ትንሣኤ ሙታን : ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024

Комментарии • 10

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 7 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን እኛንም ቃሉ ፈፅመን ለመንግሥቱ ወራሽ ያብቃን

  • @almealme3992
    @almealme3992 7 лет назад +1

    ለመምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @serawidekbekalu141
    @serawidekbekalu141 6 лет назад

    አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
    እረጅም እድሜ ከጤናገረ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን።
    እኛም ስምትን በቃሉ እድኖ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳን ስሚውች ብቻ ሳንሆን ተግባረውች ያረግን አሜን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ለሊቃውንት ቤተክርስትያን አባቶቼ ካህናት ጸጋውንም ያብዛልን እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥል
    ሁላችንምም በቀኙ ያቆመንም ዘንድ ፍቃዱም ይሁንል
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    Le Abatachin regm edmy ystlen kale hywoten yasemalen Amen.

  • @tomasbirhane7744
    @tomasbirhane7744 7 лет назад +1

    For mkadmins…የተወደዳችሁ @ማህበረ ቅዱሳን @admins
    ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ የመጨረሻው የሐዊረ ሕይዎት 11ኛ የዐብይ ጾም ሁለተኛ ዙር ጉዞ upload አርጉልን በየቦታው ፈልጌ አጥቼው
    ነው፡፡በጊዜው ግን በቀጥታ ሲተላላፍ ነበር፡፡

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye8800 7 лет назад

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጘ7ፈ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @naodmekonnen4706
    @naodmekonnen4706 7 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን