Ethiopia - በትግራይ አዲሱ የተዋጊዎች ምልመላ፣ በባለሥልጣናቱ ላይ የቦምብ ጥቃት፣ ታራሚዎች ከቃሊቲ ሊወጡ ነው፣ በኦሮሚያ ምክክር ላይ የቀረቡ ጥያቄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 54

  • @EnatalemEwa
    @EnatalemEwa 8 часов назад +1

    ጀግና

  • @Abeni
    @Abeni 12 часов назад +9

    አላህ ያገራችን ዟሊም መሪወችን አሰወግድህ ለህዝብ አዛኝ መሪ አምጣልን

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 11 часов назад +2

    የትግራይ ህዝብ ባኗል ማንም አይሸውደውም

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 11 часов назад +1

    አራት ዓመት ራስ በራስ ተዋጋን ረፍት ያስፈልገናል ሰላም ለህዝባችን ይሁን

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 12 часов назад +1

    አላህ ከዘረኝነት ያወጣል ዱአ እናድርግ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 10 часов назад +1

    ህዉሃት ተነግረዉም አይሰሙም

  • @saved1580
    @saved1580 12 часов назад +3

    ማቴዎስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤
    ² እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር።
    ³ በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው፦ እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ።
    ⁴ እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት።
    ⁵ ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥
    ⁶ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ።
    ⁷ ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው።
    ⁸ ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
    ⁹ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 9 часов назад

    Ow taramewoch good luck in your new residence but dont forget TAREMU !!

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 10 часов назад

    ፋታ የቡልፀግና ሜዲያ😅

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 часов назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ አላህ😢

  • @getsolomon
    @getsolomon 10 часов назад +1

    የፌደራሉ መንግስት እያንቀላፋ ነው ?ኢትዮጵያን መምራት ያቃተው ሆነ ምነው?

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 12 часов назад +2

    Feta daily family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @TesfayeHabtamu-p8n
    @TesfayeHabtamu-p8n 11 часов назад

    8:28 🎲

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 11 часов назад +1

    አንተ የመንግስት ቃላቃባይ 😂😂😂😢

  • @Tesco-v6m
    @Tesco-v6m 12 часов назад

    ጅማ አንድ ልጅን ግድሉ 😭😭

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 10 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ሕግ አክባሪ ሀገር አይደለችም አንካራ ላይ ተስማምታ አሁን አፈረስችው ኢትዮጵያ ምትባል ሽርሙጣ ሀገር ምትመራው በጨቅላ መሪ ስለሆነ ዛሬ ያደረገውን ነገ ያፈርሰዋል ይቺ ናት ኢትዮጵያ ።

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 9 часов назад

      ትክክል ሸርሙጣው ግን መሪው እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ።

    • @getachew188
      @getachew188 8 часов назад

      ደንቆሮ በሆድህ ብቻ ስለምታስብ ምንም ነገር አይገባህም
      ስታድግ ይገባሀል

    • @Secularideology
      @Secularideology 8 часов назад

      ሸርሙጣው ሻቢዪ/ህግደፍ ነው። ጀዝባ

  • @YosiefTesfazghi
    @YosiefTesfazghi 10 часов назад

    ሳንቲም ለቃሚ ቱልቱላ መዲያ።😮😮😮

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 10 часов назад

    ኧረ አትቀደድ።ባለስልጣና ያረፉት ሆቴልና ቦንብ ተጣለው ስቴድየም አካባቢ ምን አገናኘው? ቦታው አራምባ እና ቆቦ ነው😂😂😂

  • @AMNOAMNO-jy4ld
    @AMNOAMNO-jy4ld 13 часов назад

    Number ONe🥰

  • @GeremawMenesho
    @GeremawMenesho 12 часов назад

    ለነሱ መኖር ወጣቱን መማገድ።

  • @loubabaYoussouf
    @loubabaYoussouf 13 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @kibklwy
    @kibklwy 11 часов назад

    የብልግና ሚድያ

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 9 часов назад

    Ow please fear Allah fear Allah genetation after generation to war why??

