Aida Queen I use rosemary water as rinse after I’m done washing my hair so I just leave it on , and the flaxseed jell if I want to curl my hair I will leave it on otherwise I will wash it off . I use only one thing at a time not both .
sofia beauty tube About 7 years , when I was in US my hair was damaged badly . I have lost a lot of hair then it got better since I moved here ( Ethiopia)
Tsion Getachew Soap should be our last option when we can’t find a good shampoo . Washing with shampoo is very important for our scalp health but like I said if you can’t find good shampoo you can use duru
Tikikilineshi It yene madam Le Lijochu yerasuwa achito shawur bet yizanaw miti gebaw tatebalech Lemindinayw achito biye siteyekat yesegurinaw bila tinegirachlech gin Ine Inde miyasadigi alawokukun neber ahun gin imokiralew Ameseginalew It
Hi ,I am your new subscriber...and for how long shall I leave the rosemary water on my hair?plus my hair is low perosity..Will it be recomended? Hope u will get back to me.tnx
nike84 85 Thank you for subscribing 🙏 Ok so if your hair is low porosity water can not penetrate easily right , so rosemary water helps our hair to relaxed soft and adds shin so yes it should be ok to use it . If you are using only the rosemary water after shampoo you’re gonna use it as rinse and just leave it on your hair
Wow አገላለፅ 1ኛ👌🏽
You r 100% right we used to have it back in days .
I am really glad that you have you tube chanal coz you have with sharing knowledge thankyou
amesegenalew xeru nw le wendoch yeseral endee Melat
Thank you for your encouragement English Amharic 101!
You're welcome!
❤❤❤❤thanks
Yena tsegur betam ses naw zalaw zalawen emawefer ena wez endenorew min litekem peels melishlign
Kw Kk
በየሳምንቱ ትሪትመንት ተቀቢው
የአብሽ ማስክ የአብሽ ዘይት ወይም ሻይ
እንቁላል በወይራ ዘይት
እሬት
ልዩ ምክር
Thankyou so much
Parachute arif ena affordable new ethiopia gn unrefined new
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
አዲስ እንግዳ ነኝ ልግባ የሚጠበቅብኝን ፈፅሜያለሁ ሜሉ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል ጥያቄ አቼቶው ፀጉር አያከረድድም ??? እጠብቃለሁ ሌላውንም ስራዋችሽን አያለሁ ብዙ እንደምጠቀም ተስፋ አደርጋለሁ
Mewded Getachew
አመሰግናለሁ!
አቸቶ እንደዚሁ ስናስበው አሲድነት ስላለው የከረድዳል ብለን ልናስብ እንችላለን ግን በፍፀም አይከረድድም በ አንድ ሊትር ውሀ አንድ ስኒ አቸቶ መበረዝ አለበት
ኣረረ ይለም አጣውት ኮኮስ የዜንት ምርት በፕለስትክ ያለውነው ግን እሱ እንደኮኮስ አይዴለም አይመችም በእናትሽ ይትነው መልሽልኝ
🌹🌹🇪🇹🇪🇹⚘🌷🍋🍋
ይመችሺ አገላለፅሺ ደስ ይላል
ዛሬ ገና ነው ያየውሽ ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን ፀጉር በተፈጥሮ ቆንጆ ካልሆነ በስተቀር የፈለገ ነገር ቢደርግ አይለወጥም ቢለወጥ የኔ የት በደረሰ ነበር
Ayizoshi tesifa atikirechi.
ፀጉርሽ ያምራል
ሰላም ሜላት በአውን ሰዓት DURU Shampoo and conditioner ነው ምጠቀመው አልፎ አልፎ parachute coconut oil እቀባለሁ ግን ምንም የሚስማማ shampoo and conditioner የለም ግን ለኢትዮጵያውያን ፀጉር የሚሆን ቅባትም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
በጣም ዘግይቼ ስለመለስኩልሽ በጣም ይቅርታ እስከ ዛሬ እንዴት እንዳላየት አላውቅም እሺ ለማንኛውም እንዳልሽው ኢትዮጵያ ውስጥ ኦሪጅናል እና ጥራት ያለው የ ኮስሞቲክስ ምርት ማግፕት ቀላል አይደለም የማግፕት እድሉ ካለሽ Cantu Shea butter ጥሩ ነው ሻምፖ suave sulfate free ጥሩ ናቸው
አመሰግናለሁ ሜላት ፀጉሬ ሎ ፕሮሲቲ በሳሙና ነው ምታጠበው sulfte free shampoo ማግኘት ስላልቻልኩ
@@genetdegefa2195 ጆልስን የልጆች ሻንቦ በጣም ኣርፍ ነው
Do you washing off the rosemary and the flaxseed water after applied or??
