የአማራው ትግል ተቃርኖ እና የተደራጀ የፖለቲካ ኃይል መፍጠር አለመቻሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • የአማራው ትግል ተቃርኖ እና የተደራጀ የፖለቲካ ኃይል መፍጠር አለመቻሉ?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Комментарии • 60

  • @BereketBarud
    @BereketBarud 4 месяца назад +3

    የኃ/ኢየሱስ እይታ እጅግ በጣም ገዥ እና ውድ ሀሳብ ቢሆንም ፣በብሔርተኝነት ለጦዘ ግለሰቦች ብዙም ተቀባይነት የለውም ።

  • @zelalemtolesa749
    @zelalemtolesa749 4 месяца назад +2

    Great discussion! You are coming to your mind! Keep it up!

  • @destatesema2882
    @destatesema2882 4 месяца назад +5

    በዚህ 6አመት እንዳየነው የአማራ ብሄርተኝነት በህግ የበላይነት ሳይሆን መሄድ የሚፈልገው በ21ኛ ክፍለዘመን የተማረውም ያልተማረውም የመንጋ ፍርድ ፍቅር ያለው ህ/ሰብ ነው ያየነው።

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 4 месяца назад

    Milion times perfect discussion. Bravo to both of you.

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 4 месяца назад

    This guy is very smart !

  • @alula961
    @alula961 4 месяца назад

    ኢርሚ ከማይሆን ሰው ጋር ነው እየተወያየህ ያለሆው ፍፁም ብልፅግና ነው ካልሆነ የአማራ ቁጥር አንድ ጠላት እንዴሁም የኢትዮጵያም ጠላት ነው ምርጥ ተከፋያ ነው

  • @alwanhabesha9277
    @alwanhabesha9277 4 месяца назад

    Nice dissolution really I like it 👏👏👏 🙏👍❤

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад +1

    ይገርማል የንጉስ ህይለየሱስ ትንታኔ መድሐኒቱን በትክክል ሳይወስድ ታስቀባጥረዋለህ ኤርምያስ ነፍስህ አይማርም

    • @SsSs-du4cp
      @SsSs-du4cp 4 месяца назад

      Kkkkkkkkkkkk ይመችህ አቦ !

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 4 месяца назад

    👏👏👏👏👏

  • @teddybest02
    @teddybest02 4 месяца назад +1

    ሃይለየሱስ አዳሙ ጥሩ ሃሳብ አቅርቧል

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl 4 месяца назад

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 4 месяца назад

    ሰማይ ዝቅ ፣ መሬት ከፍ ቢል ፋኖም ሆነ አማራ መሰባሰብ አይችልም ። የምትፈይዱትም የለም። እየጎረጎራችም ለአንደና ለመጨረሻ ጊዜ መታረጃችሁን እየሳላችሁ መሆኑ መታወቅ አለበት ።

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 4 месяца назад +1

    አማረ ፖለታካ ወደ አንድ ያልመጣው የፊዳል የአሶተሳሰብ ስርአት ሳላላቸው ነው። ፊውድ ማለት መቀራመት ማለት ነው

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 4 месяца назад

    ኤርሚ እነዚህ ሰዎች ወደዱም ጠሉ ወይም ወደዱህ ጠሉህ እውነቱ ይኸው ነው፡፡ ነገር ግን ምቀኝነት ክፉ መንፈስ ነውና አንዳቸው ለአንዳቸው ምቀኛ እንደመሆናቸው መጠን አበደን አይስማሙም፡፡ ሌላኛውና ዋነኛው ውድቀታቸው ሌላውን መናቃቸው ብቻ ሳይሆን እርስ በርሳቸውም ይናናቃሉና ካቶም አይተማመኑም፡፡ 49:31

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    የሥልጣን ፀብ የለም በፋኖ ውስጥ።ያለው ችግር የእናንተ አይነቱ ባንዳ ጣልቃገብነት ነው።በተመሳሳይ የግንቦቴዎች ማቆጥቆጥ ነው።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 3 месяца назад

    ደስ የሚለው ሁለት እብዶች ለትንተና ተቀምጣችኋል። አማራ እንደህዝብ ብልፅግና ጠላታችን ነው እያለ እናንተ እብዶቹ ደግሞ ደግፉት ትላላችሁ። በእርግጥ ሌላ ስራ ስለሌላችሁ እዚህ ላይ ተጥዳችሁ ቀባጥሩ። አሁን በእናንተ ቤት ተንተና ላይ ናችሁ።😂😂😂😂😂😂😂

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад

    እናት ወልዳለች እንዲህ አይነት ትንታግ የሆነ ፖለቲካ ተንታኝ በዚህ አካሔድ ሚድያው የተመልካች ድርቅ ይመታዋል ሰው አጥቶ ነው ይህን ልንጉፍ ጨፈቃ እሚያቀረሽው

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    የባንዳ ወንድም አያስፈልግም ሁሉም ይወገዳል።