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 9 часов назад +1

    አዲስባ የአዲሶች ናት የኦሮሞ አይደለችም ከሆነች ደግሞ አዲስአበባን እንደተሰራች ትበተናለች

    • @getachew188
      @getachew188 8 часов назад

      የወረደ ሀሳብህን ለራስህ ዋጠው

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 11 часов назад

    ጅማ የፈነዳው ቦምብ የፈነዳበት አካባቢ ምንም አይነት ባለስልጣን የሚያርፍበት ሆቴል የለም የተጎዳም ሰው የለም ባለስልጣናትን ለመጉዳት የተደረገም አይደለም አንተም ዋዜማህም ቀዳዶች ናችሁ ጅማ ሰላም ነች

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 12 часов назад

    ኣየይ መሪዎች ተሸንፈው ሲፈረጥጡ ሽንፈታቸውን ለመሸፈን ልሸሽ ኣላሳብኩም ልዋጋ ነበር ይሉናል ትንሽ ኣያፍሩም እንደ ኣሳድ መንግስቱ ሃይለማሪያም ይህኑኑ ነው
    የነገረን ይገርማል ሲዋሹ ሰው ይታዘበናል ኣይሉም

  • @Sobreyna
    @Sobreyna 9 часов назад

    ስለ ሶሪያ ስትናገር አማፂያን ቡድን እያልክ አታዘገን አመፀኛዉ ዉርደትን የተከናነበዉ ብዙ ጨዋ ሰወችን ቀቅሎ የበላዉ በሺር የምትሉት ኢብነል ከልብ ነዉ

    • @getachew188
      @getachew188 8 часов назад

      አንተ የፈለከውን በል
      ሌላው እንዳንተ እንዲያስብና እንዲናገር የምትፈልግ ከሆንክ ጭፍንነትህን ያሳብቅብሀል.

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 12 часов назад

    የፌደራል መንግሥት ትዕግሥቱ አይበቃም ወይ? ደበረፅዮንን አደብ አያስገዛም አይበቃም ወይ የኢትዮጵያን መንግሥት ትዕግስት መፈታተኑ? በእንጭጬ ለምን እርምጃ አይወሰድም። የክልሉ መዓድን ስዘረፍ መንግሥት ለምን አይገታም።

    • @yebeltalFerede
      @yebeltalFerede 11 часов назад

      😂😂😂😂😂 ሰለ የትኛው መንግሰትነዉ የአሜሪካንነዉ መቸም ኢትዮጵያ መንግሥት አለመኖሩን አይጠፉህም

  • @AbrahamOkbay
    @AbrahamOkbay 12 часов назад +2

    Fake News fake media.u are working Always agaianst Eritrea

  • @HabtamuTigabu-s4h
    @HabtamuTigabu-s4h 9 часов назад

    ruclips.net/video/KuMhQZaR3SM/видео.htmlsi=jI5JN-UJg7d-RLdY

  • @assefakahsay4124
    @assefakahsay4124 11 часов назад

    wushet atawra

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 12 часов назад

    *ተጋሩ እና ትግራይ ሲነካኳቸው ይበልጥ የሚጠነክሩ ግሩም ህዝብና ሃገር፣ተምሳሌቷ እስራኤልና እስራኤላዊያን❤*

    • @tadeyosgetachew9002
      @tadeyosgetachew9002 12 часов назад

      ትግሬና ቆርቆሮ መንጫጫት አይሰለቸውም።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 12 часов назад

      They are committing suicide ⚠️

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 9 часов назад +1

      ተስፋ የቆረጠው የደብረጽዮን ቡድን እንደገና የቀረው የትግራይ ሕዝብ ለማስጨረስ የሚያደርገው እንቅስቃሴ የሚደግፈው የለም ካለም እንደገና ይመታል

    • @getachew188
      @getachew188 8 часов назад

      አምላክ የለሽ ደናቁርት ወያኔና ጀሌዎችን በእግዚአብሄር ከተመረጠ ህዝብ ጋር መነፃፀር እንጭነት ነው
      አንብብ

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 12 часов назад

    ከፈለገች ትታሸሌች አይጭነቅ ለህዝቡ ከለሰቡ በግደድ መድረግ ነዉ እሽ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 11 часов назад

      ከብት አሁንም ህዝብ መጨፍጨፍ አማረህ አሁን ሻእቢያ የለም