🔴 የEBSTVዋ ዋንትያ አነጋጋሪ ሁኔታ በ7,000,000 ብር የተሰራው የABAY BANK logo ETHIOPIAN funny tiktok videos | babi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 545

  • @Seblirose
    @Seblirose 6 месяцев назад +16

    ባቢ እንደቀልድ ብዙ ታስተምራለህ 👌

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 месяцев назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ለሀገራችን አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @TsehayKaufo
    @TsehayKaufo 6 месяцев назад +6

    ዋው! ላንተ ኩመት ያለመ ፀፈ ነፉግነትነው በረታ አስተዋይነው

  • @ArsemaTafere
    @ArsemaTafere 6 месяцев назад +4

    ባቢ እንዴት ነህ ጋዜጠኛዋን ኣውቃታለው ድራማ ነው የሚሰሩት ... ሲጀመር የተደፈረ ሰው ፊቱ በሚድያ ኣይታይም

    • @YEARADALIJ-j7t
      @YEARADALIJ-j7t 6 месяцев назад

      lijochun enem akachewalew ye addis ababa lijoch nachew weshtachewn nw

  • @taza3098
    @taza3098 6 месяцев назад +2

    D) 1 ዳውላ 100 ኪሎ ነው
    - በነገራችን ላይ ዳውላ ማለት በአማርኛ የፍየል ሙክትን ዐርዶ ቍርበቱን ገፎ አልፍቶ የእህል መስፈሪያ የሚሆን ሐያ ቁና የሚይዝ ትልቅ ስልቻ ወይም ከነት የሚሰፋ ትልቅ ጭልጌ ዳውላ ወይም ማንኛውም ነገር መክተቻ ዳውላ ይባላል።
    - ሌላኛው ዳውላ እንደ ስድብ ሆኖ በወፍራም ሰው ላይ የሚነገር የስድብ ቃል።
    - የእንግሊዚኛው ዲክሽነሪ ደግሞ (noun) 1 unit of weight = one quintal ነው፡፡

  • @natiab53
    @natiab53 6 месяцев назад +3

    D) አንድ ዳውላ 100 ኪሎ ነው
    የድሮ ኢንትሮ ያበደ ነው ፣ እንኳን ደህና ተመለስክ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 месяцев назад +5

    ዛሬ ይደዉል😂😂😂 ወዮ ምርጥ comedian አልተቻለችም😂😂😂

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 месяцев назад +3

    እን ዲ ሕ ያለ ህዝብ ኢትዮጵያ መኖሩን ሳውቅ እየፈራሁ ነው 😢

  • @saadamohamed8237
    @saadamohamed8237 6 месяцев назад +2

    Babi hawi yet tefach Yene konjo oromattittiko♥️

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 6 месяцев назад +2

    የባንኩ ሎጎ የድሮ ቢጃማዩን አስታወሰኝ ከለሩ ከእኔ ላይ ኮፒ ራይት አለዉ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 6 месяцев назад

    ስለሰጋማስብ ሞት ነውስለዝህ የምድሩ እያሰቡ ሠውን ወደጌታና ወደመንፍሱ እንዳይዞር አደረጉ ነገር እነሱን የሚከተሉት ከነሱ አይሻሉም ጌታ ምረት ያርግላቸው

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 6 месяцев назад

    Wanteya leteberetata yegebatal! Gobez berchi! Lejesh bezu waga yekefelshebat lejiesh nat berchi EGZIHABEHER yerdash eskahunem yeredash esu new!

