Yabsira Asmeret - Hule Hule | ያብስራ አስመረት - ሁሌ ሁሌ (Official Music Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 2 месяца назад +491

    ስልኬ ነው ጠላቴ 😢😢😭😭😭

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 месяца назад +2

      ግፈኛ ኪ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @NesrdinSeada
      @NesrdinSeada 2 месяца назад +1

      አረ ይመችክ በሳቅ

    • @bd4904
      @bd4904 2 месяца назад +1

      😅😅😅

    • @Yamrotsisay
      @Yamrotsisay 2 месяца назад +3

      ስልክ ቀይር😂😂😂😂😂😂

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 месяца назад +507

    እደኔ ኮመንት ለማንበብ የገባ 😂😂🤭

  • @YhonasTariku
    @YhonasTariku 2 месяца назад +453

    ዘፈኑ ምርጥ ነው በተለይ ባዘፍነው

    • @Hani-c6i
      @Hani-c6i 2 месяца назад +4

      😂😂😂😂

    • @Messay2012
      @Messay2012 2 месяца назад +5

      አንተ ምን ሰርተካል የኔ ወናፍ😂😂

    • @lijfafe
      @lijfafe 2 месяца назад +3

      😂😂😂yimechik man

    • @DgJs-po3qt
      @DgJs-po3qt 2 месяца назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @rebkaamdebrhan4327
      @rebkaamdebrhan4327 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂

  • @nuhamindesalegn3992
    @nuhamindesalegn3992 11 дней назад +8

    ማንንም እንዳትሰማ
    በተለይ
    በርታ የሚልህን

  • @AdiAyidtion
    @AdiAyidtion 2 месяца назад +218

    ባለቀው ያባደ ነበር 🎉

  • @NatnaelhagosNatiman-q8c
    @NatnaelhagosNatiman-q8c Месяц назад +19

    ምን አይነት የተረገመ ቀን ነው ምን አይነት ድምጽ ነው የባጃጅ ነው😁

  • @AbukiAbuki-b2r
    @AbukiAbuki-b2r 2 месяца назад +94

    ከትንሽ ግዜ ቡሃላማ ሁሉም ዘፈን ኖሮት የራሱን ብቻ ነው ምንሰማው

  • @merjanmahdi
    @merjanmahdi 2 месяца назад +55

    በርታ ሚሉሁን እንዳትሰማ🙏🏽

  • @Firomsis_0123
    @Firomsis_0123 2 месяца назад +39

    ዘንድሮ የማናየዉ ጉድ የለም
    ......ይህ ጥንቸልም ገና ሳያድግ እንደ ፍየል በበበቧቧቧቦቦቦ አለ

  • @TamratTameski
    @TamratTameski 2 месяца назад +195

    ከዚህ ቡሃላ ዘፈን በደረሰበት እባክህ እንዳታልፍ

  • @rhmatrhmaty6500
    @rhmatrhmaty6500 2 месяца назад +45

    ፍትህ ለጆሮአችን

  • @roza-k6i
    @roza-k6i Месяц назад +15

    ማነው ለኮሜንት የገባ😍😍😍😍😍

    • @FadilaMo
      @FadilaMo 8 дней назад

      😂😂😂እኔነኝ😅😅❤❤

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 2 месяца назад +27

    ኤቢኤሶች ናቸዉ እኛን የበደሉን 😢

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 2 месяца назад +62

    ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት የምትሉ

    • @Emube1
      @Emube1 2 месяца назад +1

      እኔአለሁ😅

    • @FeruzRoza
      @FeruzRoza 2 месяца назад +1

      Ena alew yefered

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @aer9i
      @aer9i Месяц назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @jadkoubaissy5232
      @jadkoubaissy5232 26 дней назад +1

      Lamen kenatm hula

  • @Johannes-x8g
    @Johannes-x8g Месяц назад +5

    ምን አይነት ብቃት ነው እኔ ቃል የለኝም you're special 👌👏

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 2 месяца назад +141

    እኔማ መዝፈን አለብኝ የማንም መጨዋቻ አልሆንም 😂😂😂

    • @SelenD-m4u
      @SelenD-m4u 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ميز-ج8ك
      @ميز-ج8ك 2 месяца назад

