ጥላሁን ገሠሠ - አጥንቴም ይከስከስ - ዘማች ነኝ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 69

  • @gelilazewdie2797
    @gelilazewdie2797 3 года назад +11

    ጥልዬ የተውከው አሻራ በጣም ያስደስታል የምትወዳት ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @Brikti
      @Brikti 3 года назад +1

      Amen 🙏🏽. He was special.

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 года назад +6

    አቤት ግዜ በኢትዬጵያዊነት ህውሀት መቶ ሲከፈፍለን መጨረሻቸው ገደል ተራራ ያንቀጠቀጠ የሚያስቀኝ አባባል ።

  • @aliseman7491
    @aliseman7491 2 года назад +9

    በወያኔ የሀገር ፍቅሩን ስሜት የተነጠቀው ያሁኑ ትውልድ ጠዋት ጠዋት ይሄንን ዘፈን ማዳመጥ አለበት

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 Год назад

      Haha

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres Год назад

      ወያኔ ይብዳህ ቆሻሻ

    • @aliseman7491
      @aliseman7491 Год назад

      @@mulalemWeres
      አንተ ደንቆሮ

    • @talemm
      @talemm Год назад

      Woyane Ethiopiawi nw ante stupid

    • @aliseman7491
      @aliseman7491 Год назад +1

      @@talemm
      አይደለም ሆኖም አያቅም አንተ መሃይም

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 года назад +11

    ሕወሃት ወርቅ የነበረችውን ሃገራችንን በዘር በታተናት። ፈጣሪ ግን ይሰበስባታል

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 года назад +1

      ወያኔንም ለዘዘላለም ያዳክመው!ይባስም አያምጣብን!!!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 4 месяца назад

      ሕወሃት ኢትዮጵያን በታትኖ ራሱም ዋጋውን አግኝቶ ተበታትኗል፣ ቀንደኛ ዘረኛ መሪዎቹም ተምቤን በረሐ ላይ አይሆኑ ሁነው ቀርተዋል፣
      አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ፣ የኦርቶዶክስ እና የአማራ ጠላት የሆነው ሠሐይሙና ዘረኛው ሰይጣን አቢይ አህመድ ተነስቶ ኢትዮጵያንና አማራን እያጠፋ ነው! እሱም አይሳካለትም ፣ ተሸንፎ በሰራው ወንጀል ይፈረድበትና ጃንሜዳ በሕዝብ ፊት በገመድ ይሰቀላል! በሱ መቃብር ላይም የኢትዮጵያ ዳግም ትንሳኤ በታላቅ ክብር በአለም ይታወጃል፣ ታላቁ ሰንደቃላማዋ ማስገደሉ ቀርቶ በክብር ከፍ ይላል! ሁሉም ዘረኞችና እርጉዝና ሕፃን አራጆችም እንደ ወንጀላቸው ከአቢይ ጋር ፍርዳቸውን ይቀበላሉ! በኢትዮጵያ ታላቅ ሐሴትም ይሆናል! ይኸ በቅርቡ በኢትዮጵያ ይከናወናል !

  • @sulemanhasen4502
    @sulemanhasen4502 2 года назад +3

    ልዩ የሀገር ፍቅር አገላለፅ=ጥበብ ራሷ አፍ አውጥታ ሥትናገር !!!

  • @blackstone07
    @blackstone07 3 года назад +5

    አረ ጥልዬ ነፍሴ የምር ሃገር ወዳድ ነህ። ሥራህ ሁሌም ህያው ነው በትውልድ ሁሌም ስትዘከር ትኖራለህ።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 месяца назад +1

    This song was my Ira አስታውሣለሁ ጥላሁንና ብዙነሽ በቀለ አንድ ላይ ሆነው ፈረንሣይ ለጋሲዮን 07 ቀበሌ ላይ በተዘጋጀ ባዛር ላይ ተገኝተው የወታደር ልብስ ለብሰው በማእከላዊ እዝ አጃቢ ኦርኬስትራ ታጅበው ተራ በተራ ሲዘፍኑ ጥላሁን እሄን ነበር ሲዘፍን ያየሁት ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ቆሞ ወርቃማው ዘመን ወኔና ሞራል ያለው ትውልድ የነበረበት ጊዜ

    • @zewdusisay4757
      @zewdusisay4757 2 месяца назад +1

      You are right. I remembered that ceremony. I am still living there.

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 9 месяцев назад +2

    ክቡር ዘበኛችን የሠፈራችን ድምቀት የሀገራችን ኩራት የኛ አባት አሳዳጊያችን መደሰቻችን

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Год назад +3

    Your honor Dr. Tilahun Gesese,
    You are our legendary , most famous and unforgettable musician with a sweet vocal voice. You will be remembered forever by true Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 . Mercy for those bandas and traitors who betray their own blood and flesh for the sake of mammoth supporting the criminal terrorist group TPLF Woyene junta going to the the high treacherous level of disbanding and scattering their own family by covering in a false Facebook cover name "Tigray Genocide Amen Amen".