  • @lopkos-s8k
    @lopkos-s8k 6 месяцев назад +1

    Think first time i saw a vid of u ur intro brought me to sub to u

  • @ElisabethBogale-po2sz
    @ElisabethBogale-po2sz 6 месяцев назад

    ክርስቶስ ያስተማረን በአደባባይ ይኽንን ነው ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በፈጣሪ ስም እየቀለዳችሁ።

  • @yegrace831
    @yegrace831 6 месяцев назад +4

    babiyaeeeeeeee

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 6 месяцев назад

    “ሽንኩርቶታ” ሰትል ደስ ትላለህ😊

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 6 месяцев назад

    ነብይ በማለት ራሳቸውን በማወቅም ባለማወቅም ሰየሙ እንጂ የነብያት ባህርይ እንዲህ አይደለም እንዳልከው ባዶ ተስፋ አየተሰጠው የማይጨበጥ ደመና የሚጨብጥ ህዝብ ያሳዝናል ጌታ ሊመጣ ነው አውነተኛ ተስፋችን ያሳርፈናል እስከዛ ቃሉን እናንብ ባለን አንርካ ከሌለን እንጸልይ ካጣን እንታገስ ጌታ አይዋሽም ይረዳል አንተም በርታ ተባረክ !!!!

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 6 месяцев назад +1

    ባቢዬ❤❤❤❤ ጌታን

  • @HanadiKelani
    @HanadiKelani 6 месяцев назад

    One ዳውላ=one quintal or the answer is D/100😂❤

  • @SeniyeGebriel
    @SeniyeGebriel 6 месяцев назад

    ቡዳ- the evil eye ነዋ
    ባቢዬ after a long time ስላየውህ ደስ ብሎኛል፡፡ የዛሬ 4 , 5 አመት ዱባይ የነበርኩ time ነበር አንተን ማየት የጀመርኩት 😂 ስልክ በቀየርኩ ቁጥር subscribe ግድ ነው ላንተ፡፡ሽንኩርትህ ሰኒ ነኝ 😂በጣም አምሮብሀል ደሞ ውዴ ምችት ይበልህ❤

  • @se_liy
    @se_liy 6 месяцев назад +2

    B. 50kg
    The good ole intro demo🤌🏼

  • @sebli-e3q
    @sebli-e3q 6 месяцев назад +2

    እየሱስ ያድናል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      ለሌቦች መደለያ ነው የሆነው ምድር ድርዬ እየሱሰማ የጌቶች ጌታ ነው ማላገጫና ቢዝነሰ መሰርያ አይደለም ያዳራሰ ደላላ ለሌቦችመደለያነየሆነውምድርድርዬእየሱሰማየጌቶችጌታነውማላገጫናቢዝነሰመሰርያአይደለምያዳራሰደላላጥንቆላ

  • @MimiMaklit
    @MimiMaklit 6 месяцев назад +2

    የዘንድሮ ነብይ እግዚሀብሔርን አይጠራም ወንድ እና ብር ብቻ ነው ሚጠሩት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      ይቺን ቦሀቃ ሴትዬ የአዳራሸ ጠንቃይ ከየት አመጣብህን አቦ ልካን ነው የነገርካት አጠር ብሎ ውጥርጥር ያለ ውጥርጥር ብሎ የቀዘነ ይቺንቦሀቃሴትዬየአዳራሸጠንቃይከየትአመጣብህንአቦልካንነውየነገርካትአጠርብሎውጥርጥርያለውጥርጥርብሎየቀዘነ😅😅😅 ኧቦ እቺ ሴትዬ ለምን ግንባራን ፀጉር አታበቅልም ሰው እራሱ ጅላጅል ጅላንፍ ነው በጭ ርጥርያለውጥርጥርብሎየቀዘነኧቦእቺሴትዬለምንግንባራንፀጉርአታበቅልምሰውእራሱጅላጅልጅላንፍነውበጭበጭ 😅 የባልና ሚሰት ደላላ ቤት ነው እኮ የሚሄድት

  • @AbelTilahun-hg7hb
    @AbelTilahun-hg7hb 6 месяцев назад

    aned kilo gram dawula sinet? 75

  • @Nahooreaction
    @Nahooreaction 6 месяцев назад

    Babi echi intro fire 🔥 sent tarike alne dero ene ena eswa enkuwan tmlsech 🎉😮

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 6 месяцев назад

    ገወጋሁት😂😂😂😂😂😂

  • @thegoodvoicemedia8413
    @thegoodvoicemedia8413 6 месяцев назад

    አሜን

  • @IgUg-f4m
    @IgUg-f4m 6 месяцев назад +1

    መጀመሪያ ዳውላ ምዲነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 6 месяцев назад

