ከመተከል እስከ ወልቃይት የተዘረጋው ጥልፍልፎሽ// አንቀጽ 39 ያድነኛል ያለው ጽንፈኛ ፋኖ//የጨበጣ ሤራ ተንታኝነት በሳይንሳዊ ትንታኔ ሲመዘን !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 79

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +22

    አብቹ አገር ወዳዱ ራእዩ ተሳካ አለመ ሰራ አስመረቀ ድንቅ የጎርጎራ ፕሮጀክት የሰሩ ያገዙ የረዱ ዉድ ኢትዮጵያዉያን ሊመሰገኑ ይገባል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-bu5xj9xh7s
    @user-bu5xj9xh7s Месяц назад +3

    በጣም በርቱ ኢትዮጵያ የምትሻገረው በናንተ ዓይነቱ ቀና ሰዎች ነው እኔ ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻ የአብቾ ደጋፊ ነኝ እባካችሁ እናግዘው እነዚህ ዕድሜያቸው በሽብር የጨረሱ ቅሊታም ሽማግሌዎች እናጋልጣለን በቃን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @mubarakadem6778
    @mubarakadem6778 Месяц назад +11

    ሀቅና ሳቅ ሁሌም ሀቀኞችና ትክክለኛ ሀሳብና መረጃ ስለምታቀርቡ እወዳችዋለሁ አከብራችዋለሁ

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 Месяц назад +6

    ውቤና ፕ/ር ሰላማችሁ ይብዛ በተረፈ ፕሮግራማችሁ ቆንጆ ነው መሬት ላይ ያለውን እውነታ በሚገባ ለማህረሰባችን አቅርቡልን ሌላው የመናገር ነፃነትና እንደፈለጉ መናገር ይለያያሉ ።የመናገር ነፃነት አለኝ ብሎ የሀገርን ገፅታ ማጠልሸት ተቀባይነት የለውም።በነፃነት መናገር ማለት ሀሰተኛና የተዛባ መረጃ ለህዝብ ማቅረብ ትክክል አይደለም።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +11

    ዶክተር አብይ ጀግና ችን እንኳን ጎንደር ይቅርና የጦር ቀጠና ሱዳን ማንም ያልደፈረበት ቦታ ዘናብሎ የመጣ አንበሳችን ነዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 Месяц назад +7

    ፍቅርና ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ ትንተና ስለምትሰጡ አመሰግናለሁ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +1

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ውቤቤቤቤቤቤቤቤውብሸት ታዬ እንዲሁም ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @EibroYmame
    @EibroYmame Месяц назад +2

    በጣም፡የማከብርህ፡ጠንቃቃውናትሁቱ፡ጋዜጠኛ፡ውብእሸት፡ታዬ፡በጣም፡እመነኝ፡መራራ፡በጣም፡የወረደ፡የወያኔ፡አሽከር፡መሆኑን፡መረዳት፡ያሥፈልጋል፡፡

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Месяц назад +2

    ዋው ገራሚ ሚድያ ነው እናመሰግናለህ

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Месяц назад +1

    ድንቅ ተንታኞች ናችሁ፣ ይመቻችሁ!

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Месяц назад +1

    ጀግኖች በርቱ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +6

    ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 Месяц назад +2

    I worthwhile attending your valuable program thank very much you are resourceful persons. I grasp a lot of knowledge. Let the Almighty God bless you!!

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Месяц назад +5

    እንዴት ናችሁ ጎርጎራ አስደመመን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Месяц назад +1

    I really appreciate your analysis on Trump issues.

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 Месяц назад +3

    ሀሎ ውቤ የኢትዮፕያ ጀግና

  • @senait1912
    @senait1912 Месяц назад +3

    ምርጦች ክበሩልን🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +4

    ውቤና ጌትሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim Месяц назад +1

    Tebarekulign

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Месяц назад +1

    Bertulin wondimoch. God bless you 🙏 Some times, advise our young generation to change its mentality and work habits. Leadership in Ethiopia only should be possible through discussion and election. The world is changing, Ethiopia too. Fighting with arm means the old system of struggling. No one will win unless to take Ethiopia back to darkness. Your work is excellent, Keep moving forward!