      ክክክክክ

    • @Yamrotsisay
      @Yamrotsisay 2 месяца назад

      ዜማ እኔእችላለው😂😂😂😂😂😂

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 месяца назад

      @@Yamrotsisay አመሰግናለሁ

    • @hiweotyoutube5200
      @hiweotyoutube5200 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @GenetKEBEDE-u3s
    @GenetKEBEDE-u3s 9 дней назад +3

    እኔ ምለው ወፊራም ወንዶችንን ዘፈንን ማውጣት አቆሙ 😂😂😂😂

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 2 месяца назад +35

    እጄ ነው ጠላቴ video የከፈተው🥺😭😭☠️

  • @sami-official-11
    @sami-official-11 2 месяца назад +126

    በቃ እኔ ብቻ ነኝ ዘፈን ማውጣት የቀረኝ😢

  • @FroMan-q2z
    @FroMan-q2z 2 месяца назад +286

    Wayne joroye

  • @samsoncherinet
    @samsoncherinet 2 месяца назад +22

    justice for my ear
    ..

  • @seraphim51
    @seraphim51 20 дней назад +3

    ከጎኔ ሆና ስታራ ነው ያለው ወየስ ጆሮዬ ነዉ

    • @TarikuaTarike
      @TarikuaTarike 5 дней назад +1

      እረረ ጆሮህ ምንድን ነው ብሮ

  • @EbSShort
    @EbSShort 2 месяца назад +24

    😂😂😂😂😂አቤት ድፍረት ዋው ግን ሳይገባኝ አለቀ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @FikerF-tc7pn
      @FikerF-tc7pn 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @TigstAyele-k5p
      @TigstAyele-k5p Месяц назад

      አይ ሸቁዬ😂😂😂

    • @TigstAyele-k5p
      @TigstAyele-k5p Месяц назад

      ኧረ ኡኡኡኡኡ ቆንጆ እኮ ነው በተለይ ባይለቀቅ ወይ በቪዲዮ ማልቀስ ተጀመረ እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ እናያለን ጥበብን አስገድደሕ ደፈርካት የምር መታሰር አለበት ፍትሕ ለጥበብ😢😢😢😢

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 28 дней назад +2

    በርታ ጠክር የሚል አይጠፉም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FuadAhmed-r1z
    @FuadAhmed-r1z 2 месяца назад +22

    Zefanun endane pause adirgo comment yanebebe😂😂😂😂

  • @MakdisHs
    @MakdisHs 2 месяца назад +13

    የማንም መጨዋቻ ሖንን

  • @Joking-p4y
    @Joking-p4y 2 месяца назад +11

    አንተ ብትጠፋ ደስ ይለናል አንተ ባለቀስከው አኔ ጆሮየ ልታመምልህ ነው

  • @Ansifabdurehmanq5v
    @Ansifabdurehmanq5v 11 часов назад +1

    Mndnew😅😂

  • @kerya649
    @kerya649 2 месяца назад +52

    ጥሩ ነዉ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ምድረ በሽተኛ የኛ ጆሮ የናተ መቀለጃ ነዉ ምድረ ደደብ ለቅሶ ነዉ የሚመስለዉ 🤔🤔

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 месяца назад

      እያሽቃበጡ እኮ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @kerya649
      @kerya649 2 месяца назад