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    ኤርምያስ ስለአረጋ ሲያወራ በትክክል የብልፅግናን ተልእኮ የተቀበለ መሆኑን አረጋገጥኩ።

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 месяца назад

    አልተከለከለም ሸዋ እንዳይገባ ውሸት ነው

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад +1

    ይኽ እብድ ሰውዬ መድሀኒቱን በስርአት ይውሰድ ንገረው

  • @tsigeabreha7538
    @tsigeabreha7538 4 месяца назад +2

    እርምያስ ከትናንትና ወድያ ከአቶ ሃይለየሱስ ጋ ስትወያዩ አቶ ሃይለየሱስ ትግራይ በተከሄደው የዘር ማጥፋት እቂት ጆኖሳይድ አልተፈፀመም ሲሉ ሰምቻሎህና ከየአቅጣጫው የሚወጣውን ጥናት ውድቅ እያደረጉት ነው ማለት ነውን?

  • @reflection9636
    @reflection9636 4 месяца назад

    In my view I divide the Amhara movement. One the pro Abiy Fano movement that participated in the Tegray genocid that still wants the imperial borders. Two the neftgna group that feels they are the champions of Ethiopia and feels they should be on top. Three group that wants a democratic representative Ethiopia. 4 Hybrids of the above.

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 месяца назад

    ኤርምያስ፤ እነዚህ፡ እርስ፡ በርስ፡ የማይስማሙ፡ እንዴት፡ የሽግግር፡ መንግስት፡ ውስጥ፡ አገር፡ ሊመሩ፡ ይችላሉ???

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад

    ጎጃሜነት ጎንደሬነት ሽዋ ወሎዮ ዘፈን ላይ ፈልገው በለው

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 4 месяца назад +2

    ደንበኞ ቀባጣሬ ጎጃሜ ነህ እከክ

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 4 месяца назад

    Addis compass = tplf

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    አረጋን ለማዳንም አሰበ እኮ ኤርምያስ አይ መጃጃል።

  • @temesegeneengeda7955
    @temesegeneengeda7955 4 месяца назад

    በቂ ጥናት እና የተጨበጠ መረጃ ሳይዙ በመሰለኘ ትንታኔ ይሰራል እንዴ?
    ለነገሩ የያዛቹህትን አላማ ለማስረፅ የምታደርጉት መንፈራገጥ ይመስለኛል።

  • @HBhaw2436
    @HBhaw2436 4 месяца назад +1

    ኤርምያስ ሚድያህ እከታተለው ነበር ይህ ደደብ ጆኖሳይደር ስታመጣው ቃር ቃር እያለ ንው ።

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 4 месяца назад

    The truth of the Amhara are not yet revealed. Amhara means orthodox christian , since most of today's Amharas are Oromo,Agaw,bejaa,gumuz even Tegaru by origin.

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    ኃይለኢየሱስ የሚባል እብድ የሆነች ቃል ሲናገር የብልፅግና ኮንዶም የሆነው ኤርምያስ እንደኖት ይጽፋል።የሚገርሙ እብዶች።የፖለቲካ ትንታኔ እንደዚህ ከሆነ ድንቁርና ቁዱስ ነው።

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 4 месяца назад

    Zimcha amhara ermiyas and hilysus

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 4 месяца назад

    Hilysus way u came by fana tv

  • @ritaahmed8714
    @ritaahmed8714 4 месяца назад

    Weizero Ermias
    Every one knows your ambition . u invite such a naive person like Haileyesus all the time to undermine the Amhra struggle .

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 4 месяца назад

    Addis compass no need talk about amhara people. Leave it for the Fano. This media is here to divide the Amhara people… so please cautious.

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 месяца назад

    LEMNDNEW QENA BLO MAYQEMETEW ANGETU WUST BRET ALE EDE ? MCHOT AYSETM !

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    ኧረ ጥያቄ ከተቀበላችሁስ መልሱልን።
    አንደኛ፦ የእናንተ አላማ ምንድን ነው ?ብልፅግናን መደገፍ ወይስ የብልፅግናን አካሔድ መንቀፍ?
    ሁለተኛ፦ የአማራን ሕዝብ ትግል ማሰናከል እና ማጓተት ወይስ የአማራን ትግል ማፋጠን?
    ሶስተኛ፦ አካሔዳችሁ የጠራ አይደለም ።ቢያንስ ከአንዱ ጎን ልትቆሙ ይገባል እናንተ ከየትኛው እንደሆናችሁ በራሱ ግልፅ አይደለም።አብራሩልን።
    አራተኛ፦ከዘመነ ካሴ ጋር የግል ፀብ ያላችሁ ይመስላል ፀባችሁ ምንድን ነው?
    አምሥተኛ፦ የዘመነን መግለጫ ለእስክንድር መልስ ነው ብላችሁ ስትተነትኑ ነበር በምን አወቃችሁ ?በጥንቆላ ወይስ ፈጣሪ ናችሁ?
    ስድስተኛ፦
    የአርበኛ ዘመነ ካሴን መግለጫ ለእስክንድር መልስ ነው ካላችሁ የዘመነ ካሴን መግለጫ ደግፈው አንደራደርም ያሉት የጎንደር የሸዋ እና የወሎ ፋኖዎችስ ለእስክንድር ነጋ ነው መልስ የሠጡ? ወይስ ኢንጅነር ይልቃል እንደተናገረው የአርበኛ ዘመነ ካሴ የቃላት ትርጉም ከብዷችሗል? አማርኛ ቋንቋ ለመማር ምናልባት ወደጎጃም መሔድ የግድ ይሆንባችሁ ይሆን? መልሱልኝ።
    ወንድማችሁ ፍሬህይወት የደሜ ዘእምነገደአምሐራ ጎጃም ኢትዮጵያ።