Aida Queen
I use rosemary water as rinse after I’m done washing my hair so I just leave it on , and the flaxseed jell if I want to curl my hair I will leave it on otherwise I will wash it off . I use only one thing at a time not both .
እሺ እህት እናመሰግናለን እስቲ መላካለሽ የኔፀጉር ጫፍ ጫፍ መንታብቻነው እና ጫፉ በጣም ይደርቃል ምንላርገው? ?
Enamasaginalen ehitachin
Gin andi tiyake alegn
Ruz takakilo yishalel wayis sayikakel yishalel ?????
beza moroda
ጥሬ እንዳለ ለ24 ሰአት የሚነከረው ነው ጥሩ
@@melatdemessie808 amasaginalehu yene wud barchilin
Berchi mamaye gobez
Ketatbn behula men enkeba bekuamint
Shiferaw Getahun
የምንቀባውን የቅባት አይነት ለመወሰን የፀጉራችንን ተፈጥሮ ( ፕሮሲቲ ) ለይተን ማወቅ አለብን ከዛ በኃላ ነው መምረጥ የምንችለው
የበለጠ ለመረዳት ስለ ፀጉራችን ፕሮሲቲ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ
ሰላም ሜሉ ዛሬ ነው ያየሁሽ ገለፃሽ በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።በጣም ሰነፍ ነኝ አልንከባከበውም ፀጉሬም በተፈጥሮው ሀይማኖተኛ ነው ካለበት ንቅንቅ አያቅም።እና ግን አሁን እህቴ የምትነገሪንን ትም/ት ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ። ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። ስላካፈልሽን ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው በርቺ።
ፀጉርሽ ፈጣሪ ሲሰራው ነው ኡፍፍፍ
እስኪ እንመክራለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks 🙏
Thank you!betam
Thank so mach
በሃይላዲ ዉስጥ ያለው በአርብኛ ስሙን ንጋራ ? እነመስግንሌን
ዋዉ
Hi. Persille zefzfew salkebaw aderku selaltemcheg cheger alew adro bekebaw?
ለአንድ ቀን ከሆነ ችግር የለውም
Zare new yayehushe tsgurishe seyyyymmmmrrrrrrr
እናመሰግናለን ኮኮናት ዘይት ጭንቅላቴን ያቆስለዋል ውዴ ልታጠብ ስል እቀባዋለሁ ግን ብዙ ለውጥ አላየሁም
Betty Tsegaye
ካልተስማማሽ ሌሎሽ ዘይቶችን ሞክሪ የወይራ ዘይት ሳንፍላወር ዘይት ሆሆባ ዘይት ብዙ አማራጮች አሉ
Meli gn i have a question for you how long did it take you to grow your hair this long
sofia beauty tube
About 7 years , when I was in US my hair was damaged badly . I have lost a lot of hair then it got better since I moved here ( Ethiopia)
@@melatdemessie808 Thanks dear I took some time off from social media I saw your reply today thanks for your answer 🥰🥰🥰🥰
How about rinsing hair with vinegar during pregnancy? Is that safe
Thanks so much
እኔ መንታ በጣም ነው ያስቸገረኝ
Ewnet tsegursh newu??
