ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
  • Видео 413
  • Просмотров 332 066

Видео

የላይ ቤት ወረብ #ዓዲ በትረ አሮን
Просмотров 3444 часа назад
የላይ ቤት ወረብ ዓዲ በትረ አሮን
የእንዘ ተኃቅፊዮ የክበበ ጌራ ወርቅ ዚቅ እና ብክዩ ከነ ዚቁ #ታች ቤት #ላይ ቤት ፫ኛ ሣምንት ጽጌ 10/2/2017
Просмотров 5357 часов назад
የእንዘ ተኃቅፊዮ የክበበ ጌራ ወርቅ ዚቅ እና ብክዩ ከነ ዚቁ #ታች ቤት #ላይ ቤት ፫ኛ ሣምንት ጽጌ 10/2/2017
የዚቅ ወረብ እምኵሉ ዕለት
Просмотров 2417 часов назад
የዚቅ ወረብ እምኵሉ ዕለት
ሦስተኛ ሳምንት #ጽጌ 10/2/2017 ክፍል አንድ
Просмотров 1,5 тыс.9 часов назад
ሦስተኛ ሳምንት #ጽጌ 10/2/2017 ክፍል አንድ
#ድንቅ ክብረ በዓል #ጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 30012 часов назад
ድንቅ ክብረ በዓል #ጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ኮከብ ብሩህ
Просмотров 41514 часов назад
ኮከብ ብሩህ
የላይ ቤት ወረብ ፫ኛ ሣምንት 10/2/2017
Просмотров 2,2 тыс.14 часов назад
የላይ ቤት ወረብ ፫ኛ ሣምንት 10/2/2017
የሦስተኛ ሣምንት ጽጌ #ወረብ በታች ቤት 10/2/2017
Просмотров 6 тыс.16 часов назад
የሦስተኛ ሣምንት ጽጌ #ወረብ በታች ቤት 10/2/2017
ክበበ ጌራ ወርቅ
Просмотров 17316 часов назад
ክበበ ጌራ ወርቅ
እንዘ ተኀቅፊዮ
Просмотров 20819 часов назад
እንዘ ተኀቅፊዮ
ጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 28221 час назад
ጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ የመልክዕ እና የዚቅ #አቋቋም
ጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 62821 час назад
ጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
እስመ ለዓለም #ንጉሥኪ ጥቀምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 230День назад
እስመ ለዓለም #ንጉሥኪ ጥቀምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰቆቃወ ድንግል #እሴብሕ ፀጋኪ
Просмотров 403День назад
ሰቆቃወ ድንግል #እሴብሕ ፀጋኪ
2ኛ ሣምንት ጽጌ ክበበ #ጌራ ወርቅ ዚቅ #ከርካዕ 3/1/2017
Просмотров 483День назад
2ኛ ሣምንት ጽጌ ክበበ #ጌራ ወርቅ ዚቅ #ከርካዕ 3/1/2017
እንዘ ተኀቅፊዮ አቋቋም #ዚቅ 3/2/2017
Просмотров 490День назад
እንዘ ተኀቅፊዮ አቋቋም #ዚቅ 3/2/2017
ማህሌተ ጽጌ #ከመ ታቦት ከነ #ዜማ ልኩ
Просмотров 714День назад
ማህሌተ ጽጌ #ከመ ታቦት ከነ #ዜማ ልኩ
በከመ ይቤ #መጽሐፍ ዘምስለ #ዚቁ ከሙሉ ማብራሪያ ጋር
Просмотров 722День назад
በከመ ይቤ #መጽሐፍ ዘምስለ #ዚቁ ከሙሉ ማብራሪያ ጋር
መልክዕ እና ዚቅ ጥቅምት 3 #ታች ቤት ፣ #ላይ ቤት 2017
Просмотров 680День назад
መልክዕ እና ዚቅ ጥቅምት 3 #ታች ቤት ፣ #ላይ ቤት 2017
የላይ ቤት #ወረብ ሁለተኛ ሣምንት #2017
Просмотров 3,2 тыс.14 дней назад
የላይ ቤት #ወረብ ሁለተኛ ሣምንት #2017
የሁለተኛ ሣምንት ጽጌ #ወረብ በታች ቤት 2017
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
የሁለተኛ ሣምንት ጽጌ #ወረብ በታች ቤት 2017
#ማህሌተ ጽጌ #ሰቆቃወ ድንግልዚቅ ሙሉውን በአንድ #ታች ቤት እና #ላይ ቤት
Просмотров 75114 дней назад
#ማህሌተ ጽጌ #ሰቆቃወ ድንግልዚቅ ሙሉውን በአንድ #ታች ቤት እና #ላይ ቤት
የጽጌኪ #ማርያም እና የክበበ #ጌራ ወርቅ #የዚቅ ወረብ
Просмотров 43214 дней назад
የጽጌኪ #ማርያም እና የክበበ #ጌራ ወርቅ #የዚቅ ወረብ
የላይ ቤት የጽጌ ወረብ መስከረም ፳፮/፳፻፲፯ ወይንም #26/2017
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
የላይ ቤት የጽጌ ወረብ መስከረም ፳፮/፳፻፲፯ ወይንም #26/2017
#ጽጌኪ ማርያምና ሰቆቃወ ድንግል በስመ እግዚአብሔር #ሥሉስ
Просмотров 55214 дней назад
#ጽጌኪ ማርያምና ሰቆቃወ ድንግል በስመ እግዚአብሔር #ሥሉስ
እንዘ #ትኀቅፊዮ እና ክበበ #ጌራ ወርቅ በላይ ቤት እና #በታች ቤት
Просмотров 88914 дней назад
እንዘ #ትኀቅፊዮ እና ክበበ #ጌራ ወርቅ በላይ ቤት እና #በታች ቤት
ጽጌ አስተአየ ዚቅ ናሁ አስተርአየ #ታች ቤት እና #ላይ ቤት
Просмотров 1,3 тыс.14 дней назад
ጽጌ አስተአየ ዚቅ ናሁ አስተርአየ #ታች ቤት እና #ላይ ቤት
የጽጌ ማህሌት ክፍል አንድ #መልክዓ ሥላሴ #ለአፉክሙ ዚቅ #ለሥሉስ ቅዱስ #በታች ቤት እና #ላይ ቤት
Просмотров 1 тыс.21 день назад
የጽጌ ማህሌት ክፍል አንድ #መልክዓ ሥላሴ #ለአፉክሙ ዚቅ #ለሥሉስ ቅዱስ #በታች ቤት እና #ላይ ቤት
ስምዓኒ እግዚኦ #ጸሎትየ
Просмотров 36121 день назад
ስምዓኒ እግዚኦ #ጸሎትየ