    ተቀባዩማ ምን ቸገረው፡ ተስማምቶ የሚከፍለው ማኔጅመንት ነው የሚገርመው ፡ የሼር ባለቤቶች ይጠይቋቸዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡

  • @NatoliKifle
    @NatoliKifle 6 месяцев назад +1

    Telyalk eko bro❤

  • @taddesyeshi3401
    @taddesyeshi3401 6 месяцев назад +1

    እኔ ብቻ ነኝ በየመሃሉ ሽንኩርቶታ የሚል የሚመስለኝ 😅

  • @SaadaSaid-j6l
    @SaadaSaid-j6l 6 месяцев назад

    አንዲ ዳውላ ማለት አራት ኪስነው ወይንም ሁለት ኩታል አንዲ ዳውላ 200kg new

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад

    ባቢሻ ጥፍር ሚሰሩ ሴቶች በምን እንደሚያጥቡት ልገርህ በጥርስ ቡርሽ😂😂😂ገንፎ በእርጎ ደሞ በጣም ይጣፍጣል ሞክሩት ያልቀመሳቹት👌👌👌❤❤

  • @ethio-alem5989
    @ethio-alem5989 6 месяцев назад

    Mendenew..shekurteta?

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 6 месяцев назад

    መልሱ D ነው በዝህ አጋጠም በጣም ነው መደንቅሽ በብ

  • @fotiafunfact7163
    @fotiafunfact7163 6 месяцев назад +4

    50kg

  • @Monaniz
    @Monaniz 6 месяцев назад

    ዳውላ ምንድነው??? 🤔
    ፕሮግራሞቺህ ድንቅ ናቸው ዜና yadrgugnal yimchih ብሮ 😍🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      የሳ ፍሪን ነው የምትደውልለት እንዴት ነው ይደውላል 😅😅 ቀዳዳ በርሚል ይህ ቦሀቃ አፍን ብታጠበው ይሻለል😅😅😅 ምድር ድርዬ ሁላ ሰርታቹ ብሉ ሚራክል ባልና ሚሰት ሰትጠብቁ በሰፐሻል ጠንቃይ ቆማቹ እንዳትቀር ኧር ጴንጤ በቃ እንሰሰ ከእናንተ ይሻለል ማሚቴ ቢዝነሰሸን ይህ ጅላጅሉን አምታችው ወንበዴ ደላላ ነሸ ቸርች ሳይሆን ደላላ ቤት ነው የምንሄድት😅😅😅

    • @Monaniz
      @Monaniz 6 месяцев назад

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass 😂😂

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 6 месяцев назад

    ሰዉ ይሁን ብቻ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 6 месяцев назад

    ባቢዬ ስወድህ ልጄን ነው የምትመስለኝ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 месяцев назад

    ባቢሻ ዛሬ ፈታ ነው ያረከኝ በተለይ የግንባር ቀደም 😂

  • @MakiAbebe6
    @MakiAbebe6 6 месяцев назад

    ከይቅርታ ጋር ሽንኩርት ካልክ ቡሃላ ምንድን ነው ምትለው?በደንብ ስላልተሰማኝ ነው::

  • @misraknegn7276
    @misraknegn7276 6 месяцев назад

    Babiye betam goremesk dawela 100 new bezaw limeles biye new

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ኈ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ኈ 6 месяцев назад

    ባቢዬ❤😂😂😂😂

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 6 месяцев назад +1

    Hey bro 👍❤️

  • @saadamohamed8237
    @saadamohamed8237 6 месяцев назад

    Wantiyako wan ofii yene Fikir♥️

  • @YohansMan-sz3dz
    @YohansMan-sz3dz 6 месяцев назад

    የፓስተሯ ይገርማል እዉነት ተመቸኸኝ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 6 месяцев назад

