#ሰፕራይዝ_አለኝ_ኤፍሬም_አለሙ_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 271

  • @maranata1484
    @maranata1484 9 месяцев назад +1

    ኤፊ እንወድሀለን በርታ ጌታ ታማኝ ነው ጽና አይንህን ከሰው ላይ አንሳ ጌተሠ ላይ ብቻ!❤🇪🇹

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Год назад +6

    በጣም የሚወደው ፕሮግራም ነው
    እባክህ ፓስተር ከአድሶች ይልቅ የድሮ አገልጋዮችን ብታቀርብ ብዙ እንማራለን።
    ዮሴፍ በቀለ
    እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
    መስፍን ጉቱ
    አስፋው መለሰ
    ሀና ተክሌ
    አዲሰለም አሰፋ
    መስከረም ጌቱ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад +11

    ኤፊዬ እንኳን አደረሰህ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ የሚገርመው ስትዘምር ስትፀልይ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ጎረቤቴ ነበርክ በመሀላችን ምንም ቤት ስላልነበረ ድምፅህን በመዝሙር ስሰማ ነፊሴ ሀሴት ታደርግ ነበር ማወቅ ያለብህ ነገር እኔ የተረዳሁት ሀይለኛ ሞገስ አንተ ላይ አለ እንኳን አንተ መኪና እዝያ ጊቢ ሲቆም ሞገስ አለው የእውነት አንተ ከወጣህ ጀምሮ ቆሌው የራቀው ጊቢ ነው የሆነው ከወጣህ አንድ ሳምንት ሆነህ ሁሌ. ነው የምናስታውስህ ቅር ብሎናል ስላጣንህ በመኖርህ ብቻ ስትወጣና ስትገባ ተፅኖ ታደርግ ነበር እሔ በእውነት እግ/ር የሰጠህ ፀጋ ነው የጌታ የሆንን ሰዎች የትኛውም ቦታ ላይ እኛ የማይገባን ለሌላው የሚታይ የከበደ ነገር አለብን ወንድሜ እንወድሃለን ጌታ በልጅ ስለባረከህ እንኳን ደስ አለህ ተባረክልኝ::

  • @tirhasfeshation5006
    @tirhasfeshation5006 Год назад +7

    ኤፊቶ እኔ እንድያውም ለኛ ለ ኤርትራውያን የተሰጠሀን ይመስለኛል ምክንያቱም መዝሙሮችህ በብዙ መንገድ ስናልፍ ጌታ የሱስን ከፊታችን ድቅን እያለ ምድረበዳውን ሳይሆን ክብሩን እንዳይ ኣድርጎኛል ኤፊየ ብሩክ ኢካ ሁሌ መዝሙሮችህ ይብዙ

  • @EMU446
    @EMU446 Год назад +4

    ካስሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ምረቱ ይብዛልክ የኔ ውድ ወድም የእውነቴነው ሰው ሳይሆን ሰማይ የሚዘምር ነው የመሰለኝ አሁንም ከፍበል!!!!!!!

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 Год назад +3

    ኤፊዬ ምንም አይነት ችግር ወጣ ውረድ ቢኖርም በልጅነትክ የጠራክ እግዚአብሔር የተመነነው ፡፡ በርተ ባቢሎን እግዚአብሔር የለም በምባልበት ምድር እግዚአብሔር ከዳንኤል ጋር እንደ ነበር አውንም በዚዘመን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኤፊዬ ተባረክ ላመኑት ሁሉ እነዚ ምልክቶ ሁሉ የከተሏቸዋል ተብሎ የተጻፈው የጸጋ ስጦታ ሁሉ በንተ ላይ ይገለጥ ፡፡ ኤፊዬ ♥♥♥ እንኳን ደስ አለክ ፡፡

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Год назад +4

    በእውነት ፓስተር ካሳሁን ፤ የሰማይ ዝማሬ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት፣ ጉደኛ ድምጽ ነው ያለህ❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад +1

    Yezy zemen betekrstyan LODOKYA sle honech ye mayet begd new
    RAI 3.14....22 ( 3. 22 )
    ZEFTRET 21.9..12 eyazenk enkan bthon ye sga fre gn shenteh awtaw
    ZEFTRET 25. 5...6
    HALELUJAHHHH yamlake kal ayarjm zelalem ynoral eyabera ke geta gara ❤

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Год назад +13

    በጣምምምምምምምም ነው የምታምሩት የአባቴ ልጆች ካስሽ ኤፊ ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 Год назад +3

    Efiye Tebarak! Much love and respect!

