Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤል ጥበብ የ ሀገር ባህል ልብስ ለማዘዝ በዚ ሊንክ ገብተው ይዘዙ t.me/abmeaz ወይም 09412597160901919069
የዛሬው ይለያል ትወና 👌👌👌👌👌👌በርቱ አትጥፉ
ወደ ስደት ትልካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ፃፉልኝ
ረዱዬ የኔ ውድ
ግንቆቦታደርሳላችሁ
እሺ ❤❤❤
እውነት ለመናገር የዝህ ቤተሰብ እናት እና አባት የልጂ አስተዳደጋቸውን ቢያስተምሩ ምርጥ ትውሊድ ይቀጥል ነበር ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔርን
በጣም ebs ባለ ትዳሮቹ ላይ ቢቀርቡልን ምኞቴ ነዉ
አቤልየ ተባረክ መቸም አባትና እናታችሁ ትልቅ ፕሮጀክት በናንተ ላይ ሰርተው እንዴት እንደአሳደጉእችሁ በጣም ድንቅ ነው
ዋው አቤል ግን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እሚገርም ነው ሚስትህ ታድላ ባጠቃላይ ቤተሰቡ ደስ ስትሉ ረዱየ በዚህ አጋጣሚ ፊልም ብሰሪ ያዋጣሻል አለቀስሽ እኮ 😂😂😂
የምር በጣም እንጂ😂😂😂
የኔጌታ አቤል ማርያምን አሳዘነኝ ሰው ነው ከልቡ እድሜና ጤና ይስጥልህ አቤልዬ ❤
ደምሩኝ ውዴ❤
አቤት ቤታችሁ እኮ ለትዳራችሁ ያላችሁ ክብር አቤል እኔ ፊት እዴት ትናገራታለህ እኔ ሚስቴን አንተ ፊት እደዚህ ስናገራት አይተህኝ ታቃለህ አለ በጣም ጎበዝ ናችሁ አቤላ በነፍስህ ነው የተጫወቱብህ አሰጨነቁህ ጎረቤት ልጥራ እዴ አስቆኛል😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ተሣቅቄ ነበር እውነት መሥሎኝ
😂😂😂😂ረዱ ድራማ መስራት እየለመድሽ ነው ጎበዝ😘😘 እዮብ ማዘር ግን ሌላ ወንድ ልጅ የላቸውም በደንብ አጣራልኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏
አቤልኮ ከመጀመሪያም ያስታውቃል ለሴት ልጅ ክብር አለው❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እውነት እድለኛ ነሽ እሪዱየ እንደዚህ አይነት ውድሞች ስላሉሽ ❤❤❤❤
እርዱዬ የኔ ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ ላይክ❤🎉
😂😂እና ወንድ ነች እንዴ
@@hiwothiwot-u9dደምረኛ
ማነዉ የዚህን ቤተሰብ ጨዋነት የሚወድ እስኪ ደምሩኝ ጋይስ
ከነሱተማሩ😂😂😂😂
ቡራዬ ደምረኝ እስኪ
እናተም ድራማዉን ቀንሱ😂😂😂
ብሩኬ አንተም ትናንት አስደስተከኛል❤❤❤ እግዚአብሔር ከሀሚየጋ አይለያቹህ
ቡራዬ የናተንም እንደነዚህ እድትሆኑ ምኞቴነው h&bፈጣሪ ፍቃዱ ይሁንና ያጣምራችሁ ❤❤❤❤
አቤላ የኔ ወንድም ማርያምን አሳዘንከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ
አንድንድ ኮሜታተሮች እባካችሁ ከመፃፋችሁ በፊት እስከመጨረሻው እዮት ወይም የፕራንክ ትርጉሙ ይግባችሁ ከመፃፋችሁ በበፊት ሟርት ነው ይለምድባችሃል የሚል የመሀይም አስተሳሰብ ነው ፕራንክ የዮቱበሮች ሰራ እንጂ ትክክለኛ ህይወታቸውን የማይመለከት የማይነካ ለማሳቅ ለማስደንገጥ የሚሰሩት የስራ ባህሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር የገነባውን እውነተኛ ፍቅር ምንም ሟርት የሰይጣን ሀሳብ አያፈርሰውም እግዚአብሔር ታላቅ ነው እዮባ ረድ የበለጠውን ፍቅር እግዚአብሔር ያላብሳችሁ ውለድ ክበድ ውድድ በርቱ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
asw
صلي الله عليه وسلم❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
❤
የእዮብ ወንድም ጎበዝ ትክክለኛ አማች ረዱዬ የኔ ለስለላሳ አልተቻልሽም
የሩዱ እና የእዮቤል አድናቂ የት ናቺ ❤❤❤ እንደኔ የሚወዳቸው በላይክ🎉
አለን 🤣🤣🤣
በማርያም ጎረቤት ልጥራ ሲል አብላዬ አሳዘነኝ በሥላሴ የመልካም እና የጥሩ ሰው መገለጫ ነህ ዋው👍❤❤❤
እኔንም ያሳቀኝና ያሳዘነኝ ፓርት❤😅😅😅😅😅😅
የአቤል ትዕግስት በጣም ደስስይላል ነገር ግን ፍቅርላይ እንደዚህ አታብዙ
ደምሪኝ ውዴ🎉
