As an Eritrean, It makes me sooooo happy that you guys are keep mentioning Ethiopians & Eritreans. We are one people from one planet, Earth 🌎❤🙏 "bad thing happen for a reason" I feel god is calling you for big & greater things bro! GOOD LUCK!🙏💐💞
Beyena haftey Ethiopians and Eritreans are the same people. You and I are sisters, ignore the politics of it. We’ll support each other regardless of the circumstances.
This is how people feel in Ethiopia about Eritreans. I hope you will go and witness it yourself. It's the politicians that made the friendship miserable
እዳልካቸው ከጭንቅላት ጀምሮ አንተ ልዮ ጀግና ነህ እኔ በጸሎት አስብሀለሁ ልዑል እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ😍
ፈጣሪ ይርዳህ ታታሪ ሰራተኛ ሊደገፍ ይገባል እሸቱ መልካም ሰው በርታ
Zade demerign ledemereshe
አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል
በጣም ጠንካራ ነህ እንዳልክ አይዞህ ተስፋ ያደረከው መድሀዓለም ያሳካልሃል አይዞህ ጀግና ነህ
ቅዱስ ገብርኤል የዚን ወንድም ሳቅ አሳየኝ 🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen Amen
Amen
@@አድስወለተትንሳኤ mare gora beye ledemereshe demerign
@@Zahra-bg4id sis gora beye
ጀግናን ፈታኙ ብዙ ነው
ነገር ግን በቅርቡ እደምታበሰረን 100❤ አምናለሁ
አተ የኢትዮጽያ ጀግና ነህ 💪💪
አምላክ ካተጋር ይሁን በርታ
በፍፁም ከእጁ አይወጣም የሱ የራሱ ነው የላቡ ነው እድሜውን የለፋበት ነው አይዞህ እንዳልክ
እራሱ ከሾርት ከት ነፃ አደለም ሆድ የፍጀው
@@anteneh41 ማንን ነው? ምን ለማለትስ ፈልገህ ነው?
@@anteneh41 weregna
@@anteneh41 ችግር አለብህ ? በፍለፊት ተናገር ብዙ ለፍቶ እዚህ የደረሰን ሰው ለመተቸት መነሳትህ ቅናት ይስመስልብሐል 🤨🤫🤭
@@nunubelete8142 የምን ችግር የናዝሬት ልጅ እኮ ነኝ የምን ችግር ነው የምታወሪው በመጀመርያ የብዱር ፍቃድ ለማውጣት ስንት ፐርሰንቱን ጉቦ ለመስጠት በደላላ አማካኝነት እንደተዋዋለና ብድሩን እንዳገኘ ታውቂያለሽ ዝም ብላችሁ አትነዱ ናዝሬት እኮ ይቅር አላውራው የሚያሳዝነኝ ምስኪኑ ደረጀ እዚህ ደራማ ውስጥ መግባቱ ነው:
ይሄ የሙስና ሀገር ለሀቀኛ አይሆንም አላህ ይርዳህ አባቴ ጀክና ጠንካራ ነህ አላህ ይርዳህ
As an Eritrean, It makes me sooooo happy that you guys are keep mentioning Ethiopians & Eritreans. We are one people from one planet, Earth 🌎❤🙏
"bad thing happen for a reason"
I feel god is calling you for big & greater things bro! GOOD LUCK!🙏💐💞
Beyena haftey Ethiopians and Eritreans are the same people. You and I are sisters, ignore the politics of it. We’ll support each other regardless of the circumstances.