    ስልኩን አስቀምጥልን ጎበዝ

  • @estifanosbelay1992
    @estifanosbelay1992 6 месяцев назад

    yebabi degafi mehon chgru mn meselacchu give away yelewum

  • @Dernaclips
    @Dernaclips 6 месяцев назад

    AI SHEWDOWACHEW NEW 😂😂😂😂😂

  • @yilikalfikru8743
    @yilikalfikru8743 6 месяцев назад

    Echi intro nafkan neber❤

  • @edrisedris6731
    @edrisedris6731 6 месяцев назад

    ባቢ አረ ተዋቻው ግን እነሱን ሆን ብለው ቁጭ ብሎ አሜን ሚሉት ህፃናት ናቸው

  • @hiwotabatenhe
    @hiwotabatenhe 6 месяцев назад

    ytedar ejency new endi new erswanchi sera tefitifa ymitamtaw balukawn

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 6 месяцев назад +1

    አንድ ዳውላ 100kg ነው

  • @HannaHanaTilahun1919
    @HannaHanaTilahun1919 6 месяцев назад

    የራስሽ ጉዳይ 😂

  • @hiwotlegesse5239
    @hiwotlegesse5239 6 месяцев назад

    dimtsih mindinew?

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon3494 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @aregawi-xi2kc
    @aregawi-xi2kc 6 месяцев назад

    D) አንድ ዳውላ 100 ኪሎ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад

    👍👍👍👍👍በለው እግዚነኦ

  • @YOHANNESASSEFA-ci3xx
    @YOHANNESASSEFA-ci3xx 6 месяцев назад

    just just 🤣🤣🤣

  • @Naduyalew
    @Naduyalew 6 месяцев назад

    50 babiye❤❤🎉🎉

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 6 месяцев назад +1

    ነብይ ተብየዎች ፈጣሪ ምህረት ይስጣችሁ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 6 месяцев назад

      ገንዘብ እየተሰጣቸው እኮ

  • @DokimasZerubabel
    @DokimasZerubabel 6 месяцев назад

    100k NW bro

  • @christiandaniel5164
    @christiandaniel5164 5 месяцев назад

    yanzwed baby sibaza wadhalaw gen selahaymanot batawera dasylagnal yanawed

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 6 месяцев назад

    100 ኪ.ግ ነው ባቢዬ ይመችህ ብሮ

  • @halom3886
    @halom3886 6 месяцев назад

    ገንፎ በእርጎ በጣም አሪፍ ነው

  • @BirukBiruk-s2y
    @BirukBiruk-s2y 6 месяцев назад +3

    100kg

  • @munixhusan3795
    @munixhusan3795 6 месяцев назад

    አባይ ባንክ ምርጥ የቢዝነስ ስታይል እኮ ነው አልገባችሁም

  • @zeni369
    @zeni369 6 месяцев назад

    we lay u too

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 6 месяцев назад

    ባቢ ማን! እጅህን ከነበያት ላይ አንሳ!!🙄🤣
    ባሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ፈገግ እንድንል/እንድንስቅ/ የሚያደረጉን እነሱ ብቻ ናቸው!!

  • @Sisay-mw6eb
    @Sisay-mw6eb 6 месяцев назад

    ይቺን የጴንጤ ጠንቋይ ባቃት ኖሮ ድሮ ፍቅረኛዬ ሲከዳኝ ታመጣዉ ነበር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      እሳ እራሳ ነች የምትቀማሸ ደላላ ምን ሰርቶ ይብላ በቃ በደላላ ሆነ ይቺ ግንብ እራሰ ጴንጤ ጠንቃይ

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 6 месяцев назад

    Yezarew betam yasekal😂 yemahek❤

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 6 месяцев назад

    Babi you need to water your plant its wilted.

  • @ATRNARO
    @ATRNARO 6 месяцев назад +2

    wait i thought GC stands for group chat 😂😂

    • @samiboy-te3zg
      @samiboy-te3zg 6 месяцев назад

      Nice one bro. This made my night.

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 6 месяцев назад

      ya you r right the other meaning of GC( Gratuate College).