Комментарии

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 2 часа назад

    WhatsApp አይሰራም ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ ማብራርያ ቢሰጥ

  • @AmanWass
    @AmanWass 7 часов назад

    የቅኔ ምራታ ያሰተምሩን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 6 часов назад

      እሺ በቴሌግራም አውራኝ

    • @AmanWass
      @AmanWass 6 часов назад

      እሺ telegram ላይ ፅፌአለሁ ገበተው ይዩት

  • @MekonenMamo-h5l
    @MekonenMamo-h5l 7 часов назад

    Mok

  • @TigistMami
    @TigistMami 10 часов назад

    አዴት አድርገን ነው የምንማረው መምህር የtelegram ስማቹን ንገሩን

  • @TigistMami
    @TigistMami 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @SaraYegebiralelji
    @SaraYegebiralelji День назад

    የቡሩካን ዚቅ ማን ነው የኔታ

  • @SaraYegebiralelji
    @SaraYegebiralelji День назад

    የቡሩካን አርጋብ ዚቁ ማን ነው የኔታ

  • @SaraYegebiralelji
    @SaraYegebiralelji День назад

    የ ዕጸ መአዛ ዚቅ ማን ነው የኔታ

  • @God-bless-you-all
    @God-bless-you-all День назад

    አመላለስ ሊደረግ ይችላል? ወይስ መረግድ ብቻ ነው ሚሆነው የኔታ?