😘😘😘😘
hi
እዉነት ነዉ እህቴ ❤️❤️❤️
@@eliasteshome2633
Hello there
እኔ በግብርና ሞያ ነው የተመረኩት ግን ኢትዮጵያ መስራት ባለመቻሌ አረብ ሀገር የእቤት ስራተኛ ነኝ አሁን ላይ እና የአንተን ፕሮጄክት ነገር አሞኛል የወር ደሞዜን ለማስገባት ቃል ገብቻለው
ሰው ማለት አንተ ነህ አላህ ይስቱረህ።
አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
በወጣ ይተካ
ገዘብህ ይባረክ
እመብርሀን ታሣከዉ ሀሣባችሁን🙏🙏🙏
አሜን
እንዳልክ አይዞክ ይሄ ቀን ያልፍል አንተ ጀግና ነክ
እንዳልክ እይዞህ ይሄ ቀን ያልፋል አንተ ጀግና ነህ::
በጣም ጠንካራ ለአላማህ የፀናህ ሰው መሆንህ እንዳለ ሆኖ ከጥቂት አመታት በፊት ይመስለኛል ገነት ታማ ባለበት ግዜ ለህክምና እርዳታ ስትጠይቅ ለመርዳት አለመዘርጋትህ ለገዛ እህትህ ይደንቃል ሼኩ ባየዘረጉላት ምን ነበር የሚፈጠረው? ገነት ታዋቂነትሽን ለመጠቀም ብለሽ ባይሆን ኖሮ እንደዚህ ያለ ለሎች ተራፊ ወንድም እያለሽ እርዳታ ? አሁን ራሱ የድራማ ለቅሶ ይመስላል የምትሞክሪው፡ታዋቂነትሽን ነግጂበት ወንድሜ አንተ ግን ይሄንንም ቀን አልፈህ ታየዋለህ በርታ
በማንም ሠው እጅ አይወድቅም ፕሮጀግቱ የናተ የልፋትህ ዋጋ ነው ይቀጥላል አይዞህ በርታ
@AFRAH family TUBE መጀመሪያ አሟይና ነኝ እኔን ሰብስክራይብ እሺ
ካላቹ እሼ
It@AFRAH family TUBEhis hisbus bush that's year GHz y year hyy that gutty Yong Guam's gyear been gagging yuh it yhy
@AFRAH family TUBE ወደ
አሜን በናንተ ጥረት እደርሳለው
ሊነጋ ሢል ይጨልማል አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክ ከጎንክ ነን 🙏🙏 እሼ ክበርልኝ ላንተ ቃላት የለኝም ❤❤❤
እንዳልክ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከል እሼ ድንቁ 😘
Hulum bota comment taregiyalesh
@@samuelsleshi1588 ኧሯ 😜
መርዳት የፈለገ ይርዳህ ማበደርም የፈለገ ያበድርህ ግን በፍፁም የለፋህበትን ሼር አትስጥ አይዞህ እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንዳንተ ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር ነው።
በትክክል እግዜር ቢያሳካለት እንደዛ ቢሆንለት ጥሩ ነበር
ቪዲዮን ሳላይ ነው የምጽፈው በባለፍው ቪዲዮ ልቤ በጣም አዘንኩም ደስ አለኝ እንዳልክን በፊት የዘይት ማሸጊያ እኔ ከምሰራበት ድርጅት እራሱ መኪና እያሽከረከረ ይመጣል እጅግ በጣም የሚገርመኝ እንዳልክ እኛ ድርጅት ምርት ከሚጭኑት ጋር አብሮ ሲጭን ይገርመኝ ነበር እኔ እዚ ደረጃ ላይ መድረሱን አላውቅም ነበር እኔ የቴክኒክ ባለሞያ ነኝ እኔ በምችለው አቅም ምንም አይነት እርዳታ ብትፈልግ እኔ አለሁ በኤሌክትሮኒክስ እና በኤሌትሪካል ልረዳ በኩል ዝግጁ ነኝ ክንዳልክ ፈጣሪም ይረደሃል በርታልኝ
Thank you for your respect on Eritrean, We love people who's honest and hard worker , Endalk ayzohh ,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤🧡💚😘😘😘
👍🙏
@@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ mar demerign ledemereshe
@@mimifkr1743 እሺ እንዛመድ
This is how people feel in Ethiopia about Eritreans. I hope you will go and witness it yourself. It's the politicians that made the friendship miserable
አንተ ውስጥ ያለው ቅንነትና ለስራ ያለህ ተነሳሽነት ሁላችንም ውስጥ ቢኖር ሀገሬ የት እንደምትደርስ ሳስብ ውስጤ በተስፋ ይሞላል
አንተ እኮ ጀግና ነህ እንዳልክ ተሰፋ አትቁረት በቅርብ ጊዜ ይሰተካከላል እፀልይልሀለሁ አሺ ይሆናል አይዞህ ከጎንህ ነኝ።
አይዞህ እንደልክ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተነህ ጋር ነው ተስፋ አትቁረጥ እኛ እትዮጵያን ከጎኒ ነን በርታ እመብርሃን እንባን ተብስልህ አንተ ጀግናችን ነህ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሽዬ የኛ ጅግና እንዳት ያሉትን ያብዛልን አሜን
አሽዬ ሶፍት ለምንድነው ከጠረጴዛላይ የማይኖርው😍
እንዳልካቸው ወንድሜ አይዞህ በጭራሽ የደከምክበት ፕሮጀክት አይዘጋም እሺ :: እንተ ብቻ እንደትላንቱ ጠንካራ ሁን
ከጎንህ ነኝ !