      @@marmaryeheyabenat1796 በጣም አይገርምሽም ምድረ እከክ🤣🤣🤣🤣🤭🤭

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 2 месяца назад

      😂😂😂ሀበሻ ለማሺቃበጥ ማን ብሎን ውነትም ለቅሶ😂

    • @kerya649
      @kerya649 2 месяца назад

      @@maymay-ev2ix 🤣🤣🤣በጣም

    • @Hana-j9g
      @Hana-j9g 2 месяца назад

      ይመችህ /ሽ የምር😂😂😂😂

  • @mahihabshawit7057
    @mahihabshawit7057 4 дня назад

    ሲጀመር እኔ ዘፈን አሎሰማም እናማ ምርጥ ነበር ባዘፍነው🥵🥵🥵😁

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 2 месяца назад +30

    እኔ እኮ ዋንቲያን ደሞ ምን ሊሉዋት ነዉ ብዬ ብገባ ዘፈን ለመሆን ግጥም እና ዜማ የሚቀረዉ ነዉ🙄

  • @Aman-e5c1e
    @Aman-e5c1e Месяц назад +2

    በጣም አሪፊ 🎉ነው ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

    • @AlazarGebre
      @AlazarGebre 23 дня назад +1

      lebechak yezfeneleh bole tebekew atafrem bezu entebekalen stel

  • @HeYet-w7y
    @HeYet-w7y 2 месяца назад +18

    ማነዉ ደኔ ኮሜት ለማበብ የገባ😂😂

  • @genimar9778
    @genimar9778 13 дней назад +1

    ኮሜንታተሮች ተርጋጉ በርታ ማንንም እንዳትሰማ

  • @Puurree
    @Puurree 2 месяца назад +8

    ፍትህ ለጆሮየ

  • @YouMan-v5j
    @YouMan-v5j 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጡሩ

  • @SenakoDereje
    @SenakoDereje 2 месяца назад +8

    በርታ አሪፍ ነው 🎉😊😊

  • @ekremaaa-j4v
    @ekremaaa-j4v Месяц назад +1

    ዝፈን የሚሉክን እዳሰማለዉ ጎበዝ እዲህነዉጅ ጭራሽ ቶሎ ቢያልቅ እዴት ቆጆነበረ😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂አረዳዳዳዳዳ

  • @kidus-j5f
    @kidus-j5f 2 месяца назад +38

    አሁን አንተም ዘፈንክ ተብለህ ሲኦል ልትገባ ነው። እሺ የአንተስ ይሁን እኔ ይህንን ዘፈን ሰምቼ God እንደ ሀጥያት አይቆጥርብኝም አይደል ጩኸት ሰማ በሚለው እታለፋለሁ
    አያቴ ስታንኮራፋ ከአንተ ዘፈን የተሻለ ዜማ ታወጣለች።
    ይህን ዘፈን ከሰማሁ በዋላ የእስጢፍ ዘፈን ምን ያህል አስደማሚ አስደናቂ ዜማ እና ግጥም እንዳለው ተረዳሁ።
    ኸረ በቃ አስጠፋው ወደፊት ልጁህ ያፍርብሀል።

  • @HaniSabit
    @HaniSabit Месяц назад +1

    Wow beautiful 😍 🤩 👌 ❤❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 2 месяца назад +12

    ችግሩኮ የሙዚቃዉ መለቀቅ ነዉጂ ባይለቀቅ ኑሮ ቆጆ ነበረ😂😂😂😂

  • @MeseretSisay-rs8wy
    @MeseretSisay-rs8wy Месяц назад

    በጣምአደንቅሀለው❤❤❤❤❤

  • @YordiYor-fx6gw
    @YordiYor-fx6gw 2 месяца назад +14

    ባትለቀው አሪፍ ነበር

  • @tsehaymekonnen4282
    @tsehaymekonnen4282 13 дней назад

    በጣም ነው እደ የዘፈከው

  • @F2Mr-fr2rf
    @F2Mr-fr2rf 2 месяца назад +4

    በገዛ ሀገሬ አርርርር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @schwangzieewabate
    @schwangzieewabate 2 месяца назад +1

    ከጆሬ የአይኔ መንገላታት ያሳስነኛል😢

  • @GiltsuaNegn
    @GiltsuaNegn 2 месяца назад +28

    ድምፅ የለሁም እንጂ ቢኖርህ ዘፈኑ አሪፍ ነበር

    • @Hadyabintmuhammed
      @Hadyabintmuhammed 2 месяца назад +1

      በጣም ትክክል ድምፅ የለውም ዘፈኑ ግን ምንም ኣይልም ነበር

  • @Firdosoo-ex5ce
    @Firdosoo-ex5ce 7 дней назад

    Wayine yichi 😮😮😮

  • @NebaNeba-hr6ms
    @NebaNeba-hr6ms 2 месяца назад +4

    ወይ ዘፈን
    😊

  • @biskut8825
    @biskut8825 9 дней назад

    Fit lejorowaye😮

  • @JemilJemil-f8v
    @JemilJemil-f8v 2 месяца назад +8

    ይችለል ምትሉ

    • @DnndbZjh
      @DnndbZjh 2 месяца назад +1

      Are😂😂😂😂

  • @ሪሀናytb
    @ሪሀናytb 26 дней назад

    ዋው በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @Movie_reviews_m5v
    @Movie_reviews_m5v 2 месяца назад +23