  • @mesfinlegesseyirdaw6086
    @mesfinlegesseyirdaw6086 Месяц назад +1

    Excellent Jobs Please keep it up you are in the side of truth

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 Месяц назад +1

    በርቱ ❤

  • @ላዌከሐረርLD
    @ላዌከሐረርLD Месяц назад +2

    ሰላም

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Месяц назад +1

    ምርጦች❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +4

    ፋኖ ምኑን መጣ ለራሱ መአት መጣበት እዛዉ ጫካዉ ዋሻዉ እንዳለ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Месяц назад +1

    ፕ/ር ጌትነትና ጋዜጠኛ ውቤ፣ ከእውነተኛውና ከጀግናው፣ ከምጡቁ ፣ ከመልካሙ፣ ከድንቁ፣ ከደጉ፣ ከጀግናው ውድ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ አመራር ጋር ወድፕፊት!!!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @yakoball5672
    @yakoball5672 Месяц назад +2

    Haq ena sak how are you doing? Thank you for your contribution for unity . Would you check Bishoftu manicipality chief leader did at Kale Hiwot Church please please this is not the intention of federal and Oromia Government this is the intention of few individuals selfish motive.

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 Месяц назад +1

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ ። ውቤ አንተ በሄድክበት እኔ አለሁ በርቱልኝ የሀገሬ ምርጦች።

  • @zamn202122
    @zamn202122 Месяц назад +1

    Shokaka kurenchet

  • @reshadabafita5906
    @reshadabafita5906 Месяц назад +1

    Jabaadhaa

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Месяц назад +1

    ምነው አቤ እንደነ ሞንጆሪኖ አፈነገጠች እንዴ??? አረ የህውሀት ዴስክ መረጃ ጠፋ።
    ጌቾ እና ውቤ በጣም ጠቃሚ መረጃ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +2

    Selamachu yebeza wba

  • @GeDo-um6oh
    @GeDo-um6oh Месяц назад +1

    ላይክ አይሰራም

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Месяц назад +1

    Because of it's unique status and diverse community backgrounds Metekel was designed as Ras Gez region even under Derg which simply means it has not begun to be treated exceptionally under this constitution. Unless we accept truth and face it our problems will get more complicated before they get anywhere to be resolved. Accepting the rights people especially minorities is the most important issue which we cannot overlook under any excuse.

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Месяц назад +1

    የዛንግዜው የ አትሌቲኬሱ ጉዳይ የባንዳዎችና የዌስተርኖች አሻጥር ነው

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 Месяц назад +1

    Hello everyone🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @AffectionateBeachYoga-nr3kq
    @AffectionateBeachYoga-nr3kq Месяц назад +1

    ውቤ የፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል የአጥር ግንባታ የእግረኛ መንገድ ተዘግቶ አዛውንቶች እየተቸገሩ ነው

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Месяц назад +1

    Thank you guys

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Месяц назад +1

    የዛሬው ደሞ የተለየ ነው !! ነፍጠኛ (በክፉም ሆነ በደጉ) የመሃል አገሩ ሰው እንጂ የጎጃም፣ የወሎና የጎንደር አማራ ማለት አለመሆኑን ለሁሉም ግልፅ ይሁን ጎሽ !! ለማንኛውም በመሽፈት አገር ይረብሹ ይሆን እነጂ አገር ወደ ጥሩ መምራት መንም አይቻለውምና አጥብቆ መቃወም አስፈላጊ ነው። የሰላሌውንማ ማንም ስለማያወራው እንዳለ ይቅር። የሚፈታ ቀን ይፈታል። “ ነፍጠኛ ! ነፍጠኛ “ ተብሎም ባደባባይ ሲጮህ ማንን እነደሆነ ግልፅ ከሆነ ሰነባብቷልና።

  • @geda630
    @geda630 Месяц назад +1

    Wibee p.s we like to hear about blackpurpel

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Месяц назад +1

    ሰላም ወንድሞቼ

  • @geda630
    @geda630 Месяц назад +1

    What happened with black purpel?? How many workers?? Why?? This happened??

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 Месяц назад +1

    Kb from Columbus OH

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr Месяц назад +1

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ababonga1
    @ababonga1 Месяц назад +1

    ተሳሥተሐል ውቤ።አሜሪካ ውሥጥ የማይታጠቅ ፖሊሥ ሆነ የሲክሬት ሰርቪሥ አባል የለም።ካልታጠቀ ኦፍ ዲዩቲ ነው።

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Месяц назад +2

    ወልቃይት ወደዛ መሄድ ወደዚህ መጥቶ ግድያ ብቻ አይደለም። ህወሃት applied an apartied rule on the native people and deviced an assimilation policy.
    Please see the documentary prepared by Gondar University. We should speak on behalf of the people who endured such attrocities.....