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ እንባህን በቅርብ ያብሰዋል የኢትዬጲያ ህዝብ ከጎንህ ነዉ በርርታልን
እሸቶ ይሄን መሰራት ትችላለህ ሀቀኛ ሰለሁንክ ለሰው አዛኝ ሰለሁንክ ሰው ይሰማሀል በጣም ሰጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው ጌታ ይረዳሀል
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!
ፈተናን ማየት ለበለጠ እድገት ያበቃል እንጂ ተስፋ አያስቆርጥም፡፡ የተነሳህበት መንገድ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው!! እናም ይሄን ፈተና አይተህ
ለበለጠ ውጤት እንደምትበቃ አምናለሁ፡፡ አሁን ካለህበት ደረጃ ብዙ እጥፍ ትደርሳለህ፡፡ በተቀነባበረ ሴራ ካልሆነ በስተቀር አንድ
ድርጅት በቀላሉ አይዘጋም እናም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው፡፡
🇪🇷 እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ነው አልቅሸ አልጠግ አለኅ በጣም ነው የምወድህ
እግዚኣብሔር ይረዳናል 🇪🇷🙏🏽🇪🇹
Yeni meskin
👍🙏
አሜን አሜን
ቸሩ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይከፍልሀል የልፋትህንየድካምህን አይቶ ዝም አይልም አይዞህ ይህንን ቀን ታልፈዋለህ እንዳልክ በርታ የሁሉ ባለቤት አንድ አምላክ እንባህ ታብሶ የሳቅህን ቀን በቶሎ ያሳየን ይህንን የሚመለከታችው የመንግስት አካላት እባካችው ይህ ብሮጀክት በሚቻላችው መጠን ደግፋችውት ይህንን የሀገር ሀብት እናድነው ነገ በመታደጋችው ደስ ይላችዋል !!!!!!!
በጣም ምርጥ እርዳታ በምንም ማግኘት የማይችለውን እድል ነው ያቀረብክለት እሼ እግዚአብሔር ደግሞ የቅኖች አምላክ ነው እና እመቤቴ እንዳልክን ትልቅ ነበረ ትልቅም ታርገው አይዞህ እስዋን ያመነ ወድቆ አይወድቅም
በእውነት በጣም ጀግናና ብርቱ ሠው ነህ እግዚአብሄር ያሠብከው ይሣካልህ ፆለት አርጉለት ታሸንፋህ መጨረሻውን ያሣምርልህ
ይከሰው ተደስቶ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል።
❤🧡💛💙💙👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🥀🪴💯❤🧡💛💚💜🤝🤝🤝🤝🤝🤝👊🙏🏼👍
አይዞህ፣ወንድሜ፣አትዘጋዉም፣ስራህ፣ይቀጥላል
መላዉ፣የኢትዮጵያ፣ህዝብ፣ካንተ፣ጋር፣ነዉ፣
ጀግና ነዉ ወንድምሽ !!!! በፀሎት በርታ እመነኝ ቀና ሰዉ ስለሆንክ እግዝአብሔር ይረዳሀል በርግጠኝነት ነዉ ምነግርህ ምቀኞችህን ድንግል ማርያም ታርቅልህ
ልክ ብለሀል ደረጀ ቆሞ መሄዱ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ለተጨነቁ ሁሉ መፍትሔ አለው መድሐኒአለም።
አይዞህ ወንድሜ ይህ ዛሬ ያየውብህ በራስ መተማመነህ ከምንም በለይ ነው የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳክ።
አሜን
እኔ አላውቅም ብቻ ማየት እፈልጋለሁ ልቤ በጣም ቆስሏል እንዳልክየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁ ድል ላተ ይሁንልክ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ቀን ሰው ነህ። በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ሁሉም ነገር ያልፋል እመቤቴ ምልጃዋ ካንተ ጋር ነውግድ የለም ለነሱም ልቦና ይስጣቸው በርታ ወንድሜ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️
አይዞህ የሚሰራ ሰው እጁ ይዝላል አንጂ አይታጠፍም አንተ ጥሰሕ የምትወጣ ጀግና ነህ ማእበሉ ከባድ ነው ወጀቡም አስፈሪ ነው ከጀርባሕ ያለው እግዚአብሔር ግን ብርቱና ሐያል ነው ካንተ ቀድሞ ላንተ እንደሚሰራ አምናለሁ በቅርብ ቀን መልካም ዜና እንደምሰማ አምናለሁ በርታ ወንድሜ!