tsehay mulugeta
አዎ
አይመስልም
Ugg Uyt
😃
Wuy des sitiyi mamaye eskezare yet nebrku salayish ergatash des yilal
What about DURU sope
Tsion Getachew
Soap should be our last option when we can’t find a good shampoo . Washing with shampoo is very important for our scalp health but like I said if you can’t find good shampoo you can use duru
@@melatdemessie808 can you recommend me the good one and easy to find .thank you
Tsion Getachew
You can use original Tresemme shampoo for textured hair
Tikikilineshi It yene madam Le Lijochu yerasuwa achito shawur bet yizanaw miti gebaw tatebalech Lemindinayw achito biye siteyekat yesegurinaw bila tinegirachlech gin Ine Inde miyasadigi alawokukun neber ahun gin imokiralew Ameseginalew It
ሽንኩርት ሞክሬዋለው ሽታው በጣም አስቀያሚ ነው
Eyoba Bety
አዎ ከባድ ነው
እናመስግናለን
ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሺ በረች ግን ሎዉ ፕሮሰቲ ነዉ ፀጉሬ የኮኮናት ቅባት አይቀበልም ለሚነቃቀል መፍቲሂ ካለሺ
ትክክል ኮኮናት ዘይት ወፈር ያለ ስለሆነ ለሎ ፕሮሲቲ አይስማማም እኔ ሚዲየም ፕሮሲቲ ስላለኝ ነው የምጠቀመው
ለሚነቃቀል ያልሽው ሎ ፕሮሲቲ ፀጉር በጣም product build up ስለሚኖረው clarifying shampoo ካልተጠቀምሽ የፀጉር መነቃቀል አቅም ማጣት ያጋጥማል
ነገ ሀሙስ በዚህ እርእስ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራርያ ቪዲዮ ስለምሰራ በበለጠ ለመረዳት ቪዲዮውን ተመልከቺ
አድስ ነኝ ለቻናልሽ ውዴ በርችልን ለትምህርቱ እናመሰገናለን እና ሲቀጥል ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነው ግን በጣም እየተነቃቀለ እቢኝ አለኝ ለዚህ መፍትሄ ካለሽ ውዴ ንገሪኝ !!🥀🥀🥀
AHELAME I love you mama
ፀጉርሽ የሚነቀል ከሆነ የምትጠቀሚውን ሻምፖ ቀይረሽ ሞክሪው
በእሳት አትሰሪ በጣም ሙቅ በሆነ ውሀ አትታጠቢ (ለሰስ ባለ)
ቀለም ሪላክሰር ፐርም አትቀቢ
ፀጉርሽን በየሳምንቱ የሚስማማሽን ትሪትመንት ተቀቢ
አቺቶ ማለት ቢኑጋር ነወ እደ አሀሰተሸ
በጣምአሪፍነው
እሽእማ😘😘😘😘
Amesgnalwu yen wud
በጣም እያመሰገንኩ እኔ ግን ለሽበት ቀለም እቀባለሁ እና ጫፉ በጣም እየደረቀ አስቸገረኝ እባክሽ መላ ካለው ጤናን ከእድሜ ከነቤተሰብሽ እመኛለሁ
Tsigereda Mulu
ቀለም ለሚቀባ ሰው ቆዳሽን ሳታስነኪ ኮኮናት ዘይት ከመታጠብሽ በፊት ብትጠቀሚ በጣም ይረዳል
በተጨማሪ ኮኮናት ሚልክ ጫፉ ለሚደርቅበት ቆንጆ ነው የሰራሁት ቪዲዮ አለ
በጥም አመሰግናለሁ ፈጣን ምላሽ
Btam gobez aref tmhert wesdenbetal abren endeg gora bey
Rosmery be samnt snt gize entkem
በየሳምንቱ መጠቀም ትችያለሽ
የኔ ቆንጆ ሰሞኑን ካንች ጋር ፍቅር ይዞኛል ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች።
እኔ አሁን ላይ ስለ ፀጉሬ ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ቀርቶኛል ሀገር እያለሁ በጣም ጥሩ የሚባል ፀጉር ነበረኝ አሁን ግን የቆዳዬን ስሩን ተንከባከብኩ ስል ዘለላው ይደርቃል ዘለላውን አለሰለስኩ ስል ስሩ ፎሮፎር ይይዛል በቃ ምን ልበልሽ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጤና ልሁን።
እስኪ ያንችን አይዲያ እከተላለሁ
እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የምግብ ኮኮናት ብጠቀም ምንይሆናል
እግዚያቢሄር እረኛየነው እግዚያቢሄር እረኛየነው
እኔም በቪዲዮ ላይ ያሳየሁት የምግብ ኮኮናት ዘይት ነው እና ምንም ችግር የለውም እኔ ለረጅም አመታት ነው የተጠቀምኩ
@@melatdemessie808 እሽ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ሜላት አዲስ ገቢ ነኝ ወደ ቻናልሽ። ፀጉሬን ስለሳሳ ብዬ አሁን በዚ ኩረንቲን ተላጭቼዋለሁ እና በፍጥነት እንዲያድግልኝ ምን ትመክሪኛለሽ? ፀጉሬ በተፈጥሮ ለስላሳ ነው። እና ደግሞ ኮኮናት አረንጉዴ ቆርቆሮ ስትይ ሰምቼሻለሁ ግሬይ ከለር ቆርቆሮ ኮኮናት ጋር ምንድነው ልዩነቱ?