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 День назад

      የአንገርጋሪውን ወይም የምልጣኑን ይቻላል

  • @AwetTafere-m2x
    @AwetTafere-m2x День назад

    የኃበአዕረፍኪ ማርያም ወረቡን ቢለቁልን የኔታ

  • @liulayele2469
    @liulayele2469 День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ከነ ምብራርያ ብሆን ዬኔታ ለሎችንም ብሠሩልን

  • @AemiroMekuanint
    @AemiroMekuanint День назад

    ቃለህይዎት ያሰማልኝ ሊቁ❤❤❤❤

  • @tube9200
    @tube9200 2 дня назад

    Kale Hiyiwet yasemaln yeneta

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 2 дня назад

      @@tube9200 አሜን አብሮ ያሰማን አባቴ

  • @Godgift-o8p
    @Godgift-o8p 2 дня назад

    ከትርጉሙ ጋር አርጉልን

  • @Massi1234-f7f
    @Massi1234-f7f 3 дня назад

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 3 дня назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር

  • @YshakAbrha
    @YshakAbrha 3 дня назад

    የኔታ ክርስዎ ብዙ እንማራለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 3 дня назад

      አሜን ይኸኛው ያለፈው ዓመት ነው

  • @birukgossaye7573
    @birukgossaye7573 3 дня назад

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እንደው ካላስቸገርኖት አያያይዘው እንደ አምናው ቸብቸቦንም ፈጥረው ጨምረው ቢልኩልን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 3 дня назад

      @@birukgossaye7573 ቀጣይ እሞክራለሁ

  • @TekaKassa
    @TekaKassa 3 дня назад

    ቃል ሂይወት ያሰማልን መ/ም

  • @HilinaBeka
    @HilinaBeka 4 дня назад

    የርስዎን ድምፅ ስሰማ ልክ አሁንም ጉባኤ ቤት እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ !!!የጉባኤ አምላክ ይጠብቅዎት.

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 4 дня назад

      አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @MesafentAmare
    @MesafentAmare 4 дня назад

    Mare

  • @AfewerkGetahun
    @AfewerkGetahun 4 дня назад

    ደስ።ይላል

  • @AwetTafere-m2x
    @AwetTafere-m2x 4 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MERIGETASERTSE
    @MERIGETASERTSE 4 дня назад

    እንደት ነዎት መ/ር በጣም እግዚአብሔር የሰጠን እንቁ ሊቅ ነዎት ክበሩልኝ የናንተን ድምጽ ስሰማ ወንበር ላይ የንታ የምንማረው ነው ትዝ የሚለኝ በዓታ ምስክር ቤት እንደነበርን ቸብቸቦ ጨምሩበት የኔታ

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 4 дня назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እሺ እሞክራለሁ

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎ መምህር !! ሲጀምሩ መግቢያዎ ራሱ ያስደስታል እንደቀድሞ ሊቃውንት "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብቻ ብሎ መጀመር አሁን አሁን አሁን እየተቸገርን የመጣነው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታምር ሲነበብ ሳይቀር አሜን የሚለው ተሰጥዎ ሆኖ ሳለ ራሳቸው አሜን እያሉ ይቀሙናል::

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 4 дня назад

      አሜን አብሮ ይጠብቀን

  • @AmarSisay-y1i
    @AmarSisay-y1i 5 дней назад

    የትነው

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 5 дней назад

      ዊንጌት ጴጥሮስ ወጳውሎስ አዲስ አበባ

  • @nebiyu5865
    @nebiyu5865 5 дней назад

    የኔታ አቀራረቡ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ገብር ሄር ነዎት።

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 5 дней назад

      አሜን በእርሱ ቸርነት

  • @ዲያቆንተመስገንጥላሁን

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samueldemtse601
    @samueldemtse601 5 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ❤