አቤል እኮ የገባው ልጅ ነው ሁሉ ነገር ሚያምርበት ልጅ❤❤❤
አቤላ የኔ አባት❤❤❤❤❤😢 ኧረ በማርያም😢😢
ወይ! ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ሆዴ ቆሰለ 😆😆😆፡፡አቤልዬ የኔ ጨዋ አንተ ጥሩ ወንድም ነህ ለወንድምህ ሚስት የምትጨነቅ የጨዋ ልጅ፡፡
ልጅቱ ታድላ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው 🎉🎉🎉ወንድምዬው ይለያል❤
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውይ እንዴት እንደምወዳችሁኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ለም ርአት ያላቸው ክብር እነዚህን ቤተሰብ ሳሃይ ምራአቴ ትናፍቀኝ አለች ወድሜ እሷን ከተናገራት ሁላችን እሱን ነው እምንቋጣው ❤❤❤❤❤
አይይይ አቤል በቃ ነገረ ስራህ ሁሉ ነው የሚስቀኝ😂😂😂 ጎረቤት ልጥራ እዴ አላለም😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂@@Mas-bn2by
ለሁላችሁም እንኳን ለሰማእቶ ለቅድስት አርሴማ እና ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤ የዚህ ቤተሰብ አፍቅሪ ነኝ ❤❤❤❤አብረታቱኝ እስክ
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ደምረኛ
@eexx5392 ደምረኛ
እንደማመር ማሬ❤
አቤላ ሱቅህ በጣም ነው የሚምረው ቀሚሶቹ ሳምሩ ❤🎉
አቤላ የኔ የዋህ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
እረ አቤላ ጭንቀት አይወድም አታስጨንቁብን አንደኛ ነው ከምር እረዱ ምርጥ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው❤❤❤❤❤
@@-againyoutube5771 ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ🥰🥰🥰🥰
Namii akka kootii maatii jalalaa kan jaltaan like godhaa ❤❤ ❤❤maatii Ebifamaa you tube isa bichadhaa❤❤🎉
Dhugaa waqayoo bayee namati tolu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Nayideyi
አቤል ከመቀመጫየ ተነስቸ አክብሬሐሑ አቤልየ👏🏼👏🏼🙏እረዱ እድለኛነሽ እነዚሕ ወርቅ ወድሞች ስላሉሽ❤
አቤላ አንደኛ ይሄ የሚያስተምር ነው ለሰገጤዎች ተማሩ ከነዚ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ዉይ አቢል ጎበዚ ትግስተኛ ነህ👍👍👍 ትግስትህ በጣም ይገርማል👌👌አዮባ አዲስ ቢሆን በጥፊ አጠናግሮህ ፊትህን እየፈገፈክ ነበር የምታወራወ 😂😂😂 አቤል መሆኑ ጠቀመህ በጀህ😅😅😂😂
አዲስ እንደዚህ ነው እንዴ
አቤላ ምርጥ የዘመኑ የባል ወድም ❤❤❤❤
አቤል አሳዘነኝ ጎረቤት ልጥራ አለ እውነቱን ነው ሰው ያለበት ቤታ መጣላት ጥሩ አይደለም ችግር እንኳን ቢኖር ለብቻ መነጋገር አስተማሪ ነው ፕራንኩ❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ ለሴት ልጅ ያለህ ርስፔክት እፍፍፍፍፍፍ እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ አሚን በሉልኝ ጋይስ❤❤❤❤
Amen Amen 🙏 🙏🙏
አሜን
አቤላ ምርጥ ልጅ ለሴት ክብር አለው ጀግና
😍😍😍በጣም ነው የምወዳችሁ አቤል ደግሞ ቀልዱ ይመቸኛል ረዱ አንደኛ
ዋው አቤላ እውነት ከልቡ ሰው ነህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር 👌ልብህን አይቀይርብህ አቦ ይመችህ ❤እናንተ ተንኮለኞች እዮባ እና ረዱ አልተቻላችሁም ❤🥰
ይህ ቤተሰብ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤😂
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ እህት💚🌷
የኔ አባት አቤሎ በአንተ ቦታ እኔ ተናደድኩ አይዞህ ምርጥ ሰው ነህ 😂❤❤