  • @MiraclewillHappen-fb6nz
    @MiraclewillHappen-fb6nz 6 месяцев назад

    I am eritrean and proudly Orthodox yet i love efi spritual songs...May he stay blessed!

  • @abenitagesse7254
    @abenitagesse7254 Год назад +14

    እንደው ማስተካከያ እንዲሆን ብዬ ነው
    ካሳሁን ንግግርህ ይረዝማል ይሔ ደሞ ያሰለቻል almost መሀል ላይ ያለውን ሳልቆጥር የመጀመሪያዎቹን 9-10 ደቂቃ ብቻህን ጨረስከው ልክ አይደለም ይስተካከል ባጭሩ የአንተን ንግግር አሳጥረው።

    • @rosaj3485
      @rosaj3485 Год назад

      😂😂😂

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 Год назад +3

      ምናልባት ጋዜጠኛ ስላልሆነ ነው ::መጋቢ ስለሆነ ልብ ብለህ ከሰማኸው በቃለ መጠይቁ መሃል ማስጨበጥ የሚፈልገው ቁም ነገር አለ ለዚህ ነው ሆን ብሎ ትኩረት እንዲደረግበት የሚፈልገው ሃሳብ ላይ ያዝ አድርጎ የሚያስረዳው ውስጡ ለወጣቶች ማሳየት የሚፈልገው መንገድ አለ ተረዳው የእግዚአብሔርን መንግስት የሚመለከት ወሬ እኮ አይሰለችም ደስስስስ ይላል መልካም አዲስ አመት

    • @abenitagesse7254
      @abenitagesse7254 Год назад +6

      No ማለት የፈለኩት የሚያወራው ቁም ነገር የለውም ሳይሆን እንግዳ አቅርበህ ከእንግዳው በላይ የ programu ትኩረቱ እሱ ላይ ሊሆን አይገባም ነው ተጋባዥ ሲጠራ ስለሱ የማናቀው ሊያሳውቀን ስለሆነ የሱን ቀነስ አርጎ እንግዳው ብዙ እንዲናገር ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው ብዬ ነው ።

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Год назад +4

    መልካቺሁም የመሳሰሉል❤ጌታ ይባረክ !!!!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    MY GOD OH.

  • @abebech3154
    @abebech3154 Год назад +2

    እንኳን አደሰሳቹ ያባቴ ብሩኳን
    ኤፍሬም አለሙ በጣም ነዉ የምወድህ
    ፓሰተር ካሳሁን ዛሬም ዘድሮም
    ድምጽህ የመንፈስ እሳት አለበት
    ተባረክ እንደገና ተባረክ ለም ልም

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +2

    ዋውው ኤፍ እንኳን ደስ አልክ መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችንም ደስ የምል ጊዜ ነበረ ክፍል ሁለትን እንጠብቃሌን የተስፋዬ ጨላን መዝሙር ስትዘምሩ እንዴት ደስ እንደ ምትሉ ድምፅችሁ ሰምር ቡሩካን ናችሁ ተባረኩ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад +4

    ኤፍየ ወድሜ እሰይ እኳንም ደስ አለህ ግን አንድ ነገር ልበልህ ውጭ አገር ስትሄድ በዛው እዳትጠፋ አደራህን

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Год назад +5

    🎉🎉🎉ባስተርዬ ተባረክልን በረከቶቻችንን እያመጣክ የበለጠ እድንባረክ ስለምታረገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ኤፊ ላተ ቃላት የለኝም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው በዝማሬዎችክ ምባረከው ፀጋ ይብዛላቹ እኮን አደረሳቹ ኤፊ እኳን ደስ አለክ የልጅ አባት ልትሆን ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Год назад