እሸቱም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
አንተን ማስተዋልን ከጥበብ ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር ይህን ጸጋ አድሎካል ተጠቀምበት ፈጣሪም ይርዳህ አሁንም እየረዳህ ነው ከክፉ ይጠብቅህ
ይህ ቅን ልብ ሰው ወንድምሽን እግዚአብሔር አይጥለውም ጎበዝ ታታሪ ሠራተኛ በመሆኑ አይዞሽ ገንዬ፡፡
ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ጥንካሬ ለሰጠህ🙏🙏🙏🙏
ጀግና ነህ አንተ አይዞህ የማይሳካ ነገር የለም አይዞህ
አይዞህ በርታ እባካቹ ወገኖች በጣም የደከመበት ስለሆነ ተባብረን እንርዳው ከጎኑ እንቁም
ማነው እደኔ እዳልክ እቅዱ ተሳክቶ ለማየትየጓጓው ጀግናተምሳሌት ነህ አይዞህ አቅማችን በፈቀደ ከጎንህነን
ውድኢቶጲያውያን በዛአነሠሳንል ወድማችንን ከጎኑእንሁን ትንሹስደመር ወደትልቅ ይጠጋልና
አዞህንበለው አሹየ አላህይጠብቅህ መልካምሰው
እዳክን ቀጣይ ይዘህስመጣ ተሳክቶለት ያሳየኝ ያረብ
I'm proud of you ደቂ ኤረይ! You🇪🇷 are always on front to support and spread LOVE. you made history. Ayzoh Endal wendmashn.We 🇪🇷,🇪🇹 will be Great again✊
ፈጣሪ አላማህን አሣክቶ ሳቅህን ይመልሠዉ አተ ምርጥ ሰወ
እንዳልኬ ወንድሜ አይዞህ እናቴ ኪዳነምህረት በፆምና በልመናችን ሰዓት ያነባከውን እንባ ከልጅዋ ጋር ኦና ታብስልህ አገራችንን እና ህዝቦችዋን ሰላም አድርጋልን አዳማ መጥተን ድርጅትህ እንደምንጎበኝ በመቤቴ አምናለኡ አሜን።
እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይረዳናል 100% በቅርቡ መልካም ዜና እንሰማለን አንተ ጀግና ነክ ጀግና ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም በርታ ከጎን ነን👍👍👍👏👏💕💕
እሽ አተ መልካም ውጣት ነህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁነን እኛ ወለየወች ሀገራችንን ያለማነው ስደት ተሰደን ነው መስጊድ ቤተክርስቲን ምገድ ብዙ ልማቶን በሳኡድ አረብያ በተለያ ሀገሮች ያለን የውሎ ህዝብ በራሳችን አልምተን እደት እድህ እንሁን ጎበዝ። ድረሱልን
ወሎ ኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ወረኛ እኔም ወሎ ነኝ
@@oneethoipan9565 ቤተሰብ ከሞከቤታቸው ስለተቀመጡ አልደረሰብሽ ይሆናል ስለዚህ በሰው ቁስል። አትሳለቁ ኢትዮጵያ አለመሆን ሳይሆን ችግሩ እዛ ነው ኒቶርክ የለም ቤት ንብረት እየተዘረፈ ቤተሰቦቻችን ብስናብ ብክረምት የትዳሉ አናቅም ኢትዮጵያ ስለሁንኩ አይደል ድምፅ ሁኑን ያልኩት አልደረሰበት ሰው ሆ
ወሎብቻነው ሰውየተፈናቀለ ምናለ ሚዛናዊ ብቶኑ ጎንድር ሸዋ አድርቃይ ዘሬማ የተፈናቀሉት ሰው ኢትዮጵያዊ አይደሉም???😭
@@ዙዙየኮሜቴውወዳጂ እሱ በሁሉም ቦታ ነዉ በሞላዉ ኢትዮጵያ ተፈናቅሏል
@@ግእዝቲዮብ lk nesh😭💚💛❤Damerge Emalsalhu
እንዳልክ እውነትም ጋሼ ንጋቱን ትመስላለህ መልክህ ብቻ ሳይሆን ድምፅህ ጭምር ይመስላል አባትህም እጅግ ታታሪና ጎበዝ ነበሩ ከ10 አለቃነት እስከ ከንቲባነት በሁዋላም እስከነጋዴነት ሲሰሩ እጅግ የተወደዱና የተከበሩ ነበሩ ለሁላችንም አባት የነበሩ አንተም እንዳልክ ጀግናችን ነህ የድካምህን አታጣውም ጠንካራ ጎበዝ ነህ በርታ የህዝብ ልጅ ነህ ማንም ብቻውን የበላ ከዚች ምድር ምንም ይዞ አይሄድም አንተ ግን እንደ አባትህ ስምህን ተክለሃል ፈጣሪ አለ በርታ
