ያልተኛችሁ ኑ እንጨዋወት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025
  • Subscribe

Комментарии • 671

  • @EmuArfat
    @EmuArfat  5 лет назад +55

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ሰላም ውድ የዩትብ ቤተሰቦቼ
    የመሲን ኮኮናት ቅባት ያላችሁትን ፎቶውን ልኬላችሗለሁ ግቡና እዩት እህቶቼ 😍😍❤️

    • @HaHa-ys9fc
      @HaHa-ys9fc 5 лет назад

      ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ ቅመም ወላሂ ያምራል ልጅሽ ማሻ አሏህ ብያለሁ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ
      @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ 5 лет назад +1

      የኔ ማር የኔ ሺቅርቅር ጥሎብኝ ስወድሺ ልጂሺን ደግሞ አማረኛ አስተምሪዉ

    • @ዜድብንትኢስላምኸስቢየአሏ
      @ዜድብንትኢስላምኸስቢየአሏ 5 лет назад +1

      ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ብያለሁ ኡም አረፋት ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

    • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
      @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ 5 лет назад

      ኡሙአረፋአሰላማአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ፣ቆንጆጅልባብካለሺወይምአንችጋርከሌለየምታቁውካለንገሪኝ

    • @makiahabash4891
      @makiahabash4891 5 лет назад +1

      አህለን እሙ አርፍት
      አብሽር ወድ

  • @zxzxzzzd3366
    @zxzxzzzd3366 5 лет назад +32

    ኡም አረፋት ወላሂ ልጅሽ ያምራል አላህ ያሳድግልሽ ለኡማው የሚጠቅም ልጅ ያርገው

  • @ዑምአይመን
    @ዑምአይመን 5 лет назад +18

    ጥያቄአለኝ ለኡም አረፋት
    1 - የት አገር ልጅ ነሽ ወሎ ከሆንሽ ለምሳሌ ልዩ ቦታው
    2 - ሙስሊም ከሆንሽ ብትሸፈኝ ምን ይመስልሻል ፈታኝ ውበት ስላለሽ
    3 - ባለቤትሽ ኢትዮጵያዊ ነው ከሆነስ አሁን አብሮሽ ነው ካለ አብሮሽ በቪድዮሽ ብታስተዋውቂን ለጥያቄየ መልስ እንደምትሰጭኝ አልጠራጠርም መልካም ቀን መልካም ስራ ተመኘሁልሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ

    • @ዑምአይመን
      @ዑምአይመን 5 лет назад +2

      @@ቢንትአቢ እኔ የጠየኩት ኡም አረፋትን ነው ባልሳሳት ስለዚህ በማይመለከተወት አይግቡ

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 5 лет назад +2

      አይ የኛ ሰው ለራሱ ያማያረገውን ሰው ይመክራል

    • @zeynebahmedz2279
      @zeynebahmedz2279 5 лет назад +1

      ትክክል እደዚህ በሜካብና በልብስ ተቀልቅላ አደባባይ ሀራም እዱኒያ ነው ያለሽው ኒቃብ ልብሰሽ ውጭ

    • @ዑምአይመን
      @ዑምአይመን 5 лет назад +1

      @@Tube-ei2zo ምን አሳወቀሽ ለራሴ አድርጌው ሊሆን ይችላል ወደ ከይር የጠራኋት በማይመለከትሽ አትግቢ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 4 года назад

    መሸ አላህ ታምራላቺሁ በሰደት ያላቺሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ላገራቺን ያብቃን ልጂ ወልደን የመሳም ያብቃን

  • @ኢክሩ-ሰ8ሐ
    @ኢክሩ-ሰ8ሐ 4 года назад

    ማሻአላህ አለይኩም እሙየ አላህያሳድግልሽ ያርብ

  • @zekratube5006
    @zekratube5006 4 года назад

    እሙአረፍት ማሻአላህ ልጂሽምአንችም ቆንጆናችሁ እስኪ ጠቁሚኝ ድሬአሽን ጂዳነው እምኖረው ዋው በጣም ያምራል

  • @kaalliidjamal8403
    @kaalliidjamal8403 5 лет назад

    Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin jzk arafatii abibi 🤭💓💓💓

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 года назад

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ እሙየ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @eyerusweloyewa6225
    @eyerusweloyewa6225 5 лет назад