ረዱ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ወንድም ስላገኘሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@@-againyoutube5771 bedesta😍😍😍😍😘
የኒ ምርጥ ቤተሠቦች አቤላዬ የኒ አባት አይዞክ እጥፍ አድርገህ ትከፍላቸዋለክ R&E🥰🥰🥰🥰
እውነት ለመናገር የእዬብ ወንድሞች ይለያሉረዱዬወንድሞችሽ ናቸውኩሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መነው እዳኔ ሚዋዳቻው ግን😊😊😊ከማስማሰል ያፀዳ ቤት ዋው😂😂😂😂
የኔዉድነገሮች እስኪ በየቀኑ ይስሩ እምትሉ በላይክ❤❤❤
ዋው አቤል ግን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እሚገርም ነው
አቤላየ ጎረቢት ልጥራ ሲል ያሳቀዉ 👍👍👍👍
ደምሪኝ ማር❤
አቤላ ምርጥ ትግስትክን ሳላደንቅ አላልፍም አዲስ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚልክ
የአቤል ትዕግስት እና አስተዋይነት ዛሬ ታየ
የኔ ጌታ ፀበል ይሒድ አለ❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Ufffff henok yewah asazenkegne egzabeher abezeto fekerun yabezalachew feker yehone betseb ❤❤❤
የዛሬው የምር አስተማሪ ፐራንክ ነው ይመች አቤላዬ😂😂😂 ጉረቤት ልጥራ እዴ😂😂
አቤልዬ ተባረክ ሴት ማክበርህን አከበርኩህ
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ አቤላ ምርጥ ወድም❤❤❤
ውይይ አቤላዬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል❤ የእውነት መስሎኝ አናደህኝ ነበር እዮባ 😅
Woww!! Abel smart advice.
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክእና የዘላለም ህይወት ነው ።።
እኛ ምን አገባን
😂😂😂እየሱስ ክርስቶስ (ኢሳ አለይሂ ሰላም )የአላህ መልእክተኛ እና ነብይ ነው❗❗
Malet profaylachun sayew ye enate yekidanemhret msl new ena sleljua amlaknet aymeleketachum🤔?@@user-jd3ev4vh7
አላህ ማነው😂😂@@HayuEmureyanamharawit
@@TMO-c6d አልሀምደሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታየ አላህ 💓👏አላህን የማይወልድ የማይወለድ አንድ የአለም ፈጣሪ ጌታችን ነው!!
😂😂😂😂😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ኡፍፍፍፍ አቤላዬ ምስኪን ቅን የሆነ ሠው እኔ ፊት አላለም የኔ አባት ጠላትህ ይጨነቅ😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ በማርያም ጎረቤት ልጥራደ አይ አቤላ አሳዘነኝ 🤣🤣
Woww prank fetar hulachihunm yitebikachihu❤❤❤ nefseturochinm dinigl mariyam yehodachewun begerbachewu tadrglachewu ewedachihalehu reduye🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደስ የሚል ፋሚሊ አድስ ቢሆን በጥፊ ይልህ ነበር😂😂😂😂😂
@@YewhinVlogs21 እሽ
የ እውነት የሚመስል ፕራንክ ማርያምን አቤሎ ብድርክን መልስ ጉድ ነው የሰራህ ሁሌ እየሳክና እየቀለድክ አትኖርም😅😅😅😅😅😅
አቤላ አንተ ጨዋ ትሁት ክብር ያለህ አርሲማ በንገርህ ትቆምልህ
አቤላ አስተዋይ ነዉ
አቤልዬ የተባረክ ልጅ እኔን ጭንቅ ይበለኝ አሳዘንከኝ የተረገሙ ልጆች እዮብና ረዱ ተጠንቀቁ ሲበዛም ማር ይመራል ቤተሠቦቻችሁን በሽታ ላይ እንዳትጥሉ
ረዱን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🥰
ወይ አቤልዬ እዩዬ ረዱዬ ዘና ነው ያረጋቹኝ ❤❤❤❤አንድ ቀን ልብስ አዛለው ኢንሻአላህ
ወይኔ አቤላ ተገኝተሀል ይብላኝላችሁ❤❤❤❤❤
Abela mariyamen betam gobez leji neh ❤️🙏
ካሜራ ማን ደብቆ ነው አይይይ እናተ ይኽን ልጅ አታሠቃዩብኝ ወንድሜን እንወዳችኋለን❤❤❤
አይይይይ አቤላ ጎረቤት ለጥራ እንደ