Sol Mery
ሰላም እሺ አመሰግናለሁ !
ፀጉር ለማሳደግ የሚረዱ ነገሮች ላይ ቪዲዮ አለ የሰራሁት እሱን ተመልከቺ በተጨማሪ ማድረግ የምትችይው
1 . ፅጉር የሚያሳድጉ ቫይታሚን መውሰድ
2. ቆዳሽን በየቀኑ ማሳጅ ማድረግ የደም ዝውውሩን ስለሚጨምር ለፅጉር እድገት በጣም ይረዳል
3. ውሀ በደንብ መጠጣት ( 2 ሊትር በቀን)
4. በተቻለ መጠን የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፕሮቲን እና ቫይታሚኖችን ያካተተ
5. ከመታጠብሽ በፊት ሁልጊዜ በኮኮናት ዘይት ኮኮስ ተቀብተሽ ማሳጅ ማድረግ
6. በሙቅ ውሀ አለመታጠብ
ግሬ ቆርቆሮ ኮኮስ ያልሽውን ግን አላወኩትም እኔ የማውቀው አረንጓዴውን ነው
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ግዜ ወስደሽ ስለመለስሺልኝ። ያልሽውን እሞክረዋለሁ።
Marr, berchi
Berche gobez
Wow👍❤❤
አረችቶ ምትጠቀሚው ለምንዳ ነው በጣም ቴንኪው ሎሚ ነው እኔ ማረገው ሻይን ያረጋል ግን አሁን ብዛት ቀነሰብኛ ግን ለስላሳ ሆኖለኛል በኦሊቫ ሳሙና ነው ምጠቀመው መላ ካለሽ????????
Hi Hi
እኔ ሎሚ ተጠቅሜ አላውቅም
አቸቶ ቆዳ ያፀዳል
ፀጉር ሪላክስ ያደርጋል
አመዳም አይሆንም
ፀጉር እንዳይደርቅ ይረዳል
መጠኑ ግን መብዛት የለበትም
@@melatdemessie808 ማሰግናለው ማር ለብዛት ምን ልጠቀም💋💋💋
ምንድነድ ባርቸቶ ማለት በአማረኛ ነው ባረበኛ ምን ይባላል መልሽልኝ እህት
ህል
አይሸትምእደታዳ
@@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ ወላሁ አለም እኔ አልሞከርኩትም ማማዬ
አላህ ነው ወኪሌ። እናቴን ናፍቂ
አቸቶ ( ኮምጣጤ)
ሽታው ወዲያው ይጠፋል
@@melatdemessie808 ,እሺ እሞክረዋለሁ. አመሰግናለሁ ማማዬ
ኮኮና ከታጠብን ቡዋላ ችግር የለውም
ችግር የለውም
ሰላም እህቴ ደረቁ ሮዝሜሪና አይሆንም እርጥቡን ማግኘት አይታሰብም እኔ ያለውበት
Genet Genet
አይሆንም
እህታችን እናመስግናለን