  • @DerejeMekonnen-x5s
    @DerejeMekonnen-x5s 5 дней назад

    ❤❤❤

  • @TesheLema
    @TesheLema 5 дней назад

    ቀድመው ስለሚለቁልን እነመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕላይ ቤቱን እንዲለቁልን በትህትና እንጠይቃለን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 5 дней назад

    በጣም ደስ ይላል ሊቀ ጠበብት ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ።❤❤❤❤

  • @SamuelAlemeneh
    @SamuelAlemeneh 5 дней назад

    ቃለሕይዎት ያሰማዎ ደስይላል

  • @SennnTafseee
    @SennnTafseee 6 дней назад

    የኔታ ይቅርታና እምኩሉ ዕለት የሚለው የለውም ወይ

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 6 дней назад

      በቀጣይ ያልኩት እርሱን ነው ለብቻው እልካለሁ

    • @KidusMichael1221
      @KidusMichael1221 5 дней назад

      የኔታ የመጀመሪያው ወበእንተዝ ያሬድ አይደለም እንዴ? የዚህ ዓመት የላይ ቤት ወረቦች በጣም እያጨቃጨቁ ነው በኛ ደብር

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 5 дней назад

      እንደዛ የሚል ወረብ አለ እንዴ በትረ አሮን ብሎ የሚጀምር ዓዲ ወይንም አማራጭ እንዳለ ነው የማውቀው

    • @abufish550
      @abufish550 4 дня назад

      ​@@KidusMichael1221ወበእንተዝ ያሬድ የሚለው ወረብ አመ፯ ለጥቅምት ላይ ነው ያለው እኮ

  • @Ethiodriverstube
    @Ethiodriverstube 6 дней назад

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስለተከ

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 6 дней назад

      አሜን እሴብሐከ ዳዕሙ እኁየ ዕብለከ ትጽሐፍ ከመዝ "ወይፈጽም ለከ ኵሎ ስዕለተከ"

  • @Ethiodriverstube
    @Ethiodriverstube 6 дней назад

    ❤❤❤

  • @Ethiodriverstube
    @Ethiodriverstube 6 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aragesemo9264
    @aragesemo9264 6 дней назад

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @TsegaAdisu-w7g
    @TsegaAdisu-w7g 6 дней назад

    አባታችን የላይ ቤቱን እንዲለቁልን በትህትና እንዲለቁልን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 6 дней назад

      እሺ ዛሬ ይለቀቃል

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera527 6 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን::

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 7 дней назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታ

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 7 дней назад

    ቶሎ መለቀቁ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 7 дней назад

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 7 дней назад

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 7 дней назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰለማልን

  • @SaraYegebiralelji
    @SaraYegebiralelji 7 дней назад

    የኔታ የላይ ቤቱንም እንጠብቃለን

  • @Dazeryio
    @Dazeryio 7 дней назад

    የላይ ቤቱ ምልክት የት ሄደ ?

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 7 дней назад

      ቀጣይ ይገባል

  • @YARED-y9j
    @YARED-y9j 8 дней назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም እናመሰግናሐን

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 8 дней назад

    የላይቤቱንበትንሣኤዘጉባኤትሰሙታላችሁ

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 8 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @TigistMami
    @TigistMami 8 дней назад

    ወረቡ ነው ወይስ መልኮቹ ናቸው እየተዞረ የሚባለው ?አልገባኝም መምህር ❤

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 8 дней назад

      @@TigistMami ማህሌተ ጽጌ እንዘ ተኀቅፊዮ እና ክበበ ጌራ ወርቅ ብቻ ከቁም ጀምሮ እስከ ወረብ ድረስ