አቤላዬ የኔ አስተዋይ ❤❤❤በደንቡ ተገኝተሀል ዛሬ መቼም ብድሩን የማይመልስ... 🙄😂ዛሬ ግን የዮባና የረዱ አክሽን ከምር መስሎኝ ነበር 😂😂🎉🎉🎉❤❤❤😘ከፕራንክ ሰፈር እናንተን ብቻነው የምከታተለው ሌላው በሙሉ የሰገጤ መአት ነው በተለይ ቡታጅራዎች 100ሺ ከገቡ በኋላ አሩብን እኮ ድሀ እኮ አይለፍለት 😊
የኔ ወርቅ ❤እህት ደምሬኝ በቅንነት
አይ አቤላ ሽማግሌ ነክ የድሮ ሰው ነክ አላለውም አይ አቤላ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤❤
ፍቅር ኑ ተማሮ ከዚህ ቤተሰብ ምድረ አልቃሻ ይቱበሮች ትምህርት ያለው ልቀቁ እንደዚህ ቤተሰብ ስርሩ👍👍👍
😂😂😂😂😂😂ቀጣይ አቤል ብድር በምድር ነው እንጠብቃለን ❤
Mareyamin betam tagashi tihut yehone wendem enezin yeweldechi enat yetebarekechi nat
የኔ ውዶች ስታምሩ አትጥፉብን
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ
Abelo le sete lege yalewou kiber ezgiyaber yibarkehe abo❤❤❤🙏🙏🙏
ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይዞኛል😢❤
አቤልዬ አይዞህ እንግዱህ የእዉነት አሳዘነኝ😢😂😂 ጎርቤት ልጠራ ተመችቶኛል የኔ ምስኪን😂😂😂
እዉነት ይደብራል በስመ አብ ረዱ በዚህ ጉዳይ አልስማማም በይ😮መናናቅ ያመጣል ባይ ነኝ እርስ በርሳችሁ ችግር የለዉም 😊
ምን አይነት ገገማ ፋራነሽ ግን😂😂😂 ይሄ እኮ ስራቸው ነው ፕራንክ ማድረግ ረድ ስራ መሆኑን ታውቃለች ጅል
ምንድነው መናናቁ ይሄ እኮ ስራ ነው ጅል
እረዱሁዬ የኔ ቆንጆ እርጎዬ ስወድሽ ማሬ ❤❤💞💞💞
አቤላ ትለያለህ እኮ ዛሬ አሳዘንከኝ እነ እዮብ ግፍ ነው 😂
አይ ሁሌ እሱ ምስኪን ነው በጣም ነው የሚያሳዝን ነው ተውት እሱ ምን ያህል ሴት እንደሚያከብር ነው የሚያሳየው እዬብ ደሞ ምን ያህል ስት እንደሚያስቅይም ነው የተማርኩት እንተ ደሞ ስራላቸው ሁለቱንም እሺ ውይ እንዲህማ አስጨንቀውህ እንዳትለቃቸው::
Respect Abela
ዋዋ አቤል ለሴት ልጅ ያለው አከባበር❤❤❤❤
አዲስ ቢሆን በጥፊ ነበር የሚልህ አይ አቤል ተገኝተሀል ካሜራ ግን ማነው ያደረገው 😂😂😂
Yenem tiyake new
@@redeitselemon216ደምረኛ
ሄኖክ ነው የሚሆነው ሥራ ቦታቸው አንድ ህፃ ላይ ነው
Sah kkkkk
I respect for you, brother, because he’s respect for girl❤
ወይኔ አቤላ ጎረቤት ልጥራ እንዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
አቤላ በጣም ነዉ የተጫወቱብህ❤❤😂😂
አቤላ ምስኪን😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ጎረቤት ልጥራ ንዴ ኣቤላ
ውይ አቤላዬአሳዘከኝ ተጫወቱብህ ምርጥወንድምነህ❤😂😂😂ትግስትህ
@@-againyoutube5771 እሽደመርኩሽአችምመልሽ
አቤልኮ ከመጀመሪያም ያስታውቃል ለሴት ልጅ ክብር አለው
ከሚዲያ የምወድ እዬቤናረዱን ሀይሚንና ቡራነው የኔ ምርጦች❤
ተዉሸትየፀዳቤተሰብ ዋው❤
የአቤላ ምርጥ ቤተሠብ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሣችሁ
ጎረቤት ልጥራ አላለም😂😂😂😂😂
Abet metadel Abelye jegna wend neh Egeziabher yimesgen 🙏 betesebihn fetari yitebkelh
አቤል ግን ኮስተር ማለት ይችላል እዴ😂😂😂
አቤላ ተበላህ😂😂😂😂 ግን ምርጥ ወንድም ነህ❤❤❤
አቤል ጥበብ
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማዘዝ በዚ ሊንክ ገብተው ይዘዙ t.me/abmeaz ወይም 0941259716
0901919069
የዛሬው ይለያል ትወና 👌👌👌👌👌👌በርቱ አትጥፉ
ወደ ስደት ትልካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ፃፉልኝ
ረዱዬ የኔ ውድ
ግንቆቦታደርሳላችሁ
እሺ ❤❤❤
እውነት ለመናገር የዝህ ቤተሰብ እናት እና አባት የልጂ አስተዳደጋቸውን ቢያስተምሩ ምርጥ ትውሊድ ይቀጥል ነበር ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔርን
በጣም ebs ባለ ትዳሮቹ ላይ ቢቀርቡልን ምኞቴ ነዉ
አቤልየ ተባረክ መቸም አባትና እናታችሁ ትልቅ ፕሮጀክት በናንተ ላይ ሰርተው እንዴት እንደአሳደጉእችሁ በጣም ድንቅ ነው
ዋው አቤል ግን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እሚገርም ነው ሚስትህ ታድላ ባጠቃላይ ቤተሰቡ ደስ ስትሉ ረዱየ በዚህ አጋጣሚ ፊልም ብሰሪ ያዋጣሻል አለቀስሽ እኮ 😂😂😂
የምር በጣም እንጂ😂😂😂
የኔጌታ አቤል ማርያምን አሳዘነኝ ሰው ነው ከልቡ እድሜና ጤና ይስጥልህ አቤልዬ ❤
ደምሩኝ ውዴ❤
አቤት ቤታችሁ እኮ ለትዳራችሁ ያላችሁ ክብር አቤል እኔ ፊት እዴት ትናገራታለህ እኔ ሚስቴን አንተ ፊት እደዚህ ስናገራት አይተህኝ ታቃለህ አለ በጣም ጎበዝ ናችሁ አቤላ በነፍስህ ነው የተጫወቱብህ አሰጨነቁህ ጎረቤት ልጥራ እዴ አስቆኛል😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ተሣቅቄ ነበር እውነት መሥሎኝ
😂😂😂😂ረዱ ድራማ መስራት እየለመድሽ ነው ጎበዝ😘😘
እዮብ ማዘር ግን ሌላ ወንድ ልጅ የላቸውም በደንብ አጣራልኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏
አቤልኮ ከመጀመሪያም ያስታውቃል ለሴት ልጅ ክብር አለው❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እውነት እድለኛ ነሽ እሪዱየ እንደዚህ አይነት ውድሞች ስላሉሽ ❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እርዱዬ የኔ ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ ላይክ❤🎉
😂😂እና ወንድ ነች እንዴ
@@hiwothiwot-u9dደምረኛ
ማነዉ የዚህን ቤተሰብ ጨዋነት የሚወድ እስኪ ደምሩኝ ጋይስ
ከነሱተማሩ😂😂😂😂
ቡራዬ ደምረኝ እስኪ
እናተም ድራማዉን ቀንሱ😂😂😂
ብሩኬ አንተም ትናንት አስደስተከኛል❤❤❤ እግዚአብሔር ከሀሚየጋ አይለያቹህ
ቡራዬ የናተንም እንደነዚህ እድትሆኑ ምኞቴነው h&bፈጣሪ ፍቃዱ ይሁንና ያጣምራችሁ ❤❤❤❤
አቤላ የኔ ወንድም ማርያምን አሳዘንከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ
አንድንድ ኮሜታተሮች እባካችሁ ከመፃፋችሁ በፊት እስከመጨረሻው እዮት ወይም የፕራንክ ትርጉሙ ይግባችሁ ከመፃፋችሁ በበፊት ሟርት ነው ይለምድባችሃል የሚል የመሀይም አስተሳሰብ ነው ፕራንክ የዮቱበሮች ሰራ እንጂ ትክክለኛ ህይወታቸውን የማይመለከት የማይነካ ለማሳቅ ለማስደንገጥ የሚሰሩት የስራ ባህሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር የገነባውን እውነተኛ ፍቅር ምንም ሟርት የሰይጣን ሀሳብ አያፈርሰውም እግዚአብሔር ታላቅ ነው እዮባ ረድ የበለጠውን ፍቅር እግዚአብሔር ያላብሳችሁ ውለድ ክበድ ውድድ በርቱ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
asw
صلي الله عليه وسلم❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
❤
የእዮብ ወንድም ጎበዝ ትክክለኛ አማች ረዱዬ የኔ ለስለላሳ አልተቻልሽም
የሩዱ እና የእዮቤል አድናቂ የት ናቺ ❤❤❤ እንደኔ የሚወዳቸው በላይክ🎉
አለን 🤣🤣🤣
በማርያም ጎረቤት ልጥራ ሲል አብላዬ አሳዘነኝ በሥላሴ የመልካም እና የጥሩ ሰው መገለጫ ነህ ዋው👍❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እኔንም ያሳቀኝና ያሳዘነኝ ፓርት❤😅😅😅😅😅😅
የአቤል ትዕግስት በጣም ደስስይላል ነገር ግን ፍቅርላይ እንደዚህ አታብዙ
ደምሪኝ ውዴ🎉
አቤል እኮ የገባው ልጅ ነው ሁሉ ነገር ሚያምርበት ልጅ❤❤❤
አቤላ የኔ አባት❤❤❤❤❤😢 ኧረ በማርያም😢😢
ወይ! ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ሆዴ ቆሰለ 😆😆😆፡፡አቤልዬ የኔ ጨዋ አንተ ጥሩ ወንድም ነህ ለወንድምህ ሚስት የምትጨነቅ የጨዋ ልጅ፡፡
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