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 года назад +3

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @وبنب-ذ5م
    @وبنب-ذ5م 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ትኑር

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 4 года назад +4

    When I see may hero Telahun i see may great country Ethiopia you are one of greatest Ethiopian heroes RIP may hero allways messed remembers !!

  • @woubishetsisay3066
    @woubishetsisay3066 10 лет назад +15

    Thanks for uploading this video, it is a symbol of national patriotism & a dedication to those who lost their lives defending their mother land against traitors & bandits!

  • @hamsalukasu8894
    @hamsalukasu8894 7 лет назад +9

    Thank you for uploading this music.One of the greatest song of our time.We are gonna hear this music many more times after the destruction of Tigre Mercenaries pretty soon.Ethiopia will be free and Democratic.

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 2 года назад +6

    Tilish the 🦁lion , Rest in Peace. 🙏

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Год назад +1

    I love this song I’m crying

  • @jerajigaliano8846
    @jerajigaliano8846 6 лет назад +7

    what makes me unbelievable about this clear tune of Tilahun is it's live! wow

  • @Gantana844
    @Gantana844 7 лет назад +8

    love, respect and honor for you sir, Tilahun Gessesse. irreplaceable !

  • @abrahambojien1896
    @abrahambojien1896 10 лет назад +13

    i looked for this video all my life! thanks for the upload..Tille ambessaw ! always true to his identity, look how handsome he was!..Tille you are one of the few who brighten this world....zemach negne korat le hagere...

  • @solomonhagos3050
    @solomonhagos3050 7 лет назад +6

    Wow ጥላሁን Bless u

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 лет назад +16

    ብትቅበዘበዙ አልፋችሁ ከልኩ
    በእንድነት ብለናል አገሬን አትንኩ፤
    love it!!

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 Год назад

    አሁን የብልፅገና ካድሬዎች ይዚ ሙዚቃ ያለው ስሜት ቢኖራቸው ብዬ ተመኘሁ

  • @truth2btold66
    @truth2btold66 11 лет назад +5

    Something that I was looking all my life.

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 8 лет назад +5

    one of the best song

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 4 года назад +4

    Love uuuuuuuuu teleshi

  • @take12344
    @take12344 3 года назад +2

    Enemies and bandas shall disapear and hang themeselves like Judha.Ethiopia shall prevail and the people will prosper before haters.Good deed will make above cemetery.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад +2

    Wow

  • @teshayearaya1712
    @teshayearaya1712 7 лет назад +5

    Gash Telahun is Oromo and he love Ethiopia. He must be hert broken when he see somo Oromos hating Ethiopia

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 Год назад +1

      Lucky him not witnessing few Oromo politicians working day and night for the demise of his beloved motherland!!!

  • @dessiebiru8760
    @dessiebiru8760 8 лет назад +8

    ለእናት አገራችን።

  • @biniyammitiku2738
    @biniyammitiku2738 3 года назад +1

    Ende yedrom TV next alew ende😁👍

  • @tedyasmare
    @tedyasmare 6 лет назад +3

    tank you

  • @Gantana844
    @Gantana844 7 лет назад +4

    please upload all the short clips brother.

  • @addisutadese-wk6lp
    @addisutadese-wk6lp Год назад +1

    አይ! ለጥሌ ሰባል ሞት ባልኖረ

  • @mmmhuyilu2018
    @mmmhuyilu2018 8 лет назад +7

    አይ ድምፅ ጥልሺየ እማይመለስ ሆነ

    • @namedrophabtewolde1675
      @namedrophabtewolde1675 7 лет назад

      123ertr ጥሌዬ በለዉ አንተ ወያኔ ወይም አንተ ሻቢያ ተገጣኝ

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 7 лет назад +1

      ጥሌ እንበሳው...

    • @talemm
      @talemm 7 лет назад

      Make no mistakes, unlike Shabiya, Woyane/Tplf loved Tilahun Gessese and his songs. They have no problem with his DERG era patriotic songs. General Hayelom once admitted he used to listen some of tilahun's old songs while in meda.

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Месяц назад

    The time during this music was a bloody war in Ethiopia.Not werkama time.

  • @YaredMy-p2l
    @YaredMy-p2l Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 года назад +1

    የት ደረሰ ይሕ ኦርኬስትራ?

  • @lebaalahyidfahadg676
    @lebaalahyidfahadg676 8 лет назад +1

    ፡ጀማል

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 4 года назад +2

    ውድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @EthioMust
    @EthioMust 8 лет назад +4

    አይ ድምፅ

  • @michaeldaniel9472
    @michaeldaniel9472 3 года назад

    አጥንቴም ይከስከስ

  • @gadi6563
    @gadi6563 2 года назад

    የቀበና ወንዝ ተብዬ ዩቲውቦች፣ምነው ተምታታባችሁ? ቪዲዬውውን እስቲ ደግማችሁ እዩት

  • @ykt4447
    @ykt4447 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር