Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ዜማ ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱሉን መምህር እኛንም ከድንቁርና እያወጣችሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሠናይ ዉእቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግእዝ ልቀቁልን መምህር
እንደዚ ኣይነት ማብራርያ ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም በጣም ነው ደስ የሚል ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ደስ ነው የሚለን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የሀይማኖት ብርሃን ናየእውቅት ድንቅ ብርቅዬ አባት የእድሜ ዘመነዎት ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን።የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
በእውነት አባቴ(ዬንታ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጊዜ ምስጢር የሆነብኝን ነዉ የገለጹልኝ በርቱልኝ ደግሞ ሁሉንም ቤት ጨርሱልን ሀደራ
አሜን እሺ
እስከመቼ እንጠብቅ የኔታ
@YaredMersha-jr8og በዚህ ሳምንት ምናልባት ላይመች ይችላል
@@Selamu2647 እሺ በጉጉት እንጠብቃለን የኔታ
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልንእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎትንም ያርዝምልን
የኔታ የእውነት ለኔና ለግዋደኞቼ ባለውለታችን ኖት እናም እንደው እንደ አስተያየት የ telegram ግሩፕ ቢከፍቱ እና ለጥያቄ እንዲመቸን ብዬ ነው
አለ እኮ t.me/abiyzemayared
እናመሰግናለን አላውኩም ነበረ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በጸጋ በረደኤት አይለይዎት
ዘይእዜና መወድስንም ያሰሙን
ሁለተኛ ክፍል ኣልቆየም የነታኒ
ተለቋል እኮ
ክፍል ሁለት ሰርተው ይሁን እንዴ ፈልገ አጣው ዬኔታ
ገና ነው
ግእዝ እጣነ ሞጎርም ምራት ልቀቅሉን
ዕዝሉ ሲያልቅ ይቀጥላል
የታሕሣሥ ተክለ ሃይማኖትን መልክዕ አቋቋም ልቀቁልን
እሱነዉ ሊቁ የተክልዬ ፍሬ ይህ ነዉ
እውነት ነው
የኔታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ዜማ ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱሉን መምህር እኛንም ከድንቁርና እያወጣችሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሠናይ ዉእቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግእዝ ልቀቁልን መምህር
እንደዚ ኣይነት ማብራርያ ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም በጣም ነው ደስ የሚል ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ደስ ነው የሚለን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የሀይማኖት ብርሃን ናየእውቅት ድንቅ ብርቅዬ አባት የእድሜ ዘመነዎት ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን።
የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
አሜን
በእውነት አባቴ(ዬንታ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጊዜ ምስጢር የሆነብኝን ነዉ የገለጹልኝ በርቱልኝ ደግሞ ሁሉንም ቤት ጨርሱልን ሀደራ
አሜን እሺ
እስከመቼ እንጠብቅ የኔታ
@YaredMersha-jr8og በዚህ ሳምንት ምናልባት ላይመች ይችላል
@@Selamu2647 እሺ በጉጉት እንጠብቃለን የኔታ
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
አሜን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎትንም ያርዝምልን
አሜን
የኔታ የእውነት ለኔና ለግዋደኞቼ ባለውለታችን ኖት እናም እንደው እንደ አስተያየት የ telegram ግሩፕ ቢከፍቱ እና ለጥያቄ እንዲመቸን ብዬ ነው
አለ እኮ
t.me/abiyzemayared
እናመሰግናለን አላውኩም ነበረ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በጸጋ በረደኤት አይለይዎት
ዘይእዜና መወድስንም ያሰሙን
ሁለተኛ ክፍል ኣልቆየም የነታኒ
ተለቋል እኮ
ክፍል ሁለት ሰርተው ይሁን እንዴ ፈልገ አጣው ዬኔታ
ገና ነው
ግእዝ እጣነ ሞጎርም ምራት ልቀቅሉን
ዕዝሉ ሲያልቅ ይቀጥላል
የታሕሣሥ ተክለ ሃይማኖትን መልክዕ አቋቋም ልቀቁልን
እሱነዉ ሊቁ የተክልዬ ፍሬ ይህ ነዉ
እውነት ነው
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
አሜን