    ማሽአላህኡሙአርፍአላህይጭሞረልሸታምራላችሁ

  • @zahraseid8164
    @zahraseid8164 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ያሳድግልሺ ሀረፋትን የኔ ፈልቅልቅ

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 4 года назад

    እሙየ አላህ ልጂሺን ያሳድግልሺ አረፍት ሙሙሟ መሻአላህ ቆንጆ ነህ

  • @zeharabesher7585
    @zeharabesher7585 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ አረፋት ሰላም ነሽ ድርኢሽ በጣም ነው ያማረኝ ደሞም አምሮብሻል ማሻአላህ ብያለሁ

  • @hawahossin9565
    @hawahossin9565 5 лет назад +4

    የኔማር ልጅሽማሻአላህ አላህይጠብቅ ይጠብቅልሽ ደስስስሲል

  • @tigraytigraytigraytigeray3066
    @tigraytigraytigraytigeray3066 5 лет назад

    wawwwwwwww salmhu yebeza egzabher fekerhu abzto ybark dastelalhu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @AbcSBSRIBEDT
    @AbcSBSRIBEDT 5 лет назад

    ዋውመሻአላህተባረከላህኡምእረፍትዴሥሥትይማርነገር

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ማሸአላህ. አረልብስሽን ተየትነውየምታመጭውያምራልማሸአላህ

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 5 лет назад

    ይሄ ድሩአ እደት ያምራል ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ሱዛንፋሽን-ፐ7ኈ
    @ሱዛንፋሽን-ፐ7ኈ 4 года назад

    አላህ ያሳድግልሽ እሙየ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ

    ማሻ አላህ እሙ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @temermohummed2802
    @temermohummed2802 5 лет назад +19

    ዋልኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ. እስክ እደኔ እሙ አርፍ የምትውዳት ላይክ ግጩኝ

  • @zeharahussenzeharahussen5610
    @zeharahussenzeharahussen5610 4 года назад

    ዋሊኩም እሠላም እሙአረፋት እከልጂሽ እከባለቤትሽ
    አላህይጠብቅሽ የኔደርባባ

  • @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ
    @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ 5 лет назад +2

    ማሻአላህ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @alal7537
    @alal7537 5 лет назад +2

    ሠላም ከዚህ ቤት እደት ናቹሁ መሢየ የኔ ማር እድሁም ዜደየ ምንም አትሥሙ እደዉም ሠዉ የማየቀዉ ፍቅር ይበልጣን በተረፈ በጣም ነዉ የመታምሩት ኡሙ አረፋ በጣም አምርብሻን በቃ እዳማረባቺሁ ኑሪልኝ

  • @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር

    እሙ ፍቅር ስወድሺ ልጂሺንም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሺ 💖💖💖💖💖ጭንቅ ብሎኛል አመት ሳይሞላት ትቻት የተስደድኩት ልጀ ናፍቃኛለች አሁን አራት አመት አለፍት ፈጣሪ ይመስገን ትንሺ ጊዜ ነው የቀርኝ እመጣልሻለሁ ልጀ እደምወድሺ ታቂልኝ ይሆን😥💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘ስላማችሁ ይብዛልኝ እሙ አርፍት ውድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ ያልፋል

    • @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን
      @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን 5 лет назад +1

      አይዛሻ እህት የለፍለ ቢዘገይ እንጂ እኒ የሁለት ወር አረሰ ሁኝ የወጠሁኝ ግን ለጂ በሂወተ የለም ግን አለህምድለለህ አለሀ የኒ አለፍጠርወም በይ ግዙ ውድ ስድት አለኩ

    • @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር
      @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር 5 лет назад

      @@አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን እውይ አይዞሺ እማ ለበጎ ነው 🙏🙏

    • @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር
      @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር 5 лет назад +1