    • @birangw265
      @birangw265 Месяц назад

      He lacks big understanding of the situation

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilayeAndualem
    @TilayeAndualem Месяц назад

    ቦርጩ ጨምሯል ጌትነት

  • @user-dm6zc3qu8b
    @user-dm6zc3qu8b Месяц назад +1

    ፕሮፌስር ቆንጫባው ዛሬ ተናዶል

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад +1

    ውቤ ስደውል አታነሳልኝም እባክህ አንሳልኝ

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Месяц назад +1

    አትወሸ ወንደሜ በብሔር ብረሕሰቦች በኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝቦች መከከል የቋንቋ ጭቆና አለ። ለምን አንተ ለለፉቱ ስረአት ማንጠየቄ ነገር ለለፈቱ ስረአት ማነወ ጠበቃ አደረጌ ? ኦሮሞ መጤ ነው የምትሉት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Месяц назад +1

    There was no single Amhara person in rural Metekel except in district townships even that in limited numbers as recently as under Derg. Metekel had 7 districts of which Gowangwa district in which Chagni is found as the Metekel capital was the largest district and entirely belongs to the Agawu people no one else. May be few Amharas in the townships like others.
    I am not against people living anywhere they want, but the mentality that holds Metekel is Amhara is foolish and far fetched.
    To tell the truth without any fear or favor Oromos and the other communities in Metekel have been there even from before Minlik United the country while Amharas were not but this is what those who are saying Metekel is Amhara don't want hear but it's the bitter truth.

  • @user-pn9uz9ct4y
    @user-pn9uz9ct4y Месяц назад +1

    That's America! አሉ ረዳት ፕሮፌሰር።

  • @user-pn9uz9ct4y
    @user-pn9uz9ct4y Месяц назад +1

    ወገን ብልጽግና ጌትነት ለሚባል "ረዳት ፕሮፌሰር" ምን ቢያሽቋልጥ፣ ምን ቢላላጥና ጫማ ቢስም የሰጠው ትልቅ ሥልጣን "የአቤ ቶኪቻው የፋኖ ዴስክ ረዳት አዘጋጅነት" ነው።😂😂😂

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      @userpn9etc... shabia weyanie shenie & fanno kikikikik

    • @user-pn9uz9ct4y
      @user-pn9uz9ct4y Месяц назад

      ​@@EluZkerya😂

  • @dagmawii.e.4800
    @dagmawii.e.4800 Месяц назад +1

    Jolle Selalle 😁

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 Месяц назад +1

    ፕሮፈሰር ያለህን እውቀት ለሕዝቡ ለማከፈል የምታረገውን ትግል በአክብሮት አደንቃለው ሆኖም ሃሳቡን እንጂ የነዚን ሰዋች ስም አትጥራው ምክንያቱም ሳታውቀው አንተን የሚያክል ጉንቱ ሙሁር ትልቅ ቦታ እየሰጠሃቸው ነው

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 Месяц назад +1

    ጀየፕሮፌሰሩ ወሬ ሙዋርት አይደለም የኢትዬጵያ ተቃውሞ ፓርቲ ራእይ ነው ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    ተሳዳቢዎች እነማን ናችሁ እራሳቸውሁን ብቻ ነዉ የምትወክሉ መሳደብ ለከሰሩት

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Месяц назад +1

    ማርኤሸት ምን ችግረ እንደደረሰው ትመኛለህ ለኦነግ ታጋዮች ግድያ ትመኛለህ ። ወሸታሞች እትዪጰያ እና አማረከን አታወደደረ

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      @kiyaaf1572.ye shabia inna weyanie lijochin olfshenie inna fanno gossegnoch yiwdemu!

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Месяц назад +1

    የበልግና እቁራሪቶች በአፋቹ እየቀዘናቹ ነው አባቹ ፋኖ ስራላይ ነው

  • @benyamTare
    @benyamTare Месяц назад +1

    ፋኖ የዚህን ቤተሰቦች እርምጃ ወስዳችሁ እሬሳቸውን ፎቶ ላኩለት ይሄን የውሻ ልጅ የአማራ ልጆች እየሞቱ እየተደፈሩ ዝም አትበሉ

    • @ferate8765-vk7ur
      @ferate8765-vk7ur Месяц назад

      የትኛው አማራ ትግሬ አርኢን ሰያበላእ እናትክ እእትእን ሲደፍር የት ነበር ፋኖ የልከው የቱጋር ነበርክ መከላከያችእኮነው የዳነክ ዛሬ በልቶ ካጅ አማራ እድሜ ልኩን ባንዳ ቢሕር ነው በዚህ የተነሳ ነው ፋኖን ደብቆ የተቀመጠው ።

    • @zeyniahassan731
      @zeyniahassan731 Месяц назад

      ለምን ቤተሰቡ ?

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Месяц назад +1

    ይህ ጌትነት የሚባል ሆዳም አጋሰስ አሁን አንተ ሰው ነህ?

  • @zamn202122
    @zamn202122 Месяц назад +1

    Dumb and Dumber