እውነት ገነት እልቅሰሽ አስለቀሽኝ ይህ ወንድም ራሱ ንግግሩ ልዩ የጥንካሬ ድምፅ አለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይህ ነገር ይሰካለታል ደግማ ይሻገራል አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
በጣም ደስ የምትል ሰውነህ አላህ ይገዝህ ያረብ እሸቱም በጣም ምርጥሰው ነህ በጣምምምምምምምምምምምም
በማንም እጅ አይወድቅ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ወንድሜ ምንም ባላደርግል ሁሌም ፈጣሪን እለምንልሀለው አይዞህ ትሻገራለህ 🙏🙏🙏❤❤❤
Ewntsen new marta
አይዞህ ፈጣሪ ይረዳካል መጨረሻው ጥሩ ሆኖ እንደምናይ አልጠራጠርም
BRAVO MY BROTHER WE ARE ERITREAN WE ARE WITH U
WE FIGHT FOR THIS PROJECT
JESUS TO BE WITH YOU
ሙሉ ሰው እዳልክ አተ አታለቅስም ጀግና እሚወድህዝብ እያለ እኔ ልከፍልህ እሸ እድሜ ይስጥህ
አሰለቀሰከኝ ደግሞ አባትህን ቁጭ ነው አይዞህ ወንድማችን አለንልህ ያአቅማችንን እንረዳለን ብቻ ባንኩ ጊዜ ይሰጥ ከጎንህ ነን በርታልን እግዚአብሔር ይጨመርበት ከአሜሪካ🙏🙏🙏🙏
Wawe
ግዜ ተስቶኝል
እድሜ ለናንተ 1ውር ተስቶኝል
እህህህ እግዚአብሔር የመረጠው ጠንካራ ሰው ነው በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩትም ያደነኩትም አይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ደግሞም ይነጋል አይዝን በፅናትህ እግዚአብሔር ያነሳሀል።
እንባህ እንደፈሰሰ አይቀርም አይዞህ ወንድሜ አለንልህ።
አይዙህ እግዚአብሔር አምላክ ።እውነትህን እደሜከፍልህ አልጠራጠርም
ምን ሁኖ ነው
አተእኮ ማልቀስ የለብህም ማልቀስ ያለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው አተእኮ ስራህን ሰርተህ ጨርሰሀል የስራ መስመርን ለኢትዮጵያ ከፍተሀል የምትደነቅ ሰው ነህ አይዞህ ህልምህ ሳይሳካ ሀሳብህ ሳይሞላ አይቀርም ።አራት ነጥብ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ባኩ እኳን ሊዘጋ ሊሸልምህ ይገባል
እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሣቅህን ትመልስልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ሰው ማለት እንዳልክ ነው እግዜአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሐል እይዞህ
አላህ ሁሉንም ያስተካክልህ ወንድሜ መታገስ ነው ሁሉም ያልፋል
እንዲህ አይነት ህልም ያለው ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገው። ይህ ለልጆች እጅግ የሚጠቅም ነው። አይዞህ በርግጠኝነት በቅርቡ ካሰብከው በላይ ይሆናል። ሌላ 10 ፋብሪካ ከፍተህ ለኢትዮጵያ ሙሉ ወተት የወተት ምርቶች እንደምታዳርስ እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ መልካም ስራህ ን አይቶ 100 እጥፍ ከዚህ የበለጠ ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እህ እኔ ላልቅስ እመቤቴ ማርያም ታሳካላችሁ
የእንዳልክን መጨረሻ ስኬት አሳውቀን። ለካ ሃገራችን ብዙ ጀግኖችና ብሩህ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አሉ። እንዳልክ አይዞህ ምንም እንዳይሰማህ ። ያንተን ህመምና ሃሳብ ልክ እንዳተ ሆኜ ለመረዳት ሞከርኩ ። የምር ጀግና ነህ።