      እህት እድሜ ቁሞ አይጠብቅም ትንሺ ከስራሺ ጤናሺን ይዘሺ ሀገርሺ ጊቢ ፈጣሪ ላች ያለውን የተባርከ ልጂ ይስጥሺ 💖😘😘😘😘

    • @FatimaFatima-we5th
      @FatimaFatima-we5th 5 лет назад

      Yen.marrrar.Aslkshig.😭😭😭

  • @kiyayetube4267
    @kiyayetube4267 5 лет назад +1

    ኡሙ እረፍት የለበሽው ልብስ በጣም ያምራል የት ነው የሚገኘው ማሬ እስኪ እዘዥልኝ

  • @gdtd4302
    @gdtd4302 5 лет назад

    Walkum selam wrahmetulah wbrkathu emuuu arfat mashalh Lije des sil siratu Allah ytbiklishi kakifu negr marr neshi💚💛❤👍👍👍💅💅

  • @hawatube9854
    @hawatube9854 5 лет назад +3

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ያሳድግህ የኔ ማር

  • @emufatuma594
    @emufatuma594 5 лет назад

    Masha allha

  • @ሠሚፍቅርየተውሂድተማሪ

    ወአለይኩምእሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እሙአረፈ የኔቆጆ ልጅሺም አችም በጣም ታምራላችሁ አላህ ለጥሩደረጃ ያብቃልሺ አላህይጠብቃችሁ፣መስየም በሠላም ወልደሺ እቀፊ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      😍😍😍😍😍❤️

  • @temermohummed2802
    @temermohummed2802 5 лет назад

    ብሬክ ምርጥ ስው እኮ ነህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት መስየም በስላም ውለጅልን የኔ የዋህ ሲወዳችሁ ከልቤ ነው

  • @hannihabeshawit7084
    @hannihabeshawit7084 5 лет назад

    Selamachu yibza habibi ayileyachu

  • @zinaat1320
    @zinaat1320 5 лет назад +34

    ልጅሽን ግን አማረኛ አስለምጂው ብሎ ብሎ አገር መግባት አይቀርምና በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከስደት አለም ያላቀእና እፎይ እምንልበት ጊዜ ያምጣልን ያረብብብብብ😢💖💖💖

  • @zenabmuhammad7830
    @zenabmuhammad7830 4 года назад

    ማሻአላህ እሙ አርፍት ድሬአሽ ያምራል

  • @ramasaka3790
    @ramasaka3790 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግልሽ ልጅሽን የኔውድ

  • @አኢሻዩቲዩብ-ዘ8ቨ
    @አኢሻዩቲዩብ-ዘ8ቨ 5 лет назад

    Masallha yalbeshew derya betam yamral keyat new yalew melshelegn

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 5 лет назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል እህታችን በርቺ መሲና ቤተሰቦችሺ ደስ ትላላችሁ

  • @zd3724
    @zd3724 5 лет назад

    መሻላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @ttcvvfdfffg1788
    @ttcvvfdfffg1788 5 лет назад

    ማሻአላህ መሲየ የሰው ቃል ሥታከብሪ የለበሽው ልብሥ ያምራል የኔ ቁጆ

  • @omityub9712
    @omityub9712 5 лет назад

    Walyekum salam worahmatullahi wobrakatu masha ALLAH arfat ALLAH yasadeglsh omo arfat deriyaw yet new yegzashiew kchalsh ngrign

  • @njatelike2923
    @njatelike2923 5 лет назад +1

    ድርያሽ ማሽአላህ ሲያምር

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 лет назад +5

    ኡም አረፋት መሲ ዜዶ ታምራላችሁ መሲ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ምጥሽን ያቅልልሽ የተባረከ እድሉ ያማረ ልጅ ከነ ርዝቁ ይስጥሽ ኡሙአረፋት አላህ ይወፍቂክ መሽሩእሽ ካሰብሽው በላይ ሀጃሽ ይሙላልሽ ዜዶ አንቺም አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን🙏🙏🙏

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      አሚን እህት 😍😍😍❤️

  • @ليلىمتعب-م9ص
    @ليلىمتعب-م9ص 5 лет назад

    ኡሙአረፋትየኔማሬአላህልጅሺን ያሳድግልሽአችምሰላምያርግሽ

  • @ይሻላልበሀገር
    @ይሻላልበሀገር 4 года назад

    እሙ አረፋትየ ማሻላህ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ አረፋ ህፃኑ የብሬክስ ሰወንድሙ ልጂ ይመስለኝ ነበር ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @sadamohammed9918
    @sadamohammed9918 5 лет назад

