Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እሽ❤
OK ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ
እግዚአብሔር "ከዚህ በሽታ ይሰውረን😢😊
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዮሀንስ ተባረክ
እግ/ር ሆይ ዘመኔን ባንተ እጅ ስጠዉ ከዚህ ትዉልድ አጥፊ በሽታ አንተ ታደገን
እቦክ በፅሁፍ ልቀቅልን
doctor ine tasasiche nabara kaza 3wor sihonagn tamaramariku yelam ina kasint isika sint wor nowu miyasitawikaw pls malislign
በቫይረሱ ከተያዘ በህዋላ ምልክቶቹ መታየት የሚጀምሩት ከምን ያህል ጊዜ በህዋላ ነው? አመሰግናለሁ
ሰላም Dr በቅድምያ ሰለምታካፍለን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ ሰሞኑ ወሳኝ ነጥቦችን እያነሳህ ነው ከቻልክ መልሰልኝ እኔ ወሃ ብቻ ነው የምጠጣው አልፎ አልፎ ያለ ሰኳር ሻይ እጠጣለሁ ነገር ግን ሸንቴ ሸታ አለው አልፎ አልፎ አፌም ይሸተኛል የንፅህና ጉድለት ነው እንዳልል ሰተኛ ሰነሳ እቦርሻለሁ ዘይት ያለው ምግብ ከበላሁ አይኔ ሰር ያብጣል ፍቴ ይቆጣል እባክህ እኔ ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም ዛሬ ላሰቸግርህ ባጭሩ የምን በሸታ ምልክት እንደሆነ ንግረኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባክህ 😢
ምንጊዜም የሽንታችን ጠረንና ከለር ከምንበላውና ከምንጠጣው መጠጦች ጋር የተያያዘ ነው እኔ ለምሣሌ ሚጥሚጣና የሚያቃጥል ቃሪያ ያለበት ምግብ ከበላሁ የሽንቴ ጠረን ወዲያው ይለወጣል ከዚህ ውጪ ግን በሌሎች ምግብና መጠጥ ላይ ምንም አይነት ችግር የለብኝም ስለዚህ ለእንደዚህ አይነቱ ችግር ይዳርገኛል ብላቹሁ የምታስቡትን ምግብና መጠጥ ማቋረጥ ወይም መቀየር ብቻ ነው መፍትሔው የተለያዩ ምግቦችና መጠጦች በሰውነታችን ሲስተም ውስጥ የአለርጂ ሁኔታዎችን ሊፈጥሩብን ይችላሉ ለአንዱ የሚስማማው ለሌላው ደግሞ አለርጂ ሊሆንበት ይችላል በዛ ላይ የደም አይነታችንም ይወስነዋል ለምሣሌ የደም አይነት “O” ያለው ሰው መጠቀም ያለበት የዘይት አይነት ከሩዝ ምርት የሚሰሩ የዘይት አይነቶች ቢሆኑ ይመረጣል ሌላው ቀይ ሻይና ቡና ደግሞ ለዚህ የደም አይነት ላላቸው ሰዎች ፈፅሞ አይመከርም ቂቤና Olive 🫒 oil ፈፅሞ አይመከርም ስለዚህ ወዳጄ በሽታ ሣይሆን ሰውነትህ መቀበል የማይፈልገውን ነገር ማስወገድ ብቻ ነው ለምሣሌ በናፍታ ብቻ እንዲንቀሳቀስ የተሰራን መኪና ቤንዚን ከተህበት እንደመንዳት ማለት ነው
@@MikeAsmare3308 አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ከዋሃ ውጭ ምንም ነገር አልጠጣም አልፎ አልፎ ግን ሻይ ያለ ምንም ሰኳር ምክንያቱም ሰኳር አልወድም ግን ድንች በዘይት ጠብሸ ሰበላ ፍቴ ይቆጣል ቅመም ያለው እንድሁም ትኩሰ ነገር ሰበላ ነው እነዝህ ምልክቶች የማያቸው ህክምና መሄድ አልችልም ወረቀቴ ተባላሸቶብኛል ጠቅልየ አገር መገባት ፈልጌ ህክምናም አልታየሁም በህይወቴም ታምሜም ህክምናም ህጀ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር የፈቀደው ያድርግ 🙏
እናመሰግናለን Dr ምልክቶች ከታያበት ምርመራ ብናድርግ በሽታው እናዳለና እንደሌለ ማወቅ ይቻላል ወይ ?
አዎ ይቻላል በደንብ
አይቻልም መድሀኒት መጠቀም ብቻ ነው
ሠላም
ዶክተር ሥር የሰደደ የHiv አንፌክሽን ምልክቶቹ የምታዮት ከ3 ወር በዋላ ነዉ ?
ሠላም ዶክ እኔ በኮንዶም ተጠቅሜ አለሁ ነገር ግን አፌ በሶስት ሳምንት ውስጥ ምልክቶች እያየሁ ነው ራስ ምታትም ይሰማኛል
ማናባህ፣ዝሙት፣ስራ፣አለህ
ዶክተር ስለመዳኒቱ አጠቃቀም ሰአት ሲያልፍ የሚያመጣው ችግር ምድነው
እስኪ አውሪኝ
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እና ኣድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ ሽንትሽ ጨዋማ ሁኖዋል ተብያለው ማለቴ ሽሸና ራሱ ሽታ ኣለው ህክምና ሂጀ ነበር ግን ወሃ ብቻ ጠጪ ነው የተባልኩት ግን እጠጣለው ለውጢ የለውም እባክህ መልስልኝ በጣም ኣሳስቦኛል
0968702503 ቴሌግራም ላይ ፃፊልኝ ቡሀላ እሺ!