    ጨው የሌለው ወጥ 😂

  • @LuleWendemu
    @LuleWendemu 6 дней назад

    Good music

  • @juliaanderson74
    @juliaanderson74 2 месяца назад +9

    the country has 124 million people, and 100 million are musicians . 🤣🤣

  • @MosisaDugasa-q6l
    @MosisaDugasa-q6l 26 дней назад

    ቆንጆ ሙሲካ

  • @LeulAsa-hc5mr
    @LeulAsa-hc5mr 2 месяца назад +13

    Er Sancho maren😢

  • @EfremMoges
    @EfremMoges Месяц назад

    ተውልዱ የዳን ዘፈን መስማት በእኛ ይብቃ

  • @BushAbebe
    @BushAbebe 2 месяца назад +6

    ኮንሰርት እንድተዘጋጅልን 3 ፍየሎች አሉኝ ፈታ ታደርግልኛለህ

  • @HenokAmlaku
    @HenokAmlaku Месяц назад

    በርታ♠🔥🔥🔥

  • @ልጅቲጂ
    @ልጅቲጂ 2 месяца назад +15

    ቀጣ እኔንምጠብቁ አድስ ነጠላዜማእለቃለሁ በማዳምኩሽና😂😂😂😂😂 አይኖተባበሩኝ😮😂😂😂😂

    • @SebrinaTube-qc7jc
      @SebrinaTube-qc7jc 2 месяца назад +1

      አይኖ 😂😂😂

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 አይኖ አልበሙን በጋራ በመዳም መጥበህ እስኮንሠር እሆንሻለሁ አይኖ እዳታስቢ ግጥሙን ለኔ ተይዉ

    • @ልጅቲጂ
      @ልጅቲጂ 2 месяца назад +1

      @@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 😂😂😂😂አይኖአመሰግናለሁየኔዋ በማዳምዬ መጥበህ እደድምላይት ልሽከረከርበት ትንሽቀነውየቀረኝ አይኖብዙእይታ እደሚኖረውአልጠራጠርም ኦኤምጂ😭😂😂😂😂😂🙈

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 2 месяца назад

      ​@@ልጅቲጂ😂

    • @MissSumaya-i1v
      @MissSumaya-i1v 2 месяца назад

      አረ በይ እንጠብቃለን

  • @ሩታሊቨርፑላዊት0472
    @ሩታሊቨርፑላዊት0472 11 дней назад

    ምን አጠፋን ግን ዘንድሮ😢😢 ደግንቱ ጆሮዬ አይሰማም😅😅

  • @tesfatube9212
    @tesfatube9212 2 месяца назад +4

    ሰሚ ቢያገኝ አይዘፍንም ነበር ለሌላ ጊዜ የሚያወሩ ሰዎችን እንስማቸዉ ክሊፕ ሰርተዉ እንዳይመጡ

  • @BezawitGirma-u3x
    @BezawitGirma-u3x 2 месяца назад +1

    እውይይይ 😍😍😍😍

  • @Sol-vl8xq
    @Sol-vl8xq Месяц назад

    አሪፍ ነው ቀጥል❤

  • @AliyaJamal-v5b
    @AliyaJamal-v5b 14 дней назад

    Waantiyyaa,hullee,hullee,attixfii,kaynee

  • @KiyyaAraaro
    @KiyyaAraaro 2 месяца назад +3

    Wow good luck 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Afomi-v1p
    @Afomi-v1p 2 месяца назад +1

    ወይ ድመፅ ኸረ የ 90ዎቹ ዘፋኞች የት ናችሁ😢😢

  • @WudieMisganaw
    @WudieMisganaw Месяц назад +1

    Estifon እንድንረሳ ስላደረከን እናመሰግናለን😂

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 месяца назад +4

    ጥሩ ስራ ዋንትያ በርቺ

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 2 месяца назад

      Mendenew teru yha new gata mastewal yestache. Temlsu. Tewu kemalt yelk tabertatalchu. Gat yekr yeblachu beysusem