    ተባረክ ፓስተር እንወድሀለን ፕሮግራሙም ይቀጥል በጣም ደስ ይላል የምታቀርባቸውም ሰዎች ሁሉ ደስ ይላሉ ኤፍ እንኳን ጌታ ረዳህ ትዳርን በይበልጥ ሙሉ ደስተኛ የሚያደርገው ልጅ ነው እግዚአብሂር ከመሀንነትና ከጭገፋ ይሰውረን አሜን አንድ አስተያየት አለኝ ለፓስተር ጥያቄና መልሱ ላይ አትቸኩል አስጨርሳቸው
    ሀሜት አይሁንብኝና የሶፎንያስን ፕሮግራም ማየት ያቆምኩት ችኩል ስለ ሆነ ነው ለምታቀርቧቸው እንግዶች የጀመሩትን ንግግርም ይሁን መዝሙር እንዲጨርሱ እድል ስጧቸው ኤፍ የጀመረውን መዝሙር በስረዓት ቢጨርስ ደስ ይለን ነበር በቲክ ቶክም ስለ ምናዳምጥ ይስተካከልልን🙏🌻መልካም አዲስ አመት

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    MY GOODNESS OH.

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 Год назад +5

    እባክህን ፖስትር ካሳሁን በጣም ብዙ መዝሙር ዘምርልን::
    ድምፅ ታድለሃል!

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Год назад +2

    እውነት ነው ፣በረከታችን ነው! ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WOW.

  • @SimegnZemedu-fm3ie
    @SimegnZemedu-fm3ie Год назад +1

    እናንተን ለምድር በረከት የሰጠ እግዚያብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Год назад +7

    መዝሙር ዳዊት 65
    11፤ ንዓመት ብሳህልኻ ትኽልላ፣
    ኣሰርካ ስብሒ የንጠብጥብ። 🙌🙏🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    Happy New Year all 🇪🇷&🇪🇹 Lots of love ❤️ 🌼🌼🌼🌼

  • @hirutterefegebremeskel5722
    @hirutterefegebremeskel5722 Год назад +1

    ጌታ የባረከህ መንፈስ ቅድስ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ እየሱስ ጋዜጠኞ እና ኤፊ ለዘለአለም ተባረኩ።❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    YEAH.

  • @YonatanZekarias
    @YonatanZekarias 8 месяцев назад +1

    Yes

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f Год назад +12

    Happy new year for all Ethiopians &Eritreans❤❤❤❤❤

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 Год назад

    Af wow andega new yesuf amerach new ❤❤❤❤❤ af gata yebarrekek tebarekenbachewal paseter kasesh

  • @ruth5624
    @ruth5624 Год назад +1

    Waw amazing interview God bless you and a very happy new year 🙌🙌🙌🎉🎉🎉❤️❤️❤️.

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +2

    ዋው ኤፊ ጌታ ከልጅነት የለየክ ለእራሱ ክብር ነው ስሙ ይባረክ እናንተ በርከቶቻችን ናችሁ ❤❤ ኤፊ እንኳን ደስ አለህ የወንድ ልጅ አባት ሆነሃል ❤❤ ኤፊ & ፓስተር ድምፅችሁ በጣም ነው ደስ የምለሁ እኔ በጣም የምወደሁ የተኛሁን መዝሙር ስትዘምሩ ሌላ ነው ዋው 😘ካስሽ መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻 tebareku❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER EPHREM ALEMU AND SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    እንኳን በሠላም አደሰሠንተባረኩልን

  • @aragashdamete6727
    @aragashdamete6727 10 месяцев назад +1

    ኤፍዬ የኛ በረከት በጣም እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ!! 🥰🥰

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Год назад +1

    Happy New year efiyee and pastor kasish hedduu isin jaalanna eebbifamaa isiin eeba keenya waaqayyo haa galateefamuu waa'ee keessaniif❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ዘመሪ ተስፋዬ ጫላ ባለህበት ሰላም ሁን ተባረኩ እናንተም

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 10 месяцев назад +2

    ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው ፖስተር ተባረክ ተከታታይ ሲሆኑ ክፍል ቢጠቀስ ለመከታተል ይመቻል

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +1

    What an awesome interview! I laughed so hard. Incredibly impressed. Enjoyed every second of it. Can’t wait for part two. I love and respect you both! You guys are our blessings from above! Keep on shining!

