood. They never change.ውሸት ጥላቻ እና ክፉ አስተሳሰብ በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ውስጥ ነው። መቼም አይለወጡም።

  • @selam5239
    @selam5239 Год назад +3

    ስለ እውነት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ክብር ይስጥህ🙏🙏

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Год назад +1

    ሲደበድቡ ቢውሉ ትግራይን ሲያፈርሱ ቢኖሩ ትግራዋይ እስከ ደም ጠብታ ይፋለማቸዋል. ።አይረግጧትም ቢረግጧትም አይወጡም እዛው ይቀበራሉ ።ትግራዋይ ተባዕ ጅግና ኹሩዕ መንነት ዩ ።

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 Год назад +1

    የትግራይ እህት እናት የደፈረው ማነው ማነው ህፃናት አዛውንት የጨፈጨፈ በአየር በሚሳኤል ሳይቀር ማነው ወጣት በእሳት ያቃጠለ ከነ ህይወታቸው

  • @ZoroRonoroa1st
    @ZoroRonoroa1st Год назад +1

    እውነት ና ተስፍሽ፡ የማይነጣጠሉ ናቸው። ዛሬ በገንዘቡ ስኳርና በርበሬ ኣትገዛም እንዳይባል፡ በውሸት ትግራይና ኣሜሪካን ኮንኖ፡ ኤርትራና ራሻ የሚያኮግስ ህዝብ ነው።እነዚ ፓፔቶች ሁሉ የመለስ ዜናዊ ናቸው።

  • @tadessetadesse8104
    @tadessetadesse8104 Год назад +1

    ጊዜ የሰጠው ሌባ ለጊዜው ይንደላቀቃል ግን አይተኛ!!!
    መንግስት ህዝብን አስገድዶ
    ልጆችህ ወንድሞችህ ኢኮኖሚህ እያጠፋሁልህ ነው አገርህን በጦርነት እያተራመስኩል ነውና ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተህ ደግፈኝ ብሎ የሚያስገድድ በአለም ታሪክ
    ለመጀመርያ ግዜ

  • @soltube4581
    @soltube4581 Год назад +2

    ተስፊሽ💛❤️👍 big respect

  • @maryamawithabeshawa5916
    @maryamawithabeshawa5916 Год назад +1

    ህዝቡ ሰልፍ ስለሚወድ አደለም እሚወጣው በጉረሮ ተይዞ ነው ምን ያድርግ በየቀበሌው ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጠውም ብዙ መከራ ነው እሚያደርስበት ስለዚ ለመኖር ብሎ የተባለውን ያደርጋል

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Год назад +1

    ብልጽግና ወራዳ ህዝቡ ወራዳ የኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ፍርክስክሷን ወጥታ ማየት ምኞቴ ነው ።ምድረ ቆሾ ቆንቦሬያም ።

  • @ephar133
    @ephar133 Год назад +1

    ተስፍሽ ህብረተሰብ ያንተን አስተሳሰብ እሩቡን ነው ያጣው ጥላቻ እስከ መቃብር ድረስ እንዴት ይኮለኮላል የወንድማማች ጦርነት እሚሉት ትርክት ቢቀየር ጥሩ ነበር ወይ ደሞ ኤርትራ የኢቶዬጽያ አካል ነች ብለው በግላጭ ይናገሩ መጨረሻው ግን ጥልቅ ጨለማ ነው እሚሆነው

  • @zaraynew8048
    @zaraynew8048 Год назад +1

    እውነት ነው ተስፍሽ ያንተ እውነት ይበልጣል ምክንያቱም ሁሉንም በማስረጃና በመረጃ ነውና የምታምነው