የሀገሬ ጅብ ይብላኝ ብላ አውሮፓን ጥላ ብትመጣም በክብር ተቀብለናታል!! Donkey tube : Comedian Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии •

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 3 года назад +343

    አይይይ እችን አገር ነው በዘር በአይማኖት ሚከፉፍልዋት የትም ብንኖር የትም ብንሄድ ዞሮ መግቢችን እእእእእእ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @እመቤቴማርያም-አ1ኸ
    @እመቤቴማርያም-አ1ኸ 3 года назад +126

    ትኬት የቆረጥክላት ወንድማችን ከነ መላው ቤተሰብሕ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጓብኝሕ

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 3 года назад +96

    ምን ቢደላ ምን ቢመች ያለሀገር ሁሉም ነገር ባዶ ነዉ ሰላምሽ ይብዛ እምዬ 🙏ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @merryken6216
    @merryken6216 3 года назад +64

    ወይ አንተ ልጅ እጅግ በጣም መልካምነትን በቀጥታም ሆነ በተዘዋርም እያስተማርከ ነው ልብ ያለው ልብይበል እናመሰግናቸዋለን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu4484 3 года назад +338

    እኔ በግሌ ዶንኪ ትዩብን ለማመስገን ቃላት ያንስኛል ተባረኩ አቦ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +57

    ትኬት የገዛላት ስው በጣም ጥሩ ስው ነው ነህ ቤተስብህን ሁሉ ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 3 года назад +249

    እኔም በስደት ነው እምኖረዉና በዚህ መልኩ ስትቀበሏት አለቀስኩኝ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

    • @store8674
      @store8674 3 года назад +4

      ልጆሥ የት ደረሠ??

    • @adamia3883
      @adamia3883 3 года назад +3

      Amen ♥️🙏

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 3 года назад +4

      አሜን የመጨረሻ ተስፉችን ሀገራችን ኢትዮጵያናት እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤❤❤❤🌸🌸🌸

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +2

      እሥ ደምሩኝ የኔ ዉዶች የእሼ ወዳጆች

    • @munakemal
      @munakemal 3 года назад

      @@store8674 I am curious about her son. I feel sorry for her, she is too honest. she should have asked support from Ethiopian community and stayed safe there. She has health issues, life is going to be harsh on her.

  • @rebeccaa389
    @rebeccaa389 3 года назад +48

    Eritrians... who had helped her .... bless you !! Zermanzerachu yebarek ❤️🙏🏽❤️🙏🏽

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 года назад

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔Ethiopian and Eritrean one love and one ❤♥ forever ❤

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +192

    😭😭😢💔እግዚአብሔር እንደዚህ ፀጋ ያልብሳቹ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው🙏❤

    • @redietgebre7231
      @redietgebre7231 3 года назад

      D

    • @SaraSara-zz6fn
      @SaraSara-zz6fn 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ ema ኪያ ተበርክ ኤግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ሴላሙን ሁሉ ያብዛልሽ ❤🥰😘🙏🙏🙏🌹

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 года назад

      @@SaraSara-zz6fn አሜን 😍🙏❤

  • @mimo4537
    @mimo4537 3 года назад +34

    ትኬት የገዙላት ባልና ሚስቶቹ ደስ ሲሉ ይ/ር ትዳራቹሁን ይባርክ ። አልጋንሽ ጨርሶ ይማርሽ ። ማድረግ መቻል እራሱ ጸጋ ነው።

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 3 года назад +130

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በምን ቃል ልግለጻችሁ የዶንኪ ቤተሰቦች በቃ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነት ሰው የለንም አንበል ሰው አለን

    • @ggffdduytii2025
      @ggffdduytii2025 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚0552814230

  • @sidillaw8292
    @sidillaw8292 3 года назад +17

    ለሀገርሽ ያብቃሽ እንዳለው ለሀገሯ በሰላም በጤና የተመለሰች እህት በማየታችን በጣም ደስ ብሎናል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 3 года назад +63

    በእውነት በጣም ያስለቅሳል ።ብር የላትም ብለው ሳይንቁ አቀባበላቸው ደስ ነው ያለኝ እንዳከበራችኃት እግዚአብሔር ያክርራችሁ

    • @HiwibutterflyHiwi
      @HiwibutterflyHiwi 3 года назад

      ያክብራችሁ😍😘

    • @seadachane2116
      @seadachane2116 2 года назад

      betam wude ene mawek yefelekut yeweledeciwu ljis yet hade

    • @saraaminu151
      @saraaminu151 2 года назад

      እሸቱ በጣም ድንቅ ሥራ እየሰራህ ነው አሥቀናኸኝ አሥለቀሥከኝ ሁሉ ነገር ይሳካልህ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 года назад +32

    ወደፊት አገራችን ትልቅ ሀገር ሆና ወደውጭ የወጡት ሁሉ ሀገራችን ገብተን እንስራ የሚሉበት ጊዜ የሚጣል የሚባል ቃል አለ ልክ እንደ አዝመራ እንኮን ወደ አገርሽ ለመግባት አበቃሽ

  • @ቲና
    @ቲና 3 года назад +208

    ማን እንደናት ማን እንደሀገር . በሥደት ያለነው ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏

    • @dababuassafahayat323
      @dababuassafahayat323 3 года назад +2

      አሜን

    • @SarahSarah-qx3sm
      @SarahSarah-qx3sm 3 года назад +1

      አሜን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      @@dababuassafahayat323 ፍና

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад +2

      ፍና ፍሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣ በብዙ እጥፍ ይስጥሽ ተባረኪ ዶንኪ ቲዩብ አንተ የሁሉ ደራሽ እግዚአብሔር ይባርከህ እድሜህ ይርዘም ብሩክ ነህና ብሩክ ያርግህ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 года назад +6

    እንኳን ለሀገር አበቃሽ አዝመራ እሼም ተባረክልን ለረዳችዋትም በጎደለ ይሙላላቹ ይችናት ሀገሬ ኢትዬጰያ በርቱ!!!!

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад +48

    በጣም ደስ. ይላል. እሼ አብረሁ ያሉት ኩሩ ፈጣረ. ይባርካችሁ. ኢትዮጵያ ን ህዝብ ን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🤗

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 года назад +26

    እንባዩ "መቆም" አቃተው " እንግዲህ "ምድረ "ድንጋይ" ደንቆሮ "ፈረንጅ በስራው" ፎቅ "ሲቀመጥ አገሩ" እየመሰለው "ኢትዩጵያ" ትፍረስ! ኢትዩጵያ "ትቃጠል !፣የሚል ደድብ !!እንዲህም " አገር "እንዳለው" እንደሚያኮራው" ይወቅ እሼ"ግን ተባረክ።

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 3 года назад +41

    እሼ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሼ።ቃላት.የለኝም።እግዚአብሔር እድሜናጤናይስልን።የኢትዮጵያ ።

  • @aydaseum5921
    @aydaseum5921 3 года назад +10

    Eritrea 🇪🇷 ina Ethiopia🇪🇹 Amlak Abzto ybark 🙏💚❤️💙🤍💚💛❤️✌️💋

  • @alfa9968
    @alfa9968 3 года назад +29

    እሼ የተወሰነ እረፍት ያስፈልጋታል መተኛት አለባት።
    በጣም አድናቂህ ነኝ

    • @tersite858
      @tersite858 3 года назад +1

      እውነት ብለሻል ድካም አላት የመንገድ ይሁን የውስጥ እረፍት ማጣት እንጃ!

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 года назад +21

    Bless you my brother , I am learning a lot from you and I promised myself to donate to the needy . God bless to all my brothers and sisters who helped out. God Bless Ethiopia 🇪🇹!

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 года назад +197

    ዶንኪ ቲዩብ ትልቅ ቁም ነገር እየሰራ ነው የምትሉ

  • @belaygezahgn6239
    @belaygezahgn6239 3 года назад +12

    በቃ ሰው መሆን ደስስስስስስስ ይላል እናንተ የዶንኪ አባላት በሙሉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 года назад

      እደ፡እሸያለሰውነው፡ደስየሚለው

  • @amlakytemesgen4926
    @amlakytemesgen4926 3 года назад +33

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ለአንተ እና ለረዳችኋት በሙሉ እድሜና ጤና ያድላችሁ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር አማዬ

  • @yfffgff2632
    @yfffgff2632 3 года назад +18

    በስደት አለም ያላችዉ እህት ወንድሞቼ ሰላም ላገራችን ያብቃን ምን እንደ እሜዬ እኔ እራስ እንዴት እንደሰለቸኝ ብቻ አገሪችን ሰላም ያራግልን 🙏❤❤❤

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      አሜን፫ እሢ ደምሪኝ እማዬ

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 года назад +17

    በእውነት በጣም ይገርማል
    ለሰጠ ለመልካም ነገር እጆቹ የሚዘረጉ ሁሉ ፈጣሪ በበረከት ያጥለቅልቃቸው
    አሼ ዘመንሕ ይለምልም

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 3 года назад +2

    የኔ አባት በእውነት ቀናሁብህ እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rutaeyob7584
    @rutaeyob7584 3 года назад +135

    እውይ ሐፍተይ እንቆእ ናብ ሃገርኪ አብቀአኪ🇪🇷

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 года назад +7

      እናመሰግናለን ኤርትራውያን እግዚሀቤር ይስጥልን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +1

      እንደማመር የኔ መልካሞች

    • @aferanigus8679
      @aferanigus8679 3 года назад

      ሃገርና ክትብሊ ድዩ?

    • @milireda2877
      @milireda2877 3 года назад +4

      ሩታ ልጅትዋ ኤርትራዊያን 200 ዶላር ሰጡኝ ስትል ሰማኅዋት :: በጣም ደስ አለኝ:: ማራ አኸይፎምኒ! (ኢትዮጵያዊ ብሆንም መንደፈራ -ሳንጆርጅ ተመድቤ ለ 2አመት ያህል ስሰራ የ ህዝቡን ጥሩነት አውቃለሁ!)

    • @tigetishome2984
      @tigetishome2984 3 года назад

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 года назад +4

    የእዉነት ሁላችሁም ተባሩኩ የኡነት ደስነዉ ያለኝ ወገን ለወገን እድህነዉ እማብርብን እሸቱ እሰባልደረቦችህ አላህ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 года назад +18

    ታድለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይወድሻል በፀሎትሽ አሰቢን ሞቴን በሐገሬ አምላኬ አደራሕን በባእድ ሐገር አታስቀረን

  • @sofiamohammed5657
    @sofiamohammed5657 2 года назад +7

    ያአላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሚን በሉ 🇪🇹❤

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад +33

    You make me cry. We have richest culture and society. God bless you all.

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በእውነት ቀል አጥው እግዚአብሔር ይስጠችሁ ፈና እግዚአብሔር ፀገውን ያልብሺ እያቴ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 года назад +24

    ይችናት ኢትዩጵያ እግዚአብሔር እቡዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +1

    መና ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በሀገርሽ ይባርክሻል!!! እሼ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህንን ያለምልመው!!! ❤

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад +24

    እሼ በምን ቋንቋ ልመርቅህ ቃል የለኝም !!
    የተከፍን እንደምታስደስት እመቤቴ ታስደስትህ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад +4

    የሚገርም ታሪክ አየሁ ሰማሁ አይ ኢትዮጵያዬ ፍቅር ነሽኮ ሃገሬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እሼም ሌሎቻችሁም ወገኖቼ እንደናንተ ያለም አለን ለካ 😭😭😭😭 አስለቀሳችሁኝ

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +16

    እውነት እሼ ቃል የለኝም ኢትዮጵያ ፍቅራችን ይህ ነው እሚያምርብን የምር

  • @gezahegnberhanu4755
    @gezahegnberhanu4755 3 года назад +2

    በርሄ እና ባለቤትህ ስላደረጋችሁት መልካም ሥራ እናመሰግናለን

  • @amsaleshemelash2376
    @amsaleshemelash2376 3 года назад +27

    I’m really happy to her and I can’t stop crying 😭 😭😭😭😭😭😭 Eshetu so humble and kind person .....

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +5

    ቃላት አጠረኝ ምን ልበል እሸ እድሁም ፍና እግዚአብሔር ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 года назад +12

    እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ የአሰብሽውን ደግሞ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ። እልል እልል እልል ደስ ብሎኛል። ዶንኪ ቲዩብን በጣም አመሰግናለሁ እሼ እግዚአብሔር የእናንተን ኑሮ ይሙላው። 💚💛❤️

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 3 года назад +1

    እሼ በእውነት ዘወትር እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ ክፉ እንዳይነካህ
    ትልቅ አስተማሪ ስው ነህስለአዝመራ የስራኸው ትልቅ አስተማሪ ነህ
    መጨረሻያውን ያሳምርላት በርታ!!!

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 года назад +25

    ልብስ የአለበሰቻትንም እመቤቴ ማርያም እሷንም ታልብሳት።

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 года назад +11

    እናት ሀገሬ ዙሮ መግቤየ የምንላት በምክንያት ነው ሀገሬ ለዘላላም ትኑር💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +35

    ፋና ጋቢ እንመጣለን ተባረኪ እናቴ

  • @Eriywelela
    @Eriywelela 3 года назад +3

    Aye eritreaweyan jeganu eko eqom korelkom deki eriiiiy🇪🇹🇪🇹💯🇪🇷🇪🇷👌💞💞💞🥰esey esey

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን ለእምዬ ለእናትሽ ሀገርሽ አደረሰሽ አይዞሽ እመብርሀን ትረዳሻለች ማን እንደ ጤና ማን እንደሀገር አይ ስደት እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 10 месяцев назад

    እሸቱ መልካም ሰው መልካም ኢትዮጵያዊይ ነው አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 года назад +6

    እሽ በእሁነት እግዚአብሔር ይሰጣችሁ በጣምነው ደስ ያለኝ ኢትዮጵያ እማማ ሠላምሽ ይብዛ በሰደት ያለነው እግዚአብሔር ላገራችን በሠላም ያብቃን አሜን ፫

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 года назад +1

    እሼ ምርጥ ሰው ሁሉም ትክኖሎጂውን እንዲህ ለበጎ ስራ ቢጠቀምበት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ትኬት የቆረጥክላት በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋችሁ

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 3 года назад

      እኔም በስዊድን አገር ነኝ ያለሁት አዝመራ ያለችውን ሁሉም እንዳለ እኔም እየተሰቃየሁኝ ነው እውነትዋን ነው ስዊድን በጣም ነው የሚያስጠላው ለማንም የማትመኝለት ሀገር ነው የምር

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 3 года назад

      እኔ በስደት 10አመት ሞላኝ ያልጠበቅኳት እናቴም ጨከነችብኝ አውሮፓ መኖር በጣም ከበደኝ ወደ አገሬ መግባት እፈልጋለሁኝ ስላት" አረ ወደዚ እንዳትመጣ አለቺኝ በጣም አዘንኩኝ ከእናት እንደዚ አትጠብቅም.ችግሩ የኛ ሰው ስደት በጣም ስለሚወድ ነው ኤርትራዊ መሆኔ ጠላሁት.
      አዝመራን በንደዚ አይነት ትልቅ አክብሮትና በደስታ ሲቀበልዋት በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱ አንድ ሰው በስደት ተሰቃይቶ ሞራሉ ተሰብሮ ወደ አገሩ ሲመለስ በአክብሮትና በደስታ መቀበል ነው ያለብን💋♥

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +28

    እሸትየ የእውነት እሸት የሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም አላህ ከክፉ ነገር ከእንቅፋት ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ ፈጣሪ ያማረ የበረከት ያድርግልህ ውይ አንተስ እድግ ምንድግ በልልኝ የኔ ውብ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 года назад

      My god bless you ✅✅👏👏🇪🇷🇪🇷❤️

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 года назад

    ምንም አያበሳጭም በጣም ትክክልኛ ውሳኔ እኔም አሁን ገብቶኝ በቅር የእግዚአብሔር ፍቃዱን በተስፋ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ እሸቱዬ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @rakitaye8236
    @rakitaye8236 3 года назад +56

    እራሴን በሷ ቦታ አረኩት ምን ያህል የመንፈስ ሰላምና ደስታ እንደሚሰማት እርግጠኛ ነኝ እስካሁን ለመምጣት አለመወሰንዋ እንደሚቆጫት ለናተም ቸሩ እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላቹ ተሼ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад +2

      ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዘአብሔር ያደላት ታሪኩን ስስማ ያለሁበት ጠፍቶኝ በጣም አለቀስኩ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад +1

      ፍና ፍሽን መልካም ጋቢ ያንች ይሆናል ብለሽ እንዴት ሊደርሰኝ ይችላል ቢቻል ቀሚሱን ጨምረሽ ብትለኪልኝ በጣም በወደድኩ የኛ ጥሩ ወይስልክሽ ላኪልኝ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад +1

      Ewntsen new Raki

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ በወጣ ድርብርብ አርጎ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይማርሸ ለረዳችኅት

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад +1

      Ewnte new Raki

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 3 года назад +1

    በምን ቃል ይገለፃል ይሄ መልካምነት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በአይን ያልታዬ በጆሮ ያልተሰማውን መልካሙን ዋጋ ይከፈላችሁ ለሁላችሁም እህታችን አዝመራ እንኳን ወደቅድስት ሀገርሽ በሰላም ገባሽ ማን እንደሃገር ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ኩራቴ ለዘለዓለም ኑሪልን!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 года назад +6

    ተሽዬ ተባረክ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብሄንም ይጠብቃችሁ እሷ አለምን ተጠይፋ ደካማዎችን ለመደገፍ ቆርጣ በመመለሷ እድለኛነች ለሁሉም መመረጥ ያስፈልጋል በርች እህቴ ጥንከካሬውን ይስጥሽ ፡

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 2 года назад

    እሼ መቼም ያንተ ሥራ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የሚደንቅ የሚያስመሰግን ነው እግዚአብሔር አብዝቶአብዝቶ ይባርክህ ቃላት ያጥረኛል ብርክ በልልኝ

  • @store8674
    @store8674 3 года назад +8

    ለረዶት እግዚአብሔር የልባቸዉን መሻት ይፈፀምላቸዉ ተባረኩ

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 3 года назад +1

    ሰው የሆንክ ልጅ ተባረክ እመቤቴ ማርያም አብዝታ ታሰጥህ።ለሰጡት መልካም ላረጉት ሁሉ አብዝቶ ይስጣችሁ።ደሞ ይሰጣችኋል።

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 года назад +14

    እመቤታችን ትርዳሽ የኔ እናት

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 2 года назад

    እሺዬ ተባረክ ወንድሜ ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት እድሜህን ያርዝምልህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 года назад +6

    እህቴ እንኳን በሰላም በጤና ለሀገርሽ አበቃሽ እሽዬ ምንም ቃላት የለኝም ምንም እንደምልክ ግራ ገባኝ እንደው በደፈናው ልኡል እግዚአብሔር ጤና ለላም ይስጥክ ወንድሜ ላጣ ቤተሰብ ለሌለው ሁሉን ሆነክ የምታኮራ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ እንደ አንተ አይነቾችን ያብዛልን ያትረፍርልን በእውነት እሼ መከታ መኩሪያ ነክ እኔም አንዳንዴ ብድግ ብዬ አገሬ ገብቼ ወደ ገዳም ገብቼ ልኡል እግዚአብሔር ያውቃል እላለሁ በሁሉም ነገር ተስፋ ይቆርጣል ሰው ተስፋ የማይቆረጥበት ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እንደናንተ አይነት አጋር እህት ወንድም አለን በስደት ጉልበት ቢያልቅም ገንዘብም ሀብትም ባይኖር አይዞሽ የሚሉ ወገኖች እንደነ እሼ እና መሰሎቹ አለን ተመስጌን እህት ወንድሞቼ ልኡል እግዚአብሔር ጤናችሁን ሰላማችሁን ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍ ያድርግላችሁ ውዶችዬ ምርጦችዬ 🙏👏🙏👏🙏👏👌😘

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 2 года назад

    እግዛብህር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ አገርሽ ገባሽ እሸቱ አንተም ተባረክ ስለመልካም ስራህ ልጁቷግን ጉዳት ወይም
    ህመም ይኖራታል ሙሉ ምርመራ ብታደርግ ጥሩ ነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ማን እንደ ኢትዮጵያ ዝናባ ፀበል አየራ እስትንፍስ አፈራ መድሀኒት ማን እንደ አገር ከእውነት ስደቱ አድክማታል ፊታ ይናገራል እሸቱ ብሩክ ወጣት ነህ ከክፍው ይጠብቅህ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад +1

    ይህን የረዳትን ወንድማችንና እህታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሄር ዓምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻቺሁን ይባርክላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 3 года назад +18

    እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ የኔ እናት ያሰብሽው ሁሉ እውን ይሁን እሼ ትኬቱንም የቆረትክላት ሰው የባህል ልብሱን ያለበሻት ሌሎችም ያደረጋቹ መልካም ሰዎች በሙሉ ተባረኩ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 3 года назад

    እሸቱን የምገልፅበት ቃላት ያንሰኛል የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም!!!🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-የ5ኸ
    @የማርያምልጅ-የ5ኸ 3 года назад +62

    ለመላው ለሙሥሊም እሕት ወንድሞቼ እኳን አደረሣችሑ

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ 3 года назад +1

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @serketadees7382
      @serketadees7382 3 года назад +2

      እውነት ነው የሀገራችን ጅብ ይብላን ነው የሰው ሀገሩ ክፉ ነው አይገልጸውም

    • @የማርያምልጅ-የ5ኸ
      @የማርያምልጅ-የ5ኸ 3 года назад

      @@serketadees7382 በጣም

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад +1

      @@የማርያምልጅ-የ5ኸ Ayzone Endamer wede

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij2804 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ ኢትዮፒየ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 3 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም ይህን ማየት ተስፋ ነው የጠፋው ፍቅር ይመጣል ማለት ነው💚💛♥️

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 3 года назад

    ፋና እግዛብሄር ይስጥሽ ኢተዬጵያዊ ፍቅር ነዉ ያሳየሽን መልክትሽም በጣም ጥሩ ነዉ እሼም እግዛብሄር ይስጥህ ለሌላዉ ትምህርት ነዉ ለኛ ለስደተኞች ትምህርት ነዉ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад +18

    ይችናት ኢትዮጵያ እንደረዳችኃት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ورقيهاكله
    @ورقيهاكله 3 года назад +2

    ሸ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የስደተኞችን ነገር ያየ ያቀዋል እኔም ዘጠኝ አመቴ ነው ስደት ከመጣሁ እኔም ልመጣ አስቤአለሁ በዚህ ወር ይሳካልሽ በሉኝ ምርርር ብሎኛል ይሔ ስደት እድሜየን ሰርቆኛል ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታሁ አስቡኝ

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 3 года назад +4

    እውነት እንደው አንደበትያጥረኛል እመብርሐን እንደው ብዝት ብዝዝት አድርጋ እድሜና ጤና ትስጥልን ዶንኪ ይቱብ አዝመራም እንኳን ለሐገርሽ አበቃሽ እህታለምየ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እህት በእውነት ምን ይዠ ለምንለው ለስደተኞች ትልቅ ትምርት ይሆናል ።

  • @ቲና
    @ቲና 3 года назад +21

    ሥደት ያየ ያውቀዋል አይዞሽ እህቴ አምላክ ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    እሼ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የእኔ መልካም ኢትዮጵያዬ ለዘአለም ኑር ከፉሽን አልስማ።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 3 года назад +58