  • @yerguabraha3823
    @yerguabraha3823 Год назад +2

    Happy New year Ethiopia and Eirthera

  • @hzbawityemane2874
    @hzbawityemane2874 Год назад +1

    Wow efi betam now mnwedk be Eritrea degmo bante mezmur tebarkenal geta abzto ybarkh bereketachin neh

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +1

    Kasyeee dimtesk kuch new ke tesfye gar wowww you are blessed ❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +2

    እንካን አብሮን አድርስን ምልካም አድስ ዓመት መላው ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @TsahyeTayeyegetaliji
    @TsahyeTayeyegetaliji 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤dase sitilu zamnachuu yibaraki nurulenge sitamiruu yecamirilachuu xalati ayagangachuu

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    AMAZING.

  • @jesusiskingofkings141
    @jesusiskingofkings141 Год назад +1

    Happy New 🎆 to all of Ethiopians and God bless pas kash and zem efi but keshun really Tesfays voices 🎉

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Год назад +2

    Interview is too Short, there Should be Part 2!! Love ❤️ you Both Tebarku

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Год назад +2

    Omg paster kasahun lema 👍👍ተባረኩ አቦ

  • @zaydreda3857
    @zaydreda3857 Год назад +1

    Happy New Year alla er
    Du är väldigt vacker, må Gud välsigne dig❤🔥🌻🌼

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 Год назад +1

    EFEY WENDME BETAM NEW MEREDITH CONGRATULATION
    May God almighty bless you more and more
    Your our blessings 🙌 🙏
    Pastor kasahnem tebarkeln yebzalh bless you and yours

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 Год назад +1

    Amen kassiye

  • @hayyatthh8884
    @hayyatthh8884 Год назад +1

    Amennn

  • @davedawit5618
    @davedawit5618 Год назад +2

    Am from eritrean i love efream alemu stay blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workenashjordan9102
    @workenashjordan9102 Год назад +1

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 Год назад +2

    በድምፅ Pastor Kassahun Lemma አሸንፎዋል:: ተበራኩ!!

  • @anisif6138
    @anisif6138 Год назад +1

    Efi betam Enwedehalen Geta Eyesus ahunimTsegawun Yabzaleh Tebarekuuu❤❤

  • @israeltesema
    @israeltesema Год назад +2

    ተባርኩ 🙏🙏🙏

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад +1

    ውው ዌል ካም አፍዬ ስዎድክ ኡኮ ጥላዬ አንተም ተባረኩልኝ ♥♥

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 Год назад +2

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተበረኩ በብዙ መልከም አድስ አመት

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Год назад +1

    Leyu nachu yabeta berkanochi hulutachum leyu demts alachu tebarku

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Год назад +1

    በጣም ደስብሎኛል ኤፊ ስጠብቅ ነበር አንደ ቀን እንደሚቀርብ❤❤❤❤❤ አወዳችዋለሁ

  • @tamermuleta7132
    @tamermuleta7132 Год назад +1

    Ephiram 1na tebareku

  • @hirutyirgubeyene4130
    @hirutyirgubeyene4130 Год назад +2

    Happy New yere 🎉❤❤❤❤

  • @addistedla
    @addistedla Год назад +2

    Ephrem Alemu is a very humble person. All the best to him and his wife. May the one to come be covered by the Blood of Christ our Savior! May salvation be for his house in my Jesus name! Amen

  • @dassalechdassalech1910
    @dassalechdassalech1910 Год назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen 👍👍✝️🛐🙏🙏🙏🌻🌻💔💔

  • @newcreation3218
    @newcreation3218 Год назад +1

    Dear Pastor Kasish, May God bless you with all. I have a comment for you to use neck micke when you are out of studio. Thanks!

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 Месяц назад

    Amen Amen!!!!!
    God bless you and your beautiful family and lovely…….

  • @mebratkidane8560
    @mebratkidane8560 Год назад +1

    Omg 😳 both off you amazing voice

  • @ademkedir4693
    @ademkedir4693 Год назад +1

    ስጦታችን ናችሁ። ጌተሰ ይመስገን!