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 4 месяца назад

      በምኞት ፈረስ ሲትጋልቡ ፍፃሜያችሁ ገደል ገብታችሁ መንኮታኮት ብቻ ስለሆኑ አለፉ !

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

    እናንተን መስማት እብደት ነው ።ኤርምያስ ውሻ ውለድ።የአንተን ሐሳብ ይዘን ነው የምንመክር ? ጅላጅል የጀግኖችን ታሪክ በአደባባይ እያጠለሸህ የብልፅግናን ካባ በውስጥህ ተከናንበህ ።አፍህ በራሱ የሽንት ቤት መቀመጫ መስሎ እየታየ እንቢ አለኝ።
    የአርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ ጉዳይማ አሳብዷችሗል።አይ ዘሜ ስንቱን አሳበድከው ።የአምሐራው መድሐኒት ዘሜ

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад

    አንተ ኤርሚያስ ንጉስ ነኝ እያለ ሲኒዛ የነበር ሰው አሑን ከእሱ ምን የፖለቲካ ስብስታንስ አለው ብለህ ነው እምታስቀባጥረው

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 4 месяца назад

    ermias 😁😁😁😁 Dermisachiew😁

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад

    ከእብድ ጋር ይደብራል አንተ ንጉስ ነኝ እያልህ ስትንዘባዘብ አልነበረም ወይ ብለህ ጠይቀው

  • @yaregalmulugeta
    @yaregalmulugeta 4 месяца назад

    ይህ እብድ ሰውየ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 4 месяца назад

    "Hyleysus " are u denning all the problems caused by Abey in Amhara Region. He hate Amhara community. No one wants to be ruled by Abey. . Above all Abey did genocide in Amhara region. Oromiya first and the Amhara community was ignored , forgotten.

  • @Thellman1
    @Thellman1 4 месяца назад

    You are not even wiling to talk about the genocide with was perpetrated on the people's of tigray..all was propagated and planned by you and your like..don't you fill it is time that to admit your parts..then let me tell u..soon you will be held accountable..

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 4 месяца назад

    መተህ ቲክቶክ ላይ የሚቀረሽ ቅርሻት አምጥተህ ለዚህ ሚዲያ አትመጥንም ደደብ

  • @MamoTadios-em6so
    @MamoTadios-em6so 4 месяца назад

    ኤርሚያስ ይህንን እንከፍ ከየት ነው ያመጣኸው ማነው እሱ ? ወልቃኀይት ፣ ራያ ፣ ደራ ወ.ዘ.ተ ከህልውና ትግሉ ባሻገር የመላው አማራ ጥያቄ መሆኑ ያልተገለጠለት ድፍን ቅል አንዴት ስለአማራ ፖለቲካ የውቃል ብለህ ታስቀባጥረዋለህ ? በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ወደ አንድ ፖቲካ መምጣት የማይፈልገው ብአዴን አሱንም የአማራ ህዝብ አየታገለው ነው ። ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ !!!! ወቅታዊው የአማራ ፖለቲካ ትግል ይህ ነው ይህም ስኬታማ ሆኗል ያልገባህን ጊዜው ሲደራስ ትረዳለህ ለጊዜው አራምባና ቆቦ አትዝለሉ ኤርሚያስ ዋቅጅራም ጭምር ።

    • @FirehiwotYedemie-on5gk
      @FirehiwotYedemie-on5gk 4 месяца назад

      የዋቅጅራ ልጅ የታባቱ ያውቀው ብለህ ነው።ኤርምያስ እኮ የእንስሳነት ባህርይ አለበት።

  • @BereketBarud
    @BereketBarud 4 месяца назад

    የኃ/ኢየሱስ እይታ እጅግ በጣም ገዥ እና ውድ ሀሳብ ቢሆንም ፣በብሔርተኝነት ለጦዘ ግለሰቦች ብዙም ተቀባይነት የለውም ።

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 4 месяца назад

    አማረ ፖለታካ ወደ አንድ ያልመጣው የፊዳል የአሶተሳሰብ ስርአት ሳላላቸው ነው። ፊውድ ማለት መቀራመት ማለት ነው