የት ነበርሽ እህቴ እስከዛሬ ሳላይሽ ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሔ ካለሽ ምክርሽንም እሞክራለሁ ግን እኔ የምፈልገዉ ለእርዝመት ሳይሆን ለሚነቃቀል ፀጉር ነዉ በጣም ይነቃቀላል በጣምም ፀጉሬ ከማለቁ የተነሳ ሸፍፕ መንቀሳቀስ ጀመርኩኝ ፀጉሬ ረዝምና ብዙ ነበር ግን በነበር ቀረ
ለኔስ እናቴ ነሽ ድንግል እመቤቴ
የፅጉር መነቃቀል የሚያጋጥመን በተለያየ ምክንያት ነው
- በቂ የሆነ ውሀ ካለመጠጣት
- በሙቅ ውሀ የመታጠብ ልማድ
-ፀጉርን በተለያዩ ተትሪትመንቶች ካለመንከባከብ
- ቀለም መቀባት
- ሪላክሰር ( ፐርም) መጠቀም
- በእሳት የመሰራት ልማድ
-ፀጉር የሚያደርቁ ጥሩ ያልሆኑ ሻምፖዎች መጠቀም እና የመሳሰሉት ናችው እና ከእነዚህ ውስጥ አንቺ ያለሽ ልማድ ካለ እሱን በማስተካከል ለውጥ ማየት ይቻላል
@@melatdemessie808 በእዉነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስላከበርሽኝ ከዘረዘርሽልኝ አንዱን እጠቀም ነበር እሱም ተኩስ ነዉ እስኪ ከዛሬ ጀምሬ በሰጠሽኝ መልካም ምክር እሞክራለሁ አመሠግናለሁ በርችልኝ
አልቸቶ ማለት አልገባኝም እህት
Fg Gggg
ኮምጣጤ ( የሰላጣ መቀላቀያ)
ካል የሚሉት አረቦች
@@nassermasri4414 አዋን
እናቴ እባክሽ ፀግሬን ይረግፋል በጣም ሌላም መላጣ ሆኖዋል ሁሎት ቦታ መላጣውም በምን ላሳድገው መላ በይኝ
በተሰፋ ሞኖር በተስፋ እየ ዝነበር
መላጣ ስትይ (ላሽ) ማለትሽ ነው? ላሽ ከሆነ በቆዳ በሀኪም የሚታዘዝ ቅባት መቀባት አለብሽ
እህቴ ማንኛውም ቬንገር ይሆናል ወይ ነጩ እና የአፕል አለ ምየንኛውን ነው እኔ በጣም የነቀልበኛል
ema nurilgn lene
ቆዳችንን ለማፀዳት ስለሆነ ነጬን ቬኔገር መጠቀም ትችያለሽ
Telbawun ketkban behola be shampo nw mintatbew or be water bicha
በታጠበ ፀጉር ላይ ስለምንቀባው በውሀ ብቻ መለቃለቅ
ነገር ግን ውሀውን በፈለኩ ጊዜ ከፍሪጅ መቀባት እችላለው
Nebiyat Mesfin
ትችያለሽ ግን 7 ቀን ካለፈው ድፊው እና ሌላ ስሪ
ኮኮናት የሚሰማማው የማይስማማውም አለ ኮኮስ ለምሳሌ እኔ አይሰማማኝም ፀጉሬ ይደርቃል ያውም ኦርጋኒክ
በአቻቶ መለቃለቁ ለፀጉር ለምን ይጠቅመዋል ?
Samrawit Tefera
እኔ በጣም ለረጅም ግዜ ነው የተጠቀምኩት እስከ አሁን ድረስ እየተጠቀምኩበት ነው
1) ቆዳችን የተፈጥሮ PH balance እንዲጠብቅ ይረዳዋል ምክንያቱም ቆዳችን በመጠኑ የአሲድ ባህሪ ስላለው
2) ፀጉር ወዛማ እንዲሆን እና እንዲፍታታ ይረዳል
3) ከሻንፖ እንዲሁም ከተለያዩ ለፀጉራችን የምንጠቀማቸው ነገሮች ቆዳችን እና ፀጉርችን ላይ ተለጥፈው የሚቀሩ ነገሮችን ያፀዳል ዋናው ነገር ከውሀ ጋር መቀላቀል አለበት አቸቶ መብዛት የለበትም እንዲሁም ቆዳችን ውስጥ በተለያየ ምክንያት የቆሰለ ወይም የተላጠ ቦታ ካለ በአቸቶ መለቃለቅ ሊያቃጥል ይችላል
ገባኝ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ፀጉራችን በሳሙና ከታጠብን በኃላ ምን አይነት ኮንድሽነርስ ምን ልጠቀም በየጊዜውስ ምን አይነት ቅባት ትመክሪኛለሽ እኔ አውን ላይ ቫቲካን ቅባት ነው የምጠቀመው
hawi getachew
እኔ ሎላን ኮንዲሽነር ነው የምጠቀመው ግን ኮንዲሽነር ፀጉር ለማፍታታት ስለሆነ የተገፕውን ብንጠቀም ችግር የለውም ዋናው ነገር ፀጉር የሚያደርቅ ሻምፖ አለመጠቀም ነው የምቀባው ቅባት ሽታ የሌለው ፈሳሽ ፓራፊን ነው
በጣም አመሰግናለሁ ለመልሱ ግን ሜሉ እኔ በዱሩ ሳሙና ነው ምታጠበው ኮንድሽነሬም አጋጣሚ ሎላን ነው ቫቲካን ቅባት ነው ምንጠቀመው ግን ግራ የገባኝ የውስጡ እና የፊቱ ስብርብር ብላል ፓራፊን አይመቸውም
hawi getachew
ፀጉር የሚሰባበረው ድርቀት ሲኖር ነው ስለዚህ በቪዲዮ ላይ እንደገለጽኩት ከታጠብሽ በኃላ በአቸቶ ተለቃለቂው በጣም ይረዳሻል የኔ ፀጉር አይነቃቀልም በተጨማሪ በሳምንት 1 ግዜ እንቁላል አስኳል ከወይራ ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢ
በጣም አመሰግናለሁ እሺ ሞክረዋለው ግን በትክክል ለፀጉር ጠቃሚው ሻንፓ ነው ወይስ ሳሙና ???ከDuru ሳሙናወይስ እና lifeboy ???ከፓራፊንስ የትኛው ምስሉ ካለሽ ለኪልኝ ካልሆነ የተሻለ ቅባት ጠቁሚኝ
hawi getachew
እዚህ አገር ኦሪጅናል ጥራት ያለው ሻምዎ እንደልብ ስለማይገኝ ነው እንጂ የሚሻለው ሻምፖ ነው ዱሩ ሳሙና ተጠቅሜበት ስለማላውቅ እርግጠኛ አይደለሁም ቅባት ያው ቪዲዮ ላይ ያለው ኮኮናት በሳምንት 1 ቀን ተቀብቼ እቆይ እና እታጠባለሁ ፓራፊን ፈሳሽ ፋርማሲ ነው የምገዛው ቀይ ክዳን ያለው ውሀ የሚመስል ፈሳሽ ነው heavy liquid paraffin oil hair and skin food ይላል
Sis እስኪ ከቻልሽ ፀጉር የሚቀንስ ንገሪኝ ፀጉሬ ብዙ ነው
የኔም መሰቃየት
Emu Sumaya tube
እንዴ ለምን ይቀንስ? በኅላ ይቆጭሻል!
ሙዝ ማስክ ተቀቢ ለብዙ ፀጉር በጣም አሪፍ ነው እኔ እሱን ነው የምቀባው
ቪዲዮ ሰርቻለሁ በሙዝ ላይ
@@melatdemessie808 እሽ አመስግናለው
አካፍሊኝ
@@melatdemessie808 ሀሪት ነው ፀጉሪሽ ምማስሊ
Hij wshetam himan hershn dekdkesh sewn tayalyalesh ende
Messi Haylay
ምስኪን! የሚያሳዝን አስተሳሰብ ነው ያለሽ !
ሰውን ውሸታም ከማለትሽ በፊት እውነቱን ለማወቅ ሞክሪ በኅላ የምታፍሪው አንቺ ነሽ!