    ማሻላህ መጡቸ ዘይሬቸሁ ብሂዱ እዴት ደስ ባለኝ

  • @GalaxyJ-dw8nt
    @GalaxyJ-dw8nt 5 лет назад

    ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ኡሙአረፋትእደትነሽ ማሻአሏህ ተባረክአሏህ አሏህያሳድግል ለኡማዉእሚበጅ አሏህ ያድርገዉ ቃስእያልሽአስለምጂዉአማረኛ ዉዴ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      እሽ እህት 😍😍😘

  • @የሺየእናቷልጅ-ሰ4ቀ
    @የሺየእናቷልጅ-ሰ4ቀ 5 лет назад

    እሙ ልጅሽ ያምራል ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      አሚንንን 😍😍❤️

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ እሙ አረፋ ከልጅሺጋር ሠላምሺ ብዝትትትት ይበል

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 5 лет назад

    አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጅሽ ኡሙ አረፍት ስወድሽ❤❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    ሚሚዬ እድለኛ ነሽ

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 5 лет назад

    ማሻአሏህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ኡሙ አረፋት በጣም ነው ያመረብሽ ማሻአሏህ አረፋትን አማረኛ አስተምሪው ። መሲዪ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ። ይህን ቪዲዮ በፍቅር ነው እማያችሁ አብራችሁ ስትመጡ ማሻአሏህ ።

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    የኔ ማር ወሏሂ አረፋት ማር ነው የኔ ቆንጆ ዝም በያቸው ስነስረአት ያለውልጅ ነው ያለሽ አሏህ ያሳድግልሽ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      😍😍😍😍❤️

  • @rahmasaied5877
    @rahmasaied5877 5 лет назад

    ማሻላ

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ

    የኔማሮቺ እሙየ እደትነሺልኝ እግዚብሄረ ልጅሺን ለቁም ነገረ ያብቃልሺ የኔጠካራ በረቺልኝ ውድድድ

  • @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ

    ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እህቴ በጣም ታምራላችሁ እኛም እንወድሻለን😘😘

  • @zinet273
    @zinet273 5 лет назад

    ኡሙአረፋት። ቆጆነሺ አላህይ ብቅሺ በተረፈ መሢ ዜዲ እደናች ደናናችሁ

  • @አህመድጁሐርአቡኻሊድ

    ኢሙ እረፍት ሽምብራ ደሪእዓው ያምራል
    ማሻአላህ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    እሙ አረፋት መልካም ሴት ተባረኪ

  • @princeanwerprince898
    @princeanwerprince898 5 лет назад

    አ ወ ወበረካቱሁ ሠላም ነሽ ትግሥት ይልማመሸአላልጂሽንም አላህ ለማረጉ ያብቃዉ አችም መሸአላ

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስታምሪ ኡሙ አረፋት ማሻአሏህ

  • @FatimaFatima-mo1bv
    @FatimaFatima-mo1bv 5 лет назад

    አሚን አሚን☝👌🌷💋

  • @ፋፊወሎየዋ-ጸ6ጠ
    @ፋፊወሎየዋ-ጸ6ጠ 5 лет назад

    ማሻ አላህ አማርኛ አያቅ ከሆና አስለምጂዉ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 5 лет назад +3

    ኡሙ አረፋት ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ታምራላችሁ
    ድርኢወችሽን በጣም ያማምሪሉ ከየት ነው ምትገዣቸው ንገሪን እስኪ ካላስቸገርኩሽ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 5 лет назад +7

    ማሻ አላህ ስታምሩ😘😘😘

  • @رحمةادم-ف7ف
    @رحمةادم-ف7ف 4 года назад

    مشاءالله ربييحفذكوم يارب

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 лет назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሰላምሽ ይብዛ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኀ7ቨ

    ኡም አረፋ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽም ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @hm3674
    @hm3674 5 лет назад +8

    የኔ ውዶች አረፋት እና እሙ አረፍት ሥወዳችሁ አላህ ያሣድጋችሁ

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 5 лет назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ ኡሙ አረፋትዬ ሀቢቢ የኔ ማር አላህ ያሳድግልሽ ያረቢ ከልም ሌሽ ትሩህ ሀያቲ አሚንንን ያረቢ ግን እሙ አረፋትን አማርኛ አስለምጅው ወላሂ ያምርበታል አላህ ይጠብቅልሽ ያረቢ አላህ አይለያችሁ ኢንሻአላህ

  • @medinagvsk1098
    @medinagvsk1098 5 лет назад

    ኡሙአረፉት
    ማሽአላህ
    ልጂሽን አላህ ያሳዲግልሽ ሷሊህ ያዲርግልሽ
    ግንእንደሱ አይነትዲሪአ እፈልጋለሁ የትነዉየገዛሽዉ ማሽአላህ ያምራል ሌላም አለሽ ያምራል ዉስጤነዉ ዲሪአ

    • @nejatshemsu1475
      @nejatshemsu1475 4 года назад

      የሱዳን ሀገር ልብስ ነዉ እህት

  • @Tube-vo6fv
    @Tube-vo6fv 4 года назад

    ደመረኩሽ ጉራ በይ ከኔም

  • @ghg9825
    @ghg9825 5 лет назад

    ኡሙ አረፍ እደትነሺ ልጂሺ በጣም ነው እመወደው

  • @solimanm.8371
    @solimanm.8371 5 лет назад +1

    እሙአረፍት ስታምሪ

    • @solimanm.8371
      @solimanm.8371 5 лет назад

      እሙአ ረፍት የሺትር ማጥፊያ ታውቂለሺ ማለት

    • @solimanm.8371
      @solimanm.8371 5 лет назад

      ማለቴሀጉ ጨላይነውማ ጥፊ ያካወቅሺ ተባበሪኝ ማርበቲቢገ ብቸተከታ ትየነበር ድንች የእቁላልው ሀዘይዘይቱ አሉ ግንአላ ጠፍልኝም

  • @ttcvvfdfffg1788
    @ttcvvfdfffg1788 5 лет назад

    ማሻአላህ ልጅሽ ቁጆ ልጅአለሽ አላህ ደረጃው ያድረሥልሽ የኔ ቁጆ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      😍😍😍😍😘

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 5 лет назад

    ማሻአላህ ሰለምቴ ነሺ አብሺሪ አሏህ ኢስቲቃማ ውን ይስጥሺ አብሺሪ በርቺ

  • @ደግልአማላጀድግልአማላጀ

    እሙ እመብሃን ታሳድግልሽ የኔወድ የኔ ጠባየ ሰናይ

  • @ኢትዮሀገሬ-ጨ7ፀ
    @ኢትዮሀገሬ-ጨ7ፀ 5 лет назад +47

    እስኪ እሙ አረፋትን የምትወዱ ruclips.net/video/IFw12354ZyU/видео.html
    እስኪ ደምሩኝ አበረታቱኝ እሙ አረፋት አንቺም እንዳትቀሪ እሺ

  • @hadeyaahmed4641
    @hadeyaahmed4641 5 лет назад

    መሻአላህአላህያሥድግልሽማር

  • @denbena3718
    @denbena3718 5 лет назад

    እሙ ለአንችም ለልጅሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤😘

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      አሚንንን 😍😘

  • @የናቴናፍቂ-በ8ዀ
    @የናቴናፍቂ-በ8ዀ 5 лет назад

    ማሽ አላህ እሙ እረፍት በርቺ ልጂሽንም ሰላም ያድርግልሽ ግን አማርኛ ለምንድን ነው የማይችለው የሀቢቢ አርፍት

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      😍😍😍😍😍❤️

  • @hawaahmed1903
    @hawaahmed1903 5 лет назад

    አረፋ ማሻአላህ ደስይላል አማረኛ አያወራምደ አላህ የጠብቃቺሁ

  • @menberebeyene6368
    @menberebeyene6368 5 лет назад

    እንካን በሰላም መጣቹ፣እም አረፋ እኔ የምልሽ .ቡጉር በጣም በጣም ትሽግርያልሁ ፣ፍቴ እንዳሌ ሆን መን ላርግ እህቴ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 5 лет назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሙ ሰወድሸ በምክኒያት ነዉ እርጋታሸ ዉሥጤ ነዉ ሁቢ