Thanks you Dr
Selam Dr bemetfo agatami hiv kalebet sew garAsalefku shewedgn And amet abren nebern ahunsawk tleyaytenal gn. 4. ziza temermri yelebshem tebyalehu yhYagatmal??
0968702503 telegram
ሰላም ወንድም ጥርሴ ከያመኝም ግን የመጨረሻ ጥእስ ከበቀለ ቦሃላ ምን እደሆነ አላቅ መጀመርያ ሲበቅል አብጦ አሞኝ ነበር ከዛ ጥርሱ ከወጣ ቦሃላ አያመኝም ግን ጨርሶም አልበቀለ ዝም ብሎ ስነካዉ እደ መግል ነገር ይወጠዋል ግን ሽታ አለዉ ምን ላአድርግለት ምድነዉ እሱስ
እኔ በጣም ነዉ ፈርቻለዉ ራሴየ በጣም ነዉ ያመኛል ሽንቴ ሽታ ኣለዉ ትኩሳት ኣለኝ 😢😢
😢😢😢😢ስላም❤
ዶክተር ሰላም ይብዛ እና አንድ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ አደራ ስለርግዝና ነው እፔጅህ ላይ ስለርግዝና ስለምታስተምር ስለምከታተልህ ነው እኔ በወለኩ በ3 ወሬ መልሼ አረገዝሁ እና በጣም ጨቆኛል ችግር ያመጣል ወይ በወለኩ ስአት ደን አሶኝ በመከራ ነው የተነሳሁት ልቤን በጣም ይጠልፈኛል ምንድነው አሁን ከወለኩ 7/ ወር ሆነኝ ድክመቴ ሳይመለስ ያዝኩኝ አሁን አራት ወሬ ነው ግን ከወለኩ በሁለት ወሬ ብቻአየሁ ከዛ አላየሁም እድከ ሶት ወር ምንም ግንኙነት አልፈፀምኩም ልክ በሶስት ወሬ ነው ግንኙነት ያረኩት እና ፔረዴ በመምጫው ስአት ነው ግንኙነት ያረኩት እንዴት ላረግዝ ቻልኩ ብዙ ግዜ ፔረድ ስንጨርስ ነበር የሚረገዘው እና ከቻልክ አስረዳኝ የርግዝና አቆጣጠር ፔረዴ ካቆኩበት ጀምሮመቁጠር አለብኝ ግን ግንኙነት አላረግንም ነው ካረኩ ጀምሮ ነው የምቆጥረው
መቆጣጠሪያ የለምደ ማሚ አለቅጥ ተቀራረቡብሽ ብቻ በሠላም ዉለጅ
አረቡ ሃገር ነኝ ሄጂ መርመር እችላለሁ ዶክተር???? እኔ በጣም ሰዉነቴ እየቀነሰ ነዉ መመርመር እፈልጋሁ ።
እና ስለቀነሠ አለብሽ ማለት አደለም አታስቢ በደንብ ቢ ሌላ በሽታ ሊሆን ይችላል እዚም ሆነሽ ታይው ታከሚ ውሠዱኝ በያቸው
@@SebelDejena እሺ እህቴ በጣም ኢትዮ እያለሁ መጠነኝ ነበርሁ😢
ሰውነትሽ በመክሳቱ ብቻ ነው ወይስ ሌላ ምክኒያት ኑሮሽ በሰውነት መክሳት ከሆነ ዋናው ውስጥሽ ጤና
ከተመረመርሽ ና ካገኙብሽ HIV የሚገድል መርፌ ነው ሚወጉሽ በሳዉዲ😢
ሳውዲ በፊፅም እንዳትመረምሪ ከተገብክ ይገድላሉ ግን አብዛኛው አረብ አገር የምንኖር ሰቶች በስራ ብዛት ሰውነታችን ይከሳል ብዙ ምግብ ያለበት ቤትም ላይደርሰን ይችላል
ከኒናአዋዋጡሰአትቢልፍችግርያመጣል
👋🏻😍😍😍👏🏼👌🙏🏻
❤🙏
😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማለቴም ዶክተር መዳኒቱ የሰአት መዛባት ሲደርስ ምንየሚያመጣው ችግር አለ መልስ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እሽ❤
OK ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ
እግዚአብሔር "ከዚህ በሽታ ይሰውረን😢😊
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዮሀንስ ተባረክ
እግ/ር ሆይ ዘመኔን ባንተ እጅ ስጠዉ ከዚህ ትዉልድ አጥፊ በሽታ አንተ ታደገን
እቦክ በፅሁፍ ልቀቅልን
doctor ine tasasiche nabara kaza 3wor sihonagn tamaramariku yelam ina kasint isika sint wor nowu miyasitawikaw pls malislign
በቫይረሱ ከተያዘ በህዋላ ምልክቶቹ መታየት የሚጀምሩት ከምን ያህል ጊዜ በህዋላ ነው? አመሰግናለሁ
ሰላም Dr በቅድምያ ሰለምታካፍለን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ ሰሞኑ ወሳኝ ነጥቦችን እያነሳህ ነው
ከቻልክ መልሰልኝ እኔ ወሃ ብቻ ነው የምጠጣው አልፎ አልፎ ያለ ሰኳር ሻይ እጠጣለሁ ነገር ግን ሸንቴ ሸታ አለው አልፎ አልፎ አፌም ይሸተኛል የንፅህና ጉድለት ነው እንዳልል ሰተኛ ሰነሳ እቦርሻለሁ ዘይት ያለው ምግብ ከበላሁ አይኔ ሰር ያብጣል ፍቴ ይቆጣል እባክህ እኔ ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም ዛሬ ላሰቸግርህ ባጭሩ የምን በሸታ ምልክት እንደሆነ ንግረኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባክህ 😢