Ethiopia - ኢትዮጲያ ወደብ አገኘች!? | ምፅዋን ለመጠየቅ የተላከው ደብዳቤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 218

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 месяца назад +1

    It Is Very great for sharing the truth Word of God in Jésus çhrit my friand Fetha Midya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alyasyoutube2022
    @alyasyoutube2022 11 месяцев назад +6

    ሰለም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ሰለም ለሀገረችን ኢትጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 11 месяцев назад +1

    አሜን ለሁላችን እናመሰግናለን •••እትዮጵያ ትቅደም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 месяца назад +1

    Tewodros Kassa was a Very great leaders in Ethiopia mostly Gonder❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 11 месяцев назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addise369
    @Addise369 11 месяцев назад +26

    ካገኘንም ይመቸን ግንን ፈጣሪ ያለ ጦርነት ይስጠን እስቲ ጓደኛ ሁኑኝ ኑ

    • @Michael79918
      @Michael79918 11 месяцев назад +4

      ከጦርነት የሚገኝ የለም፣ እባካቹ መሪዎች መወያየት ተማሩ። የኣውሮፓ ምክር ትታቹ፣ በጭዋነት ተመካከሩ። ዘማሪው ብሎዋል፣ መሪኣቱ ሰፊነው ምን ያጋፋፋናል።
      በእጃችን ያለው መሬት እንዃ በሚገባ ኣልተጠቀምንበትም። ከጦርነት ወደ ልማት እንሻገር። ልባችን እናስፋ፣ እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 месяца назад

    Peace for Ethiopians Mosilim and Christian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dostatekle4629
    @dostatekle4629 11 месяцев назад +6

    የቀን ህልም ኢትዮጵያ ባልነበርችብት ጊዜ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 11 месяцев назад

    የሐሰት ወሬ አይጠቅመንም ፣ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፣ ድልና ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን።

  • @negabekeleabegaz1112
    @negabekeleabegaz1112 11 месяцев назад +1

    ምርጥእና ጣፋጭ ትንታኔ

  • @temexkifle1319
    @temexkifle1319 11 месяцев назад +6

    Ay wushtttt.... ethiopia Eritrean atweklim.... yhie hulu wshet Eritrea lay kalachu mqegn'net yetenesa new.... Eritrea ke ethiopia befit neberech ehi.... yemin gizem telatoch..... fetari ethiopian arqlin asqentrln Amen....

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 11 месяцев назад

      Wushetam Eritrea mibal hager noro ayawukm

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 11 месяцев назад +16

    የጨነቀ ለት 😁😁😁👈
    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 11 месяцев назад

      ፋኖ ❌👹🤑

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 11 месяцев назад +6

      ​@@Yfdbkgከብት 🤣🤣🤣🤣ድል ብሶት ለወለደው እንቁ የህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️❤️❤️❤️ውድቀት ለአራጁ የብልፅግና ስርዓት አስፈፃሚ የከብት መንጋ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 месяцев назад +2

      ​@@Yfdbkgተቃጠሉ ድል ለፋኖኖኖ

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 11 месяцев назад +1

    🇪🇹❤🇪🇹ዛሬም መለስና ኢሳያስ በተንኮል ያሰነጠቁን ቀይ ባሕረና ወደብ አባቶቻችን ደማቸውን ያፈሰሱበት ነው። የሱማሌ ዘይላ ወደብ መጣም አልመጣም ይሕ ተጨማሪ ይሆናል።
    ነገር ግን በተንኮል የወሰዱብን ቀይ ባሕርና ሀሰብ ወደባችን ቢቻል በድርድር ካልሆነ ግን ማንኛውም መሰዋትነት ተከፈሎም ቢሆን መቀበል አለብን።
    🇪🇹❤🇪🇹ክብር ላገራችን🇪🇹❤🇪🇹

  • @UyDv-yb7cx
    @UyDv-yb7cx 11 месяцев назад

    በጣምደሥይላል

  • @getsolomon
    @getsolomon 11 месяцев назад +1

    የአባቶቻችን ወኔ ስለ ወደባቸው ምንም አይደራደሩም ወኔያቸውና ጀግንነታቸው ይገርማል የኛዎቹ ከሰላሳ አመት ቢፊት ኢትዮጵያን የባህር በር ለሻቢያ አባታቸው ወያኔዎቹ ማለት ነው ምፅዋንና አሰብን አስረክባዋል ታሪክ ሲፈተሽም የኢትዮጵያ የምንግዜም ጠላቶቿ እንደሆኑ ይፃፍላቸዋል!!! ፈታዎች ድንቅ የታሪክ አቅራረብ ነው ቀጥሉ በርቱ,!!

  • @minasegebre9274
    @minasegebre9274 11 месяцев назад +19

    ተረት ነው ያወራኸዉ በድሮ በሬ ያረሰ የለም

  • @NuradinDesta
    @NuradinDesta 11 месяцев назад

    Allahamdulliah.Thanks Evry One

  • @be-liever
    @be-liever 11 месяцев назад

    ቴድሮስ የኢትዮጵያ ንጉስ አልነበረም የበጌ ምድር እነጂ ።

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 11 месяцев назад

    ምርጥ አቀራረብ

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 11 месяцев назад

    God bless Ethiopia

  • @asteryakob3027
    @asteryakob3027 11 месяцев назад +21

    ሰላም ለኤርትራ ኣገራችን❤❤❤

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 11 месяцев назад

    የግዜ ጉዳይ ነው ሆነና ነገሩ የኢትዮጵያ ድንበር ነው አሉኝ ባህሩ::

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 11 месяцев назад

    Ato abiy betam tenkelkele

  • @SuperKalingo
    @SuperKalingo 11 месяцев назад

    thank you

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 11 месяцев назад +1

    FOCUS ON DOCUMENT AND HISTORICAL FACT LIKE NOW WHAT YOU DO. I LOVE WAYS OF YOUR PRESENTATION.

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 месяцев назад

      ወለሂ በታሪክ የኛ ርስታችን ነው።አሏህ ወ ኣክባር!

  • @AbSal-gk7yt
    @AbSal-gk7yt 11 месяцев назад +1

    اللهم أحفظ بلادكم وبلادنا كل علم سلام سلام

  • @AkaluGebere-g1s
    @AkaluGebere-g1s 9 месяцев назад

    Hi

  • @regattw4750
    @regattw4750 11 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያውያን ለምንድነው የጁቢቲን ታሪኽ እንዴት ብላ ነው ፈረንሳይ የወሰዱባቹ የማትናገሩ?

  • @natenaealberhanu9915
    @natenaealberhanu9915 11 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክነው ኢትዮጵያ ሁሉን ለመመለስ እድሏአሁንነው ህዝብየሚወደው ወጣትመሪአለን የተበላሹትን ነገሮች በፍቅር አርመው ህዝቡን አንድ ቢያደርጉት ጅውቲንአሰብን ዘይላን መመለስና ታላቅ ሊያደርጋትየሚችል መሪነው ያለን ግን በፍቅር እንደመጣ ወደደፍቅር ቢመልሰን እና ይህ ወርቃማ ዘመን ባያልፈን

  • @SaddamHusseinOmar
    @SaddamHusseinOmar 11 месяцев назад

    Esit Yemiserja uko Al Abiy sayahon Le Ethiopia konew

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 11 месяцев назад +1

    ዜና እያወራክ ነው ወይስ እያስታወክ ነው ለፍላፊ

  • @Eribusunessideas
    @Eribusunessideas 11 месяцев назад +2

    At this time keep writing to KING PIA

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 11 месяцев назад +1

    ወይ ነበር

  • @birukabrehaabiy4232
    @birukabrehaabiy4232 11 месяцев назад

    This is wht we Ethiopian need to here brother keep going 🇪🇹🇪🇹

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 11 месяцев назад +1

    Hej you talk we know about Ethiopia
    Naw

  • @Adha05
    @Adha05 11 месяцев назад

    Ethiopiawyan lemd new Gibuti Ymataneswat hule leferng mesged ,selam stun lerdata genzeb blachu gorebet atrebshu

  • @abitybirukye384
    @abitybirukye384 11 месяцев назад +2

    Lib weled tarik

  • @ghebreasmerommichael7887
    @ghebreasmerommichael7887 11 месяцев назад +6

    Why the write did not mention about the people who live there, you see how they think and dream about others land. To the fact of the manner did ethiopian exist these days, if it is yes, can he mention from where to where, we know that they did'nt care about the people . Les's tell you one think any land is nothing with out people and that is why they dream is vain and can't even fulfill. Now these days if ethiopian claims red sea as its part particularly eritrea position why not Italians ? This mindset is sick , stop and enough driving people to false narrations becouse world and its motion is forward not backward. Accept the reality.