ልጅቱ ታድላ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው 🎉🎉🎉ወንድምዬው ይለያል❤
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውይ እንዴት እንደምወዳችሁኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ለም ርአት ያላቸው ክብር እነዚህን ቤተሰብ ሳሃይ ምራአቴ ትናፍቀኝ አለች ወድሜ እሷን ከተናገራት ሁላችን እሱን ነው እምንቋጣው ❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
አይይይ አቤል በቃ ነገረ ስራህ ሁሉ ነው የሚስቀኝ😂😂😂 ጎረቤት ልጥራ እዴ አላለም😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂@@Mas-bn2by
😂😂😂
ለሁላችሁም እንኳን ለሰማእቶ ለቅድስት አርሴማ እና ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤ የዚህ ቤተሰብ አፍቅሪ ነኝ ❤❤❤❤አብረታቱኝ እስክ
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ደምረኛ
@eexx5392 ደምረኛ
እንደማመር ማሬ❤
አቤላ ሱቅህ በጣም ነው የሚምረው ቀሚሶቹ ሳምሩ ❤🎉
አቤላ የኔ የዋህ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
እረ አቤላ ጭንቀት አይወድም አታስጨንቁብን አንደኛ ነው ከምር እረዱ ምርጥ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ🥰🥰🥰🥰
Namii akka kootii maatii jalalaa kan jaltaan like godhaa ❤❤ ❤❤maatii Ebifamaa you tube isa bichadhaa❤❤🎉
Dhugaa waqayoo bayee namati tolu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Nayideyi
አቤል ከመቀመጫየ ተነስቸ አክብሬሐሑ አቤልየ👏🏼👏🏼🙏እረዱ እድለኛነሽ እነዚሕ ወርቅ ወድሞች ስላሉሽ❤
አቤላ አንደኛ ይሄ የሚያስተምር ነው ለሰገጤዎች ተማሩ ከነዚ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ዉይ አቢል ጎበዚ ትግስተኛ ነህ👍👍👍 ትግስትህ በጣም ይገርማል👌👌አዮባ አዲስ ቢሆን በጥፊ አጠናግሮህ ፊትህን እየፈገፈክ ነበር የምታወራወ 😂😂😂 አቤል መሆኑ ጠቀመህ በጀህ😅😅😂😂
አዲስ እንደዚህ ነው እንዴ
አቤላ ምርጥ የዘመኑ የባል ወድም ❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
አቤል አሳዘነኝ ጎረቤት ልጥራ አለ እውነቱን ነው ሰው ያለበት ቤታ መጣላት ጥሩ አይደለም ችግር እንኳን ቢኖር ለብቻ መነጋገር አስተማሪ ነው ፕራንኩ❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ ለሴት ልጅ ያለህ ርስፔክት እፍፍፍፍፍፍ እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ አሚን በሉልኝ ጋይስ❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ🎉
Amen Amen 🙏 🙏🙏
አሜን
አቤላ ምርጥ ልጅ ለሴት ክብር አለው ጀግና
😍😍😍በጣም ነው የምወዳችሁ አቤል ደግሞ ቀልዱ ይመቸኛል ረዱ አንደኛ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
ዋው አቤላ እውነት ከልቡ ሰው ነህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር 👌ልብህን አይቀይርብህ አቦ ይመችህ ❤እናንተ ተንኮለኞች እዮባ እና ረዱ አልተቻላችሁም ❤🥰
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
ይህ ቤተሰብ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤😂
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ እህት💚🌷
የኔ አባት አቤሎ በአንተ ቦታ እኔ ተናደድኩ አይዞህ ምርጥ ሰው ነህ 😂❤❤
ረዱ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ወንድም ስላገኘሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 bedesta😍😍😍😍😘