    አቤት እንባይ መቆጣጠር አቃተኝ ጌታ ሆይ እሼ ጋቤ ያለበሰቻቹ ጌታ እጥፍ አድርጉ ያልብሰሸ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር እማዬ

  • @tinatinakonjo2719
    @tinatinakonjo2719 3 года назад

    ሱብሀን አላክ ይሄ ነው ኢትዮጲዬዊነት አልሀምዱሊላህ በኢትዮጲያዊነቴ ሁሌም እኮሬለሁ አላህ ይጨምርላችሀ እሼ የልጅ አዋቂ ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 года назад +7

    በጣም ይገርማል! እግዚአብሔር ሆይ ለእኔም የተሰበረ ልብ ስጠኝ።ከሰማዩ በታች ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ነው።እህታችን እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ።እሸቱ በሰማይም በምድር ለነፍስህ በረከት እየሞላህ መሆንህ ታውቆሀል? ፈጣሪ ይባርክህ!

  • @tsionnegniyesilasebariya3395
    @tsionnegniyesilasebariya3395 3 года назад +9

    የምር የኢትዮጵያ ደግነት እንባዬ መጣ ኢትዮጵያዊያን በአለም ዳርቻ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад +15

    She is right am in usa but hope will be back to live in ethiopia soon. Am 35 years old i know here i live better, but my mind is always in ethiopia only my body here. Egzabeher hoy eredagn.

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 года назад +2

      እንደኔ

    • @getubest5016
      @getubest5016 3 года назад +4

      Saron Abi ማን እንደሀገር እህቴ በርግጥ ህይወት ለማሸነፍ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል አንድ መንፈሳዊ:- አባት እንዳሉት የሰው ልጅ ፍላጎቱን ካሟላ በሗላ የሚጠብቀው ሞቱን! ነው ብለዋል ማለት አሁን ደግሞ የሰው ነፍስ ከንቱ በሆነበት ጊዜ እህቴ ካሁን በሗላ ያለው ቀሪ ዕድሜ አጭር ከንቱ ነው ሀገርሽ በሰላም ገብተሽ ቤተክርስቲያን! እየተሳለምሽ ንፁህ አየር በሀገርሽ ላይ እየተነፈሽ ለተቸገሩ ያቅምሽን እየረዳሽ የሰላም ህይወት ማሳለፍ ነው ድንግል ማርያም ትከተልሽ My Sist i Wish Best Of Luck God+, Bless u More በሰላም ነይልን ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤🙏

    • @getubest5016
      @getubest5016 3 года назад +1

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ ላንቺም መልካሙን እንመኛለን ሰላም ግቡልን🙏😍

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 года назад +2

      እኔ በፊት ህልሜ ሁሉ ኢትዩ። መግባት ነበር አሁን ግን ተውኩት

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 года назад +1

      @@getubest5016 thank u dear for ur great advice and support.

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    በልጣናለች!!! ይሀው 10 አመቴ ለውጥ የለም ዘጥዘጥ ብቻ ሊያውም ከበሽታ ጋር 😭😭😭በሽታዬም ያው ከዚሁ ነው አገሬን አስብና ወዲያው ልጆቼን ምን ላርጋቸው እላለው ከባድ ነው ኡፍ
    ዶንኪ ቲውብ የማከብራቹ እያለ ቀስኩ ነው እወዳቹሀለው ውዶቼ ከአሜሪካ 😭😭😭😍🙏🙏🙏😘

    • @abdullahmuhammed2334
      @abdullahmuhammed2334 3 года назад +2

      እኒም አስራ ስምት አመቲ።ባዲ ሂወቴ ተበላሸ

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 года назад

      Ayzog sis Allah kereeem fetary yerdash Afyshn yemelsleshi Duua adrglshalew hulem

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 года назад

      🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 года назад

      @@abdullahmuhammed2334 As wr wb wed wendema Allah kereeem Allah teloaytelem inshallah Duua Aderg eshi Enam hule Duua adergalew😭💔🤲🤲🤲🙏inshallah