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад +1

    ዉይ ምናለ ባትሄድብን ኢትዮጲያ ብትኖርልን ኤፉዳዬ

  • @user-mh2gw8wh9v
    @user-mh2gw8wh9v Год назад +2

    ስታምሩ ተባረኩ 🎉

  • @mekireztube5132
    @mekireztube5132 Год назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Год назад +1

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤፋዬ እግዚአብሔር ይባርክ ፖስተር ካሰሁን እግዚአብሔር ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኤፍሬም እኮ አይን አፋር ነዉ እመጣልሻለሁ😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰

  • @yonasabera3405
    @yonasabera3405 Год назад

    kassahun kassahun wowww

  • @manessaalidabbous8659
    @manessaalidabbous8659 Год назад +1

    wow tabark efi or Kasu❤❤

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Год назад +1

    Efe our blessings we love you 😘 Keep shining

  • @hayyatthh8884
    @hayyatthh8884 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @hanahana445
    @hanahana445 Год назад

    አሜንንንንን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ፓስር ካስሽ

  • @Uyerus
    @Uyerus Год назад +3

    Happy new year ❤❤❤❤❤and love you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 Год назад +1

    Efiye betam wodijehalehu!!!

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz Год назад +1

    Ef tabaraki mogossi yicharilki
    Pastor kassi ❤ xurri irakinawu❤ I love you all of you

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Год назад

    ኤፊ እንኩዋን ደስ አለህ የልጅ አባት በመሆንህ በአዲስ አመት በመጀመሪያው ቀን እግዚአብሔር አባትህ በድንቅ ሥጦታ አስደሰተህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከቀረፃ በሁዋላ ነው ማለት ነው ?

  • @burtkan645
    @burtkan645 Год назад +1

    ተባረኩ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @workenashjordan9102
    @workenashjordan9102 Год назад +1

    እኳን አደረሰህ

  • @meseretabay9210
    @meseretabay9210 Год назад +1

    Efe tbrek

  • @yonaskeneaministry5036
    @yonaskeneaministry5036 Год назад +2

    I love both of you❤❤
    But, the interview is too short.😢

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 Год назад +1

    EFIYE GETA ZEMENHIN YALEMLIM KELIJINETIH JEMRO AMLAKHN YAKEBERKJEGNA NEH

  • @sthembisojali3033
    @sthembisojali3033 Год назад +4

    Happy new year

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Год назад +3

    ካስዬ ኤፊ የአማኑኤል እቁዎች💗💗💗

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 Год назад +1

    Efiye congratulations

  • @YehualashetDedachew-un8jd
    @YehualashetDedachew-un8jd Год назад +1

    ይህ መዝሙር , , , , ዋው

  • @user-ks1ur3rj5x
    @user-ks1ur3rj5x Год назад +1

    God bless u pastor kasish

  • @Zed777-du3ji
    @Zed777-du3ji Год назад +2

    መልካም አዲስ ዓመት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Год назад +2

    ❤ኤፊዬና ካስሽ ተባረኩ ወንድሞች❤

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Год назад +1

    God bless you more brothers.

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад

    ኤፊዬ ግን በዝማሬ አገልግሎትህ ውስጥ ተፅእኖ የፈጠሩብኝ እያልክ አንድም ቀን ያኔ እሁድ ከሰዓት ቡኃላ የነበረውን የሚያስገርም የአምልኮ ፕሮግራሞችና በተለይ አገልጋዮች አለማንሳትህ ይገርመኛል..ዘማሪ እንዳለም ሌሎች አገልግዮችም አልፎ አልፎ ይመጡ ነበር ..ከዛ በላይ ግን እውነቱን ለማንሳት እዛው የናዝሬት አማኑኤል ቤተክርስቲያን አጥቢያ ውስጥ የነበረቱ አገልጋዮችና የአምልኮው የሚገርም ነበር..በግሌ አስታውሳለሁ..ካስሽም አንዳንዴ እየመጣ ሲያገልግል He was highly respected..ይኼንንም አትርሳ እንጂ Brother

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Год назад +2

    Melkam addis amet

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A FUNNY THING OH.