እንዳልክ ወንድሜ ፈገግታህን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ብርቱ ጀግና ስለሆንክ አይዞን ያሰብከው ሁሉ እንደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ አይዞን ወንድም አለም አላህ መጨረሻውን ያሳምረዋል
አሜን
እንዳልክ አይዞህ ከጎንህ ነን ይሄ ችግር ያልፋል በእርግጠኝነት አትጠራጠር ፠
እንዳልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጀግና ነህ ደግሞ አባቱን የሚመሰለው
የእውነት ጀግና ጀግና ምን እንደምል አላውቅም እስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤እንደስምህ ሁሉም ያልከው ነገር እንዳልከው ይሁንልህ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዳልክ ወንድማችን አይዞክ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ ከንተጋር ትሁን እሂ ቀንያልፋል ፈጣሪ የልፋትክን ዋጋ ላብክን አሳልፎ አይስጥም እመብረሀን እንባክን በደስታ ትቀይርልህ እንደንተ አይነት ሰው ነው ያጣችው ሀገራችን አሁንም አይዞክ የኢትዬጵያ ህዝብ ከጎንክ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እንባህን ያብስልክ የምር ጀግና ነህ
መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ
እዳልክ አላህ ይርዳህ የፈጠረህ አምላክ ከአንተጋር ነው አይዞህ በርታ አንተ የኛ ጀግናነህ ጀግና ያሸንፋል አይሸነፍም አላህ ያሰብክበት ያድርስህ የሁሉም ኢትዮጵያን ጥያቄነው እሸቱ አንተም ኑርልን ፈጣሪን ፈጣሪን የያዘ መቸም መቸም አይወርቅም
እግዚ አብሔር ያሳካልህ ወድማችን
አይዞህ ሁሉም ለበጎ ይሆናል።ምናልባትም ብዙ መስራት እና አገር እና ህዝብን መጥቀም እንደምትችል እሱ ፈጣሪህ ስለሚያውቅ ይመስለኛል።
የህ ሰው በጣም ጠንካራ ነውይህን ጥንካሪ የሰጠህ አምላክ
ይክበር ይመሰገን በርታ ወንድሚ ኢትዮጵያ እዳንተ አይነቱን
ጠንካራ ሰው ያሰፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳው
አይዞህ ወንድሜ! በርታ ጀግና ሁሌም ይፈተናል! ፈተናውንም ያልፋል!
ሚታገሉ ሰዎች ማየት ህይወት ሰው ሰው እንዲሸተን ያደርጋል፡፡ አብዝተህ ስተተኛ ህይወት የለህም ማለት ነው… እንዳልክዬ በርታልን
የኔ አባት አላህ በራህመቱ ሰፊው እጁን ይዘርጋልህ ሁሉም የፈጣሪ እጅ ሰፊ ነው አይዞህ ታልፈዋልህ ብዙ ደግ የኢትዮጵያዊ አሉ ይህንን ስራ ማንም ሳይገባበት አላህ አግዞህ እራስህ በደስታ ትሰራዋለህ አብሽር
እመቤቴ ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልክ ይሄ ፕሮጀክት ላንተ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ይጠቅማል
Fetaru yerdak asfelage tekara sew nek
Betam asfelagi sew new enrdaw
በውነት ጥቅሙ ለሀገር ነው አላህ ይገዘው
እመቤቴ የድንገል ማርያም ልጅ ይርዳክ አይዞክ ደሞ እባክን የሚያብሱ ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ
በርታ አባቴ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
እሸ እናመሰግናለን የኢትዮጰያ ጀግና
haftam lemohon alime alawkm gn zare mnew habtam behonku ena ehe betam tatari serategna bagezkut bye temegnew from 🇪🇷we love u so much ayzin
~ መቼም ተስፊ እዳትቆርጥ እዳልክ
በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ካተ ጋር ነው !!
እንዳልካቸው ንጋቱ የዘመኔ ጀግና ነህ አይዞህ አላህ ያስተካክለዋል
እግዚአብሔር ይረዳናል አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ።
ወዲሜ አላህ የልብህን አሳክቶልህ የምናይህ ያዲርግህ
ያረብ ሙሳ(ዐ ሰ) ከጨቋኙና ከአምባገነኑ ፊርዐዉን ባህሩን ሰንጥቀህ እንደፈረጅከዉ ሁሉ ከችግራችንና ከጭንቀታችን ፈርጀን {እውነትት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም}
ጀግና ወንድ ነህ እመ አምላክ ታበርታህ እንደአንተ አንተ አይነት ሰው እንደዚህ ለመልካም ነገር ይሯሯጣል ሌላ ደግሞ የሰውን ነፍስ ለማጥፋት ይሮጣል
አይዞ በርታ እንዳተ አይነት ሰው ነው አገራችን የሚያስፈልጋት ጌታ ይርዳ
ጌታ እግዛቤሕር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል ሁሉን የዚህች ምድር ጣጣ ባንተ ላይ አይሰራም ባርዬ በርታ አምላክ ካንተ ጋር ነዉ።
ፀልይ ወንድሜ
ተመስገን አምላኬ እንዳልክ ተፅናንተህ በማየቴ ተደስቻለሁ። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረዋል በርታልን።
እኔ ምን ልበልህ ኣማርኛ ኣልችልም በደምብ ኤርትራዊ ነኝ❤ ግን ትረዳኝ አለህ ብየ ኣምናለው.
ያለፈ ቪድዮው አይቸው ነበር ና ግን እምባየን ማቆም አልቻልኩም. ጀግና በትግል ብቻ የሚሰጥ ማርግ ኣይደለም. ጀግና ነክ, ያለህ መሳርያ ይበልጣል, ጭንቅላትህ እንዴት እንደቻልከው ገርሞኛል. ኣይዞህ ካመንክበት ይሆናል. ደውየ ባነጋግርደስ ይለኝ ነበር ግን እንዴት, እዚም በ translate ነው የጻፍኩት. You are my hero. ኣይዞህ ይሆናል💔 ያንተ ኣይደለም የኔ እንካን ልቤ ተሰብርዋል. ኣይዞህ
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን የዋህ ደግ የሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠብቅ ሰላም ፍቅር ላገራችን አብዛልን ወንድሜ በርታ አሼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
አሜን
አቶ እንዳልካቸው ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞህ አንተ ብቻ ጠንክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 አገራችን የምታድገው ህዝቦቿ ከችግር የሚወጡት የሚሰሩትን እንዳይሰሩ እንቅፋት በመሆን ሳይሆን በመርዳትና በማበረታታት ነው የሚሰሩትን የማበረታታት ባህል ቢኖረን ከአገራችን ችግር በኖ ይጠፋ ነበር ኧረ ለሌሎችም መትረፍ ይቻል ነበር 👍 ሼር ሼር ሼር 💯💯💯😍😍😍👏👏👏❤️🤔🤔
እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን ደግሞ ይሳካል
ታታሪነቱን እና ድፍረቱ በጣም አደንቃለሁ ግን እንዲ ካቅም በላይ የሆነን ነገር መጀመር በራስ ላይ ችግር መፍጠር ነው በተርፈ አይዞህ በርታ አላህ ይርዳህ
አብሽር ወንድማችን ደስ እሚለውነገር አለመሸነፍህነው አይዘጋም
በጣም ነዉ ልቤ የበላዉ። እባክህ ችግሩ ከፈታ በኃላም አቅርብልን። ፈጣሪ ይርዳዉ ማገዝስ አልችልም።