    • @mmmm970
      @mmmm970 5 лет назад

      ሀይ መ ሲ የ

    • @mmmm970
      @mmmm970 5 лет назад

      ኮ ሜ ን ት አ ን ብ ቡ

    • @mmmm970
      @mmmm970 5 лет назад

      ብ ሬ ክ ስ የ ለ ም እ ን ዴ

    • @mmmm970
      @mmmm970 5 лет назад

      እ ሙ አ ረ ፍ የ ት ነው ሀ ገ ር ሽ

    • @mmmm970
      @mmmm970 5 лет назад

      መ ሲ የ የ ት ነው የ ም ት ወ ል ጅ መ ጥ ቸ እ ን ዳ ይ ሽ

  • @haiatfgg7958
    @haiatfgg7958 5 лет назад +3

    እሙ አረፋት ያገሬልጅ በርችልን ውደ መሲም በሰላም ተገላገይ ዜድየም ሰላምሽይብዛ

  • @ksjsjsbsbb7472
    @ksjsjsbsbb7472 5 лет назад

    እሙ የኔ ምን ልበሽ ኢማነኛ ማሻላህ አላህ ይጠብቅሽ እከቤተሰብሽ እረ ድረያሽ ያላህ ሲያምር ተቁሚኝ እናቴ ትወዳለይ እርያድ ነዉ ያለሁት ወይ አሰመጭልኝ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      😍😍😍😍❤️

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      ይህ ድሪኢ አደለም ውዴ

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 5 лет назад

    ማሻአላህ እህቴ ልጂሽ ነው ለካ እኔ ያርብ ልጂ ነበር ያርኩት

  • @ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ

    ዋዉ ደስ ይላል ከመስጰተገናኛችሁ

  • @sameeraibrahim44
    @sameeraibrahim44 5 лет назад +1

    ኡመ አረፋት ደስስ የምቲይ ሴት ነሽ ሰከን ያልሽ ነሽ ማሻ አላህ ነሽ ዱሀ አድርጉልኝ የመጀመራየ ኡርጉዝ ነኝ ያመኛል እርግዝና ከባድ ነው አላሀምዱሊላህ በስ በዱሀ አትርሱኝ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ወልደሽ እምትስሚ ያድርግሽ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አሀምዱሊላሂለእኔአላህበቂ

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ኡሙ አረፋ ሀያቲ ልጅሸ አማርኛ አያቅም ልበል እሥለምጅ ውዴ አላህ ይጠብቃችሁ መሲየ ዜድ ሰላም ብየ አለሁ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 лет назад

    ዋለይኩምሠላም ወርህመቱላሒወበርካቱህ አህለን እህታችን።ልጅሽ አላህ ይጠብቅልሽ።ጥያቂ ነበርኝ ባለፈ ለብጉር ያቀርብሹ ቀረፋ ለማድያት ይሆናል ።እዴ???

  • @rehmetmumedmahmud9573
    @rehmetmumedmahmud9573 5 лет назад +2

    Walekum selam werahmetulah weberekathu እደት ነሽ እሙ አረፋት ሀያቲ አረፋትን አማረኛ አስተምሪው በተረፈ በርቺ ማሬ

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 5 лет назад +3

    ኡሙ አረፋት ማሻ አሏህ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ እኔ ግን የለበሽው ልብስ አምሮኛል

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 5 лет назад

    የት ነው የገዛሽው እረ እፈልጋለሁ እኔም መላክ ከቻልሽ መድና

  • @ሪምኢስላም
    @ሪምኢስላም 5 лет назад +1

    ኡሙየ ግን ቪድወዉን ስሰሪ አጫጭር ለማድረግ ሞክሪ 20ደቂቃ በቂ ነዉ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat  5 лет назад

      እሽ 😍😍😍❤️

  • @ደግነትለራስነው-ጠ8ዠ
    @ደግነትለራስነው-ጠ8ዠ 4 года назад

    ገልቤ አላህ ያሳድግልሽ ያረብ

  • @nabihaseraj7898
    @nabihaseraj7898 5 лет назад +1

    ይደግልሽ ገልቢማሻአላህ

  • @fatimaahmed1540
    @fatimaahmed1540 5 лет назад

    ማሻአላህእህቴ አላህያሳዳግልሺ

  • @fatimaahmed3555
    @fatimaahmed3555 5 лет назад +1

    መሻአላህ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 лет назад +3

    ማሻአላህ እሙ አረፋ አለባበስሺ ስርአትሺ ሀያአሺ ደስ ትያለሺ ደግሞ ድሪአሺ አማረኝ