Sew atesdebu esti legna bila eko new yngerechin
Video serto melqeq eko bizu sira alew
የኔ ማር በርች ጎበዝ ነሽ
Do you have any hair growth secrets for bald men😁?
Yes
የከል ጥቅሙ ምንድን ነው?????
በስምህ ልጠራ ፍቅሬ Somia
ምንድነው ከል?
@@melatdemessie808 ቬኔገር
Hi ,I am your new subscriber...and for how long shall I leave the rosemary water on my hair?plus my hair is low perosity..Will it be recomended? Hope u will get back to me.tnx
nike84 85
Thank you for subscribing 🙏
Ok so if your hair is low porosity water can not penetrate easily right , so rosemary water helps our hair to relaxed soft and adds shin so yes it should be ok to use it . If you are using only the rosemary water after shampoo you’re gonna use it as rinse and just leave it on your hair
@@melatdemessie808 ...Tnx my dear it really helps
የፀጉር ነገር ስልችትት ብሎኛል
ክክክክክቅ 🤣
አቸቶምድነዉ
ال ال
ኮምጣጤ ( ቬኔገር)
ሠላጣላይ የሚገባዉነዉ
@@HaHa-vz1nh እሽከልብአመሰግናለሁ
እሬት ተጠቀሙ በብዛት
እሬት ሳኡድ የለም እኮ ውዶቸ
አችቶው አይሸትም
Fatuma 054350
ይጠፋል ሽታው
Ok wowwwwwwww
Eski tkeklegna tseguresh kehone bedemb eyekeflesh asayen kodashin anchin yemiajesh sew nw tseguresh endalhone yenegeregn
አይይይይ አሁንስ አርቲ ፀጉር እየቀጠላችሁ ጉድ ሰራችሁኝ አሁንማ እድሜ ለይቱብ ሞሎየን አወጣችሁት ተዉኝ ልሸቅልበት። የሰዉም ቤት አግምቸ አደየ ነጭ ሽንኩርት አደየ ቀይ ሽንኩርት አደየ አብሽ አረ ምኑ ቅጡ ዉይይ ዉይይይይ
ምንም አትጠቀሚ ቅባት ብቻ ተቀቢ እና ቁጥርጥር ስሪው እርዝመት ሳይሆን ጤነኛ መሆኑ ነው
የአላህ ባሪያነኝ Ter
እኔ ምንም የቀጥልኩት ፀጉር የለም
የሚያውቁኝ ሰዎች ያውቁኛል
Melat Demessie እናት ዛሬ ነው ያየሁሽ ኢቶ እሰው ቤት ነው እምሰራው ኮኮናት የት አገኛለሁ
Kebebእናመሰግናለን Adefris
ኢትዮጵያ ነው ያለሽው?
Melat Demessie አው እናት
እናት ግን አቼቶ አይሸትም ግን
Nasser Masri
ትንሽ ቆይቶ ይጠፋል
አመሰግናለው በጣም
በርቺ እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ
Degmo sitamri negative comment atqebeyi
ክክክ የስከዛሬ ዩቱበሮች በፀጉራችላይ ወጥ ሰርተውበት ነበር ሽኩርት ቲማቲም ዝጅብል እያሉ ፀጉሬን ጨርሻለሁ አችደሞ የተረፈችውን ሳላጣ ልሰሪት ነው አቸቶ እምትይኝ
😄😄😄💐💐
😁😁
Bemengest tegure eyezenetshe yesew tegur melatu
Ereee be fexerachu subscribe argugn
Keklakeleshe
እቺ ልጅ የድሬ ልጅ ነች? አነጋገርሽ ድሬ ድሬን ሸተተኝ
Instagram account ካለሽ ብትልኪልኝ በሚሴጅ ያሉትን የፀጉር ቅባት እንድልክልሽና መልስ እድትሰጪኝ
Sofiahanna4
ዉሸት ፀጉርሺ አይደለም
Smorh Amhrh
😆 😂
ሌሎች ስለ ፀጉር የሰራኅቸውን ቪዲዮቼን
እንድታይ ጋብዤሻለሁ