የኒ ምርጥ ቤተሠቦች አቤላዬ የኒ አባት አይዞክ እጥፍ አድርገህ ትከፍላቸዋለክ R&E🥰🥰🥰🥰
እውነት ለመናገር የእዬብ ወንድሞች ይለያሉረዱዬወንድሞችሽ ናቸውኩሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መነው እዳኔ ሚዋዳቻው ግን😊😊😊ከማስማሰል ያፀዳ ቤት ዋው😂😂😂😂
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
የኔዉድነገሮች እስኪ በየቀኑ ይስሩ እምትሉ በላይክ❤❤❤
ዋው አቤል ግን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እሚገርም ነው
አቤላየ ጎረቢት ልጥራ ሲል ያሳቀዉ 👍👍👍👍
ደምሪኝ ማር❤
አቤላ ምርጥ ትግስትክን ሳላደንቅ አላልፍም አዲስ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚልክ
የአቤል ትዕግስት እና አስተዋይነት ዛሬ ታየ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
የኔ ጌታ ፀበል ይሒድ አለ❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Ufffff henok yewah asazenkegne egzabeher abezeto fekerun yabezalachew feker yehone betseb ❤❤❤
የዛሬው የምር አስተማሪ ፐራንክ ነው ይመች አቤላዬ😂😂😂 ጉረቤት ልጥራ እዴ😂😂
አቤልዬ ተባረክ ሴት ማክበርህን አከበርኩህ
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ አቤላ ምርጥ ወድም❤❤❤
ውይይ አቤላዬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል❤ የእውነት መስሎኝ አናደህኝ ነበር እዮባ 😅
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
Woww!! Abel smart advice.
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው ።።
እኛ ምን አገባን
😂😂😂እየሱስ ክርስቶስ (ኢሳ አለይሂ ሰላም )የአላህ መልእክተኛ እና ነብይ ነው❗❗
Malet profaylachun sayew ye enate yekidanemhret msl new ena sleljua amlaknet aymeleketachum🤔?@@user-jd3ev4vh7
አላህ ማነው😂😂@@HayuEmureyanamharawit
@@TMO-c6d አልሀምደሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታየ አላህ 💓👏
አላህን የማይወልድ የማይወለድ አንድ የአለም ፈጣሪ ጌታችን ነው!!
😂😂😂😂😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ኡፍፍፍፍ አቤላዬ ምስኪን ቅን የሆነ ሠው እኔ ፊት አላለም የኔ አባት ጠላትህ ይጨነቅ😂😂😂😂😂😂😂
ደምሪኝ ማር❤
ኧረ በማርያም ጎረቤት ልጥራደ አይ አቤላ አሳዘነኝ 🤣🤣
Woww prank fetar hulachihunm yitebikachihu❤❤❤ nefseturochinm dinigl mariyam yehodachewun begerbachewu tadrglachewu ewedachihalehu reduye🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደስ የሚል ፋሚሊ አድስ ቢሆን በጥፊ ይልህ ነበር😂😂😂😂😂
ደምሪኝ ማር❤
@@YewhinVlogs21 እሽ
የ እውነት የሚመስል ፕራንክ ማርያምን አቤሎ ብድርክን መልስ ጉድ ነው የሰራህ ሁሌ እየሳክና እየቀለድክ አትኖርም😅😅😅😅😅😅
አቤላ አንተ ጨዋ ትሁት ክብር ያለህ አርሲማ በንገርህ ትቆምልህ
አቤላ አስተዋይ ነዉ
አቤልዬ የተባረክ ልጅ እኔን ጭንቅ ይበለኝ አሳዘንከኝ የተረገሙ ልጆች እዮብና ረዱ ተጠንቀቁ ሲበዛም ማር ይመራል ቤተሠቦቻችሁን በሽታ ላይ እንዳትጥሉ
ረዱን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🥰
ወይ አቤልዬ እዩዬ ረዱዬ ዘና ነው ያረጋቹኝ ❤❤❤❤አንድ ቀን ልብስ አዛለው ኢንሻአላህ
ወይኔ አቤላ ተገኝተሀል ይብላኝላችሁ❤❤❤❤❤
Abela mariyamen betam gobez leji neh ❤️🙏