  • @rosatadiwos-qf1bk
    @rosatadiwos-qf1bk 6 месяцев назад +2

    አረ ባቢ እኔ እይደዉል አስቺገሮኛል እንዳይደዉል አስደርገልኝ እስቲ 😂😂😂😂😂😂

  • @Faeza852
    @Faeza852 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂ጓደኛዬ ሱቅ ዉስጥ ፋጡማ ከድጃ ሰሚራ ብሎ ሁሉንም ስጠሩ ሲሜኮ ነዉ እንዴት አወክ ብላ ተገረማ ቆመች 😂😂😂😂

  • @lenykiyya6329
    @lenykiyya6329 6 месяцев назад

    just just🤣🤣🤣

  • @erehimawase3509
    @erehimawase3509 6 месяцев назад

    ሰውየ ምን አድርገከኝ ነው በፆሙ 4ቪዶክን አየሁ ዛሪ🤔

  • @HussenHussen-pl2lv
    @HussenHussen-pl2lv 6 месяцев назад

    C ❤❤❤❤❤

  • @zeni185
    @zeni185 6 месяцев назад

    100 kg❤❤❤❤❤❤babi

  • @yemaryam16
    @yemaryam16 6 месяцев назад +1

    Ay pentewoch ynesu gud slecht blonale blonale blonale blonale

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 6 месяцев назад

    ቡዳ ማለት በእንግሊዘኛ evil eye (ኢቡል አይ)

  • @berhanemerso6329
    @berhanemerso6329 6 месяцев назад

    ቸርች አይደለም ሰው ሰብስበው ድራማ የሚሰሩበት ገንዘብ የሚሰብስቡበት ክለብ ነው

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 месяцев назад

    B.75 ኪሎ ግራም ነው

  • @tadekaldas1992
    @tadekaldas1992 6 месяцев назад

    ya ya, zarem endetelemedew eskahun dres alen, 43:59

  • @GetahunTsegaye-y6t
    @GetahunTsegaye-y6t 6 месяцев назад

    100 nw bro

  • @Ethiolyricsjo
    @Ethiolyricsjo 6 месяцев назад

    እቺ ባለጌ የት ናት😂😂

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 6 месяцев назад

    እኒዚ ታዲያ ስራ አጡ ቢባል ታዲያ እንካን አጡ ነው የሚባለው እደዚህ አይነቶቹ ናቸው በዘመድ እየተቀጠሩ አገር የሚበጠብጡት እኔ የምለው በጉቦ ነው የሚመረቁት አረ በዛ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 6 месяцев назад +2

    እኔ ግን ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ምወደው በርግጥ ህፃናትን እምነት ማስተማር ቆንጆ ነው ግን በዚህ ልክ ስለትዳር ማውራት ለኔ ልጅቶን መጉዳት ነው

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 6 месяцев назад

    Tinbit telkesekesech! Bezi zemen! Way Church ezich setyobet yemetehedu sewoch rasachehun kom belachehu eyu!

  • @nathan9949
    @nathan9949 6 месяцев назад

    ዳዉላ በኪሎግራም አይለካም አህያ ላይ የሚጫን ነው

  • @Meskimeski812
    @Meskimeski812 6 месяцев назад

    Babiye melsu d 100kg new

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r 6 месяцев назад

    ወይ ሰው መጨዎቸ ሆነህ ትቀረሌህ

  • @nayinantube
    @nayinantube 6 месяцев назад +1

    D.100

  • @leulgeorge23
    @leulgeorge23 6 месяцев назад +1

    D,100

  • @AstatekechAbera
    @AstatekechAbera 6 месяцев назад +1

    25kg

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 6 месяцев назад

    😂😂😂😂አጭሯ😂😂😂😂😂 ዛሬ ባቢሾ አልተቻልክም🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @earmyaseafwerkeearmyaseafw8753
    @earmyaseafwerkeearmyaseafw8753 6 месяцев назад

    50 new tradetinal kilo mesering style

  • @berecketberecket2051
    @berecketberecket2051 6 месяцев назад

    Ere achemalekechw genfown beyesus

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 6 месяцев назад

    lakaw ende ? pass newu yalkewu kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 6 месяцев назад

    ቀላል አጨብጫቢ