  • @MamJem
    @MamJem 11 месяцев назад +2

    wow it’s healthy to be in ithipia ⌚️👑🛩️😯🙏🏽🥰

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 11 месяцев назад +1

    ምን ኣይነት መረጃ? ከነበረኝ፡ ያለህን ሃብት ተጠቅመህ በሰላም መኖር ኣይሻልም?

  • @SolomonAyele-o6y
    @SolomonAyele-o6y 11 месяцев назад

    Red Sea and Aseb port is belong to Ethiopia not Ertrea. We have to get these ports by hook or crooks.

  • @NegashIbrahim-be2oh
    @NegashIbrahim-be2oh 11 месяцев назад +2

    WECHETE ATWERA !!

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule 11 месяцев назад +3

    የሶማሊያ ወደብ ሲያምረት ይቃረናል !!!

    • @munas.m4733
      @munas.m4733 11 месяцев назад +1

      አይገርምም ሶማሌን ወደብ ሲመኝ ሰውየው አብዳል 😅

  • @hamzebodle.2786
    @hamzebodle.2786 11 месяцев назад +1

    Dream anytime dream 😂😂😂😂

  • @Foziyaa-c5r
    @Foziyaa-c5r 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 11 месяцев назад +2

    Please isaias goverment has not given any port for ethiopia. Check your information.

  • @hanamariamyose9147
    @hanamariamyose9147 11 месяцев назад

    Ras Alula invaded hamasen and killed many local Eritreans. At that time there were no Italians in Eritrea.

  • @masaratabraro6192
    @masaratabraro6192 11 месяцев назад

    ዛሬም.ነገም ፋኖ ልቤ ውስጥ ❤❤🎉🎉🎉ድል ለናንተ አማራዬ

  • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
    @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 11 месяцев назад +12

    አብይ እና ሽመልስ ባለ ጥርሱ ቄሮን ይዘው ይዝመቱ
    እሬቻን የሚያከብሩበት እነሱ እኛ ምን አገባን😂

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 11 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 11 месяцев назад +1

      እኮ እኛ አይመለከተንም 🤣

    • @be-liever
      @be-liever 11 месяцев назад

      እናነተን ማንጠራቹ ሲጀምር ሳትጠሩ አቤት አትበሉ 😂😂😂😂 ኢሄ የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው አይመለከታችሁም ።

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад

      አርቲውን እየነቀሉ ይልኩለታል

    • @Gizaw-ti2si
      @Gizaw-ti2si 11 месяцев назад

      አንተ ፋራ ቆምጬ ቆሎህን እየቆረጠምክ ውዳሴ ማሪያምህን ድገም ከዛ የዘለለ እውቀት የለህም መቼም፣

  • @maranatadawit3067
    @maranatadawit3067 11 месяцев назад +5

    No more red sea for Etiopien Ok 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 11 месяцев назад

    Anit irasihi England nehi ethiopian iyewegahi newi anda jewisa tihonalehi andaa artira tihonalehi dili le abechu

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 11 месяцев назад +2

    ተረት ተረት 😂😂😂 ኣንድም የኢትዮጵያ ነገስታት ኤርትራን መሬቷን እንጅ ሕዝቧን ፈልገው ኣያውቅም

  • @tesfomgebru5093
    @tesfomgebru5093 11 месяцев назад

    የአትዮጵያ ጽንጽዋይ ሰለቸን የውሸት ትርክት የማይሰላቸው

    • @footballpassion5528
      @footballpassion5528 11 месяцев назад

      ስማ እናንተ እኮ ስተመለሱ ቤት ንብረታቸሁን ጠብቆ የሰጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው በሀገራችን መታችሁ ኑሮ አስወደዳችሁብን ካልተመቸናችሁ ለምን አትወጡም መቶ ሺ ሆናችሁ የት እንደምትገቡ እናያለን

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 11 месяцев назад

    300አመት ነበሩ ኤርትራውያንን እያስበሉ ሲፈረጥጡ ሲወጡ ሲመጡ እንገዳ፡ሲመጡ ሲፈረጥጡ አያዋጣንም አለ ኤርትራዊ።ነጻ ሆነ ።ከዛም ጊዜ ጀምሮ ተኝቶ አያውቅም።በተጠንቀቅ ነው ልክ እንደ እስራኤል።

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 11 месяцев назад

    ማለም ትችላላችሁ እድሜልካችሁን የሰው መስረቅ መዝረፋ ሂወታችሁ ነው፣በጉልበት እሞክራለሁ ካላችሁ ኑ በስነስርአት ከመሬት በታች እንቀብራችሀለን።ኤርትራውያን ቀልድ የለም።ባገራችን።እኛ ጅንታ አይደለንም ያ የጋላ ስብስብ በመጣችሁ አታረጉትም እንጂ።አሁን የሆነ ኢትዬጲያዊ እኮ እስከማዳጋስካርየኛ ነው የምትሉ የደንቆሮ ስብብ።ጅቡቲን ሱዳንን ኤርትራም ሁሉም የናነተ ነው።አረ አሜሪካ እኮ የኢትዬጲያናት።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 11 месяцев назад +5

    ኣብዪ ኣብ ዓለም'ቲ ዝዓበየን ካብ ወያነ ንላዕሊ ዝኾነ ጠላምን እዩ።

  • @mebrahtumehari9107
    @mebrahtumehari9107 11 месяцев назад

    የለለ ታሪኽ አታምጣ ((ውሽታም )👍👍👍🌹🌹🇪🇷🇪🇷♥️♥️

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 11 месяцев назад

    እንዴት እንዳሳከኝ😅 አይዞህ እኔ አሎህሎ ስትል😂 ድል ለታላቁ አምዐራ ፋኖ

  • @misghnawoldegebriel6768
    @misghnawoldegebriel6768 11 месяцев назад

    Keep confused next generation.

  • @ABKOne-v1g
    @ABKOne-v1g 11 месяцев назад

    D

  • @narty46
    @narty46 11 месяцев назад +2

    ምንም ይሁን ምን ቅድሚያ የዉሥጥ ሠላም ያሥፈልጋል ።ሀገር ማለት ህዝብ ነዉ የአንድት ሀገር የማንነቷ መገለጫ ህዝቦቿ ናቸዉ ።የአማራን ህዝብ ጀኖ ሣይድ አዉጆ እየጨፈጨፈ ሌላ ምኞት መመት ከንቱ ነት ነዉ ።ያለአንድነት ና ያለሠላም አይደለም ሌላ ሀገርን ማሸነፋ ይቅርና የባሠ ወጥመድ መግባት ነዉ ።መጀመሪያ የሚያሥተዳድረዉን ህዝብ ጥያቄ በሠላም መልሦ ሠላምን አሥፍኖ ሥለሌላዉ በአንድነት መምከር ነዉ የሚያዋጣዉ ይሄ ከንቱ ፋኖ ብቻ ያጠፋዋል አይደለም ኤርትራ ብልጽግናን ።ያለ አማራ ምንም የሚሣካ ነገር የለም ።አማራ ትግሉ ለነጻነቱ ለአንድነቱ ለህዝቡ ሠላምጅ ሥለሡ ወደብ አይደለም

  • @wingloong7091
    @wingloong7091 11 месяцев назад

    Italian Banda. Ye Banda zer

  • @jonndawnita1179
    @jonndawnita1179 11 месяцев назад +3

    ያ ሁሉ ድርሰት ኤርትራ ለምን ተገዛች ለሚለው ምክንያት ነው ይገርማል ክክክክክ ኤርትራኮ 400 ዓመት ነው በቅኝ ግዛት ስር የነበረችው ጥሩ ድርሰት እባካቹ እውነት መናገር ልመዱት

  • @eventesffay
    @eventesffay 11 месяцев назад +6

    ከ ተረት ተረት በርየ ወለደ ነገር ለምን ኣትወጣም ባህርም ይሁን በሩ ከ ባለቤቱ ነውና ኣትቀባጠር ።
    ምንም ብታወራ ምን ብትጨምር ሚለወጥ ነገር የለም4።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @habtu1959
    @habtu1959 11 месяцев назад

    All this bedtime story where is the evidence, show us. U people like it or not Ethiopia never had a seaport

  • @fnan99633
    @fnan99633 11 месяцев назад

    Why do you invent your own history? Ethiopia has never been colonized.

  • @yishakweldemariamweldesila13
    @yishakweldemariamweldesila13 11 месяцев назад

    Qzhetam, stqazh nur! Leila yemtaghegnew negher yelem! I mean whoever you are😅

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 месяцев назад

    ትክክል ይህን ሁሉ ችግር ያመጡብን ኢንግሊዜች ናቸው!!!!!

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 11 месяцев назад

      eske meche beweshet afetarik tenoralachwe wake up

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 11 месяцев назад +1

    ኃጸይ ዮውኃንስ ይሁን ሌሎችም ነገሥታት ፣ ግብፅም ሆነች ጣልያንና እንግሊዝ ፡ ኃይላቸውን ተማምነው የወራሪነነት ህልሞቻቸውን ቢያራምዱም ፡ የማይቀየር እውነታው ግን የመሬቱና የባሕሩ ባለቤት የሆነ የኤርትራ ህዝብ መኖሩን ነው ።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 11 месяцев назад

    መራሒ ኢትዮጵያ ብዝዕባ ቀይሕ ባሕርን ወደብን ብተደጋጋሚ ዝዛረብ ዘሎ ካበዮኖት ናይ ባሕሪ ዋናታት ዝኾና ሃገራት ክወሰድ እዩ'ዚ ኹሉ ሃለውለው ዝደጋግሞ ዘሎ፧ ናይ ባሕሪ ዋና ክኸውን ዝደሊ ዘሎን፧
    1} ካብ ጁቡቲ'ታ ንኢትዮጳያ ዝቐረበትን ዝዋሓደ ህዝቢ ዘለዋን ንእሽቶይ ሃገርን ባሕሪ እትውንን ሃገርን ድዩ ዝደሊ ዘሎ፧
    2} ወይስ ካብ ሶማል'ታ ካላኣይቲ ንኢትዮዕያ ዝቐረበትን ዋና ባሕሪ ዝኾነት ሃገርን ድዩ ዝደሊ ዘሎን፧
    3{ ወይስ ካብ ኤርትራ'ታ ንነዊሕ እዋን ምእንቲ ሕጋዊ ናጽነታ ብመሪር ኲናት ናጽነታ ዝረጋገጽትን፡ ድሕሪ ናጽነታ ምርግጋጽ ካኣ ብሰንኪ ናይ ወያነ ዝነበረ ሕቡእ ኣጀንዳ ን20 ታት ዓመታት ኣብ ኲናት ተገዲዳ ዝኣተወትን እዩ ኣብዪ ዝደሊ ዘሎን፧ ካብ መንን ብኸመይን እዩ'ኸ ዝደሊ ዘሎን፧
    ንባዕልኻ ዘይብልካ ኣብ ጎረቤትካ ግን ብዙሕ ክህሉ ዝኽእልን ብዙሕ ነገራት፡ ናዓኻ ካኣ ኣዝዩ ዘድልየካን'ኮ ብዙሕ ነገር እዩ ዘሎን ክህሉ ይኽእልን። ተሰማሚኢካን በቢ ዘለካ ትሕዝቶን ተለዋዊጥካን ክትጠቓቐም እምበር ከምዚ መራሒ ኢትዮጵያ ዝብሎ ዘሎስ ይግበር ድዩ፧ ኢትዮጵያ'ኸ ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ኣብ ከመይ ኩነታት እያ ዘላ እንተተባሂሉ ካኣ፣
    ሀ} ብውሽጣዊ ኲናት ትሕመስ ዘላን ዝነበረት ሃገር'ኮ እያ።
    ለ} ብሰንኪ ግድብ ኣባይ ካኣ ንሱዳንን ንግብጽን ናይ ዋሕዲ ማይ ከጋጥመን ይኽእል እዩ ተባሂሉ ኣብ ስግኣት ስለ ዘልዋ ናብ ቀሊል ዘይኮነ ኣብ ምውጥዋጥ እየን'ኮ ዘለዋን።
    ሐ} ምስ ሱዳን ካኣ ናይ ዶብ ምስሕሓብ'ውን'ኮ ኣለወንን።
    መ} ምስ ኣብ ሶማል ዘሎ ኣልሸባብ ካኣ መራሕቲ ኢትዮጵያ ብዝገበርዎ ኢዳ ምትእትታው'ውን'ኮ ኢትዮጵያ ቀሊል ዘይኮነ ጸገም እዩ ዘለዋ። ኣብዪ በዚ ኩሉ ጸገም ተኸቢቡን ተሸኺሉን ምኽኣሉ ሲኢንዎን ከሎስ ሕጂ ካኣ ብባሕሪ ኣመኽንዩ ዝፍክሮ ዘሎ የዋጽኦ ድዩ፧ ወይስ ዓቕሊ ጽበት እዪ ከምዚ ሃለውለው ዘብሎ ዘሎ፧ እዚ ከም'ዚ ናይ ዓኣቕሊ ጽበታዊ ጸገም እዩ ናብ'ዚ ሃለውለው ዘእትዎ ዘሎን። ንገለ መራሕትስ ካኣ ናብ ከምዚ ጸገም የእትዎም እዩ'ሞ፡ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣምላኽ ይሓግዞ እዩ ዘብል። እምበር በዝስ ኣብዪ ኣየዋጻኣክን እዩን።

  • @weldemariamtsegai6413
    @weldemariamtsegai6413 11 месяцев назад

    Wshetam lieba

  • @sinasimona2463
    @sinasimona2463 11 месяцев назад

    በሬ ወለደ

  • @morissdebeyay3279
    @morissdebeyay3279 11 месяцев назад

    እንደምታወራው ቀይ ባህር መቼም ከኢትዮጵያ የመጣ ሳይሆን የኤርትራ ብቻ ነበር።

  • @madeingod1991
    @madeingod1991 11 месяцев назад

    Are euuu gorebetachin wishet wishet selechen tu🤮bezi wishet mikniyat miwedat Ethiopia endi titefa temegnehut fetari ykir ybelegn

  • @shalomasmelash2154
    @shalomasmelash2154 11 месяцев назад +4

    ደቂ ኤረይ ምስ ሰማዕኩም ኮመንት ምጽሓፍ ጥራይ ዘይኮነ ዲስላይክ ምግባር ክኣ ኣይትረስዑ ፡ ናይዚኦም ጽንጽዋይ ኣይውዳእን እዩ ፡ ሽንፍላ ተሓጺቡ ኣይጸርን እዩ።

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 11 месяцев назад

    go ahead Fano ,,,,4 kilo Abye is mad dog

  • @Eyobme
    @Eyobme 11 месяцев назад

    ይወሸት ታሪክ.. American congress ላበረርይ ሌላ ኣወራል... ሂድ ኣንበብ መጽሓፍ...

  • @michaelyemane169
    @michaelyemane169 11 месяцев назад +1

    Axe tedros bemn kuanka new yexafuttt...😂😂😂😂😂
    Mirt teret

  • @dawittesfamichael3223
    @dawittesfamichael3223 11 месяцев назад +1

    ይህን የምታነበው የተረተረት ታሪክ 7 ጨ አብይ ነው የጻፈው

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 11 месяцев назад

    ዘይላ ወደብ ለመጠቀም ቅድመ ሆኔታ ጫት ቶሎ ቶሎ ይላክ ሙዝና ብርቱካን እንዳይረሳ ነቃ እንድንልም ቡና:

  • @mihreteabbereket9804
    @mihreteabbereket9804 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ኣልተገዛችም ትላላቹ ፡ካልተገዛህ ታዲያ ከየት ያመጣሀው ባህር ነው ምትመኘው፡ኣለም የራስዋ ህግ ኣላት፡ኣይ በህግ ኣለገዛም ከሆነ ሌላ ታሪክ ነው ቀስ ብለን እናየዋለውን፡ግዜ ለኩሉ

  • @kassag3139
    @kassag3139 11 месяцев назад

    ፋኖ የሞተዋል ጀላንፎዎች ግን ምርጥ ትንተናዎች ናቸው እናመሰግናለን

  • @GiorgWolde
    @GiorgWolde 11 месяцев назад

    አማፂ ነው መንግስት

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 11 месяцев назад

    ኤርትራዊ ንቃ እንደ ወትሮው።ምድረ ድሀ ምንም ሰላም፡አይሰጥህም።

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 5 месяцев назад

    Unsubscribe for good reason!!

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 11 месяцев назад

    ሲጀመር ባሕረነጊሲ በትግርኛ ነዉ እንደገና ሃሌስላሴ አንዴት ኤርትራ አንደወሰድዋት ከአንደበታቸው እና ካርታው መመልከት በግድ ሁሌ በዉግያ ለመኖር ነዉ የምትፈልጉ ለምን ጅቡቲ የሸጣቸዋት አትመልሱም ወሬኛ

  • @regattw4750
    @regattw4750 11 месяцев назад

    ታድያ እንግሊዞች ለኤርትራ ህዝብ አቅም ባልነበው ግዜ ከኢትዮጵያ ጋር የቀላቀሉት ቀይባሕር ለኢትዮጵያ ለመስጠት ብለው ነው? ከ2ኛ የአለም ጦርነት በሃላ ሁሉሜ የአፍሪቃ አገሮች በውጭ ግዛት የነበሩት ነጻ አገሮች በራሳቸው እንዲወስኑ ሲደረግ እኛ ኤርትራውያን በግድ ከኢትዮጵያ ጋር ለሌላ ግዛት ተሰጠን። ኤርትራውያን 30 ዓመት ታግለን አገራችን ነጻ አደረግን።

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 11 месяцев назад +1

    ሠጀመር ኤርትራን እድትገነጠል ከማረግ በፊት ነበር ማሠብ ያለባቸዉ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 11 месяцев назад

      behayleache ye neche gered hager yezeh atawera

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 11 месяцев назад

      @@DebelaAsefa-x7k ዉይ በጣም ልበቀናነህ ባክህ😂😂😂ያጣለማኝ ተሣድቦ ይሄዳል እዳየሌለባት ነፃ ሀገር ኤርትራ

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያ የምትፈሰ የምትሸጥ ብትሆን ኖሮ በጣም ደስ ይላችሁ ነበር ግን እግዛብሃር አላት ምንም አትሆን። በወደብ አሳብባችሁ ህዘዠቡን ረበሻችሁት ። ኤርትራ ሁለት ወደብ አላት ግን ምንያደርጋል ድሀ ከአለም የመጨረሻ ከ20 አመት በላይ ንፁሀን በጋሀነም በጨለማ ሆነው እያለቀሱ የሚኖሩባት አገር ናት ። የሩሰያና የቻይና መንግሳታት አይገባየው ምክንያቱ መጨቆን እንጂ ፍትሀ አውቁም። ግን ቀን አለ እግዛብሃ በቁጣ ይመጣ የታሰሩት ይፈታል።

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 11 месяцев назад

    ወይ ዘር ከበሮ በሠዉ እጅ ያምር ሆነ ልክ ዩተበሮ ጉዳዪ የኢትዮጵያ አላሥመሠላቹትም ክልላቹ ላይ ችግር ሥላለ አማራጭ አተን ነዉ እናንተን የምናዳምጥ ።

  • @peaceandlove9924
    @peaceandlove9924 11 месяцев назад +1

    It is not for Abiy he is working ante gimatam he is working. For Ethiopia

  • @frehiwotkebede6328
    @frehiwotkebede6328 11 месяцев назад

    What is Dirbush

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 11 месяцев назад

      Terbush enji derbush aidelm sorry turk alfo alfo egipt yemiadergut kofia new

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 11 месяцев назад +4

    ስለዚ ሰዉዬ መስማት ይዘገንነኛል ::

  • @solomonhabton458
    @solomonhabton458 11 месяцев назад

    You better learn lessons*

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 11 месяцев назад

    Abiy kizet abeza

  • @wediwelday
    @wediwelday 11 месяцев назад +1

    Mokur gn demo hilkit now minem yemimeta yelem

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 11 месяцев назад

    Ye ethiopia meriwoch hulem baherna meret enji ye Eritrean hezb felagachu atakum but know dreaming is free 😅😅😅😅😅

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 11 месяцев назад

    Michelle ne braschu mitkomut????

  • @GhideyAraya
    @GhideyAraya 11 месяцев назад

    Ante yemtaweraw yetezaba tark now

  • @sultanahmedin1524
    @sultanahmedin1524 11 месяцев назад

    አፄ ዮሐንስ እራሱ ከአንተ የበለጠ ባንዳ አያትህ ነዉ እሱ በጉልበት አንተ በድምጽ መጨራሻዉ እንዳሻንጉሊት አንገት ግንባሩን ብለዉ አንገቱን ነቀሉት አንተም የጊዜ ጉዳይ ነዉ ምላስህን ትዉጣታለህ