    • @makedatefera1617
      @makedatefera1617 2 года назад

      Ayezoshe egezabeher erdashe

  • @tsinatnahom9816
    @tsinatnahom9816 3 года назад +4

    እሼ ማኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንዳንዴ መናገር ሲያቅተን እንባችን ሳንወድ በግድ ይፈሳል እንደሱ ነው የሆንኩት። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጦች

  • @YeArisemaYeArisema
    @YeArisemaYeArisema Год назад

    ላተ ቃል የለኝም እሸቱ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @fikrtetefye8224
    @fikrtetefye8224 3 года назад +7

    ኡፉ ፈጣሪ እኛንም በቃቹ ይበለን🇪🇹🇪🇹❤🤲🤲🤲

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 3 года назад +1

    እማየ እግዚአብሔር የድል ብፍታ ያልብስሽ ተባረኪ ዘር ይውጣልሽ የዘራሽው ይባረክ

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 года назад +4

    ጌታ ይባርክ ቡራኬውን አንተ ወስደካል።የመጀመሪያው ልጅ እግዚያቤር ይባርከው።

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 3 года назад +2

    እውነትም እራሴን ከራሷ የሚበልጥ የለም እግዛብሄር ይርዳሽ እውነት መናገር መልካም ነው የኔ ማር የልብሽን መሻት ይሳካልሽ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +4

    አዝመራዬ እድሜሽን ያርዝመው እኔ ቃል የለኝም ተሼ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ በስደት ላይ ሆኜ ሀገሬ ክብሬ ኑሪልኝ ክበሪልኝ

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 3 года назад

    ምርጥ ስው እንዱት ትረካለህ የምታረገው ሁሉ ይሳካልህ ተባረክ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 года назад +10

    አይ እሸቱአንተ ግን በትክክል ሰው ነህ? እኔ ቃላት የለኝም ማልቀስ ብቻ ነው አቅሜ :: እግዚአብሄር ካሰብከው በላይ ያድርግልህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክልን 🙏🏽 በጣም እንወድሀለን 💚💛❤️

    • @emnetbefkadu1519
      @emnetbefkadu1519 3 года назад

      Eshetu e/r abzeto abzeto yebarkhe edme ena tena yesthe

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 года назад +4

    ደጉ የሀገር ሰው ፈጠራ እድሜ ጤና ይስጠቸው ትልቅ ክብር አለ ለእሽቱ

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 года назад +103

    በየዓለም ዳርቻው እንደ ጨው ለተበተናችሁ ኢትዮጵያውያን 💚 ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሞልቶላችሁ በምትናፍቋት ሀገራችሁ እስከመጨረሻው እንዲያኖራችሁ ምኞቴ ነው💛 ሰላሟን መልሶ ተሰባስበን የምንኖርባት መሬት ያርግልን❤🙏

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Год назад

    ንሮ አልሳካላት ሲል ገዳሞ ገዳም እኮ መደበቃአ አደለም ለማንኛውም እግዛብህራ ያፅናሽ በረችእ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ አብቃሽ

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 года назад

    እይንን ስጽፍልክ እያለቀስኩ ነው ያንተ ደግነት በጣም ይለያል የሰው ልጅ በእይወት ሲኖር ብዙ ነገር ያሳልፋል ብዙም መከራ ይኖራል እይወት አልጋ ባልጋ አይደለም አንተን ግን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @tms5573
    @tms5573 3 года назад +7

    ኣንቺ ስላመሰገንሽ፡ ያገዙሽን ኤትራውያን ደሞ፡ ስማችን ስላስጠሩ በጣም ነም የማመሰግናቹ።

    • @alemghirmay6848
      @alemghirmay6848 3 года назад +1

      Ayzosh mamayyy egziabher new yechereselsh berchi bcha lesu magelgel metadel new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    የዘጠኝ ወሩን ታሪክ ዛሬ የሆነን ያህል ነዉ የሚሰማኝ🤔😔😥🤲🤲🤲🤲💚💛❤️