ካሜራ ማን ደብቆ ነው አይይይ እናተ ይኽን ልጅ አታሠቃዩብኝ ወንድሜን እንወዳችኋለን❤❤❤
አይይይይ አቤላ ጎረቤት ለጥራ እንደ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
አቤላዬ የኔ አስተዋይ ❤❤❤በደንቡ ተገኝተሀል ዛሬ መቼም ብድሩን የማይመልስ... 🙄😂ዛሬ ግን የዮባና የረዱ አክሽን ከምር መስሎኝ ነበር 😂😂🎉🎉🎉❤❤❤😘
ከፕራንክ ሰፈር እናንተን ብቻነው የምከታተለው ሌላው በሙሉ የሰገጤ መአት ነው በተለይ ቡታጅራዎች 100ሺ ከገቡ በኋላ አሩብን እኮ ድሀ እኮ አይለፍለት 😊
የኔ ወርቅ ❤እህት ደምሬኝ በቅንነት
አይ አቤላ ሽማግሌ ነክ የድሮ ሰው ነክ አላለውም አይ አቤላ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
ፍቅር ኑ ተማሮ ከዚህ ቤተሰብ ምድረ አልቃሻ ይቱበሮች ትምህርት ያለው ልቀቁ እንደዚህ ቤተሰብ ስርሩ👍👍👍
😂😂😂😂😂😂ቀጣይ አቤል ብድር በምድር ነው እንጠብቃለን ❤
Mareyamin betam tagashi tihut yehone wendem enezin yeweldechi enat yetebarekechi nat
የኔ ውዶች ስታምሩ አትጥፉብን
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ
Abelo le sete lege yalewou kiber ezgiyaber yibarkehe abo❤❤❤🙏🙏🙏
ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይዞኛል😢❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
አቤልዬ አይዞህ እንግዱህ የእዉነት አሳዘነኝ😢😂😂 ጎርቤት ልጠራ ተመችቶኛል የኔ ምስኪን😂😂😂
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እዉነት ይደብራል በስመ አብ ረዱ በዚህ ጉዳይ አልስማማም በይ😮መናናቅ ያመጣል ባይ ነኝ እርስ በርሳችሁ ችግር የለዉም 😊
ምን አይነት ገገማ ፋራነሽ ግን😂😂😂 ይሄ እኮ ስራቸው ነው ፕራንክ ማድረግ ረድ ስራ መሆኑን ታውቃለች ጅል
ምንድነው መናናቁ ይሄ እኮ ስራ ነው ጅል
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እረዱሁዬ የኔ ቆንጆ እርጎዬ ስወድሽ ማሬ ❤❤💞💞💞
አቤላ ትለያለህ እኮ ዛሬ አሳዘንከኝ እነ እዮብ ግፍ ነው 😂
አይ ሁሌ እሱ ምስኪን ነው በጣም ነው የሚያሳዝን ነው ተውት እሱ ምን ያህል ሴት እንደሚያከብር ነው የሚያሳየው እዬብ ደሞ ምን ያህል ስት እንደሚያስቅይም ነው የተማርኩት እንተ ደሞ ስራላቸው ሁለቱንም እሺ ውይ እንዲህማ አስጨንቀውህ እንዳትለቃቸው::
Respect Abela
ዋዋ አቤል ለሴት ልጅ ያለው አከባበር❤❤❤❤
አዲስ ቢሆን በጥፊ ነበር የሚልህ አይ አቤል ተገኝተሀል ካሜራ ግን ማነው ያደረገው 😂😂😂
Yenem tiyake new
@@redeitselemon216ደምረኛ
ሄኖክ ነው የሚሆነው ሥራ ቦታቸው አንድ ህፃ ላይ ነው
Sah kkkkk
I respect for you, brother, because he’s respect for girl❤
ወይኔ አቤላ ጎረቤት ልጥራ እንዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
አቤላ በጣም ነዉ የተጫወቱብህ❤❤😂😂
አቤላ ምስኪን😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ጎረቤት ልጥራ ንዴ ኣቤላ
ውይ አቤላዬአሳዘከኝ ተጫወቱብህ ምርጥወንድምነህ❤😂😂😂ትግስትህ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 እሽደመርኩሽአችምመልሽ
አቤልኮ ከመጀመሪያም ያስታውቃል ለሴት ልጅ ክብር አለው
ከሚዲያ የምወድ እዬቤናረዱን ሀይሚንና ቡራነው የኔ ምርጦች❤
ተዉሸትየፀዳቤተሰብ ዋው❤
የአቤላ ምርጥ ቤተሠብ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሣችሁ
ጎረቤት ልጥራ አላለም😂😂😂😂😂
Abet metadel Abelye jegna wend neh
Egeziabher yimesgen 🙏 betesebihn fetari yitebkelh
አቤል ግን ኮስተር ማለት ይችላል እዴ😂😂😂
አቤላ ተበላህ😂😂😂😂 ግን ምርጥ ወንድም ነህ❤❤❤