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 2 месяца назад +2

    በርታ❤

  • @EskedarHailu
    @EskedarHailu 2 месяца назад +11

    Good luck 😊

  • @SelomonLakew
    @SelomonLakew 18 дней назад

    ወይኔ ወይኔ 😰 ተባብረው ሊያሳብዱን እኮ ነው አንተ በዚህ ድምፅህ መዝሙር ብታወጣ ገነት አትገባም

  • @Dark-v5v
    @Dark-v5v 2 месяца назад +3

    አረ ዘፈን ወዴት እየሄደ ነው ወገን ኣንድ በሉ😭@ale

  • @kiyaendris
    @kiyaendris 2 месяца назад +1

    በፍፁምበርታየሚሉህንሠወችእዳሠማቸው😊

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 2 месяца назад +4

    አይይይይይይይይይይ

  • @samrawitmulachew8454
    @samrawitmulachew8454 Месяц назад +1

    አይዞን. ጫላ ያጋጥማል😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውመድሀ

    ዘፈኑ ሀሪፍ ነው በተለይ ደግሞ እኛ ስንተኛ
    ደረቅ ሌሊት ብትለቀው መጋኛ ያጠናግርህና ዘፈን በደረሰበት አትደርስም ነበረ😢😂😂😂

    • @ZeheraAwel
      @ZeheraAwel 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @nicenice5444
    @nicenice5444 29 дней назад

    ሰልኬ ነው ጠላቴ😢😮😅😢😢

  • @Lina-q2h7o
    @Lina-q2h7o 2 месяца назад +16

    ቂጥህ ስር ገብቶ ነበር መመዠለግ መጫወቻ ሆንን

  • @BirtukanUsman
    @BirtukanUsman 4 дня назад

    እሺ እኛ የት እንሂድ ለናንተ ስንል😢ተሰቃየን እኮ😁😁

  • @SabonaMerga
    @SabonaMerga 2 месяца назад +4

    Good luck 💪💯

  • @YordanosYordi-xb6wk
    @YordanosYordi-xb6wk 2 месяца назад +1

    አይ መጫወቻ ሆንን 🥰🤣

  • @GelilaMekonnen-h1h
    @GelilaMekonnen-h1h 2 месяца назад +6

    አባቱ በዚህ ድምፅ ቁራሌው ጀምር እሱም ከሆነልህ

  • @Ethiomidea-bt5wu
    @Ethiomidea-bt5wu Месяц назад

    Eski like please❤❤❤

  • @RomanBushraRomi
    @RomanBushraRomi 2 месяца назад +5

    Batawetaw yabede neber

  • @EdomMekonen-n8m
    @EdomMekonen-n8m Месяц назад +1

    በፈጣሪ ምንልሰራ ፍየል መንጋ ገባሁ 🙉🙉🙉🙉

  • @NahomGetnet-z4x
    @NahomGetnet-z4x 2 месяца назад +4

    Hule hule 🤩(good work yabu ✌️)

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 2 месяца назад +1

    የማንም ህፃን ጆሮዬን ያድማው 😢ስልኬን የሚገዛኝ ሰው ልጣ 🗡🗡🤔🤔🤔

  • @Ethiotech69
    @Ethiotech69 2 месяца назад +4

    ምነው ምግብ በልተ የምታውቅ አትመስልም

  • @Kaltubehabeshatube
    @Kaltubehabeshatube 2 месяца назад +1

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ🥰

  • @TesfaHun-it7ko
    @TesfaHun-it7ko 2 месяца назад +23

    ያበደ ነው እንደኔ የተመቸው❤❤

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 7 дней назад

    Wat💯

  • @NahomGetnet-z4x
    @NahomGetnet-z4x 2 месяца назад +3

    Good work yabu 🎉

  • @AbubekerMuhammed-xn5sb
    @AbubekerMuhammed-xn5sb 29 дней назад +2

    Ere Joroye😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FerutiKasim
    @FerutiKasim 2 месяца назад +5

    የእቃቃ ባል እና ሚስት ጫወታ በሙዝቃ ተጀመረ😂

  • @Ftmah-e8k
    @Ftmah-e8k 28 дней назад

    😢ስልኬን ግዙኝ😏😌😂

  • @bambith
    @bambith 2 месяца назад +4

    zafan new balanyi

  • @Hanan-sc1hr
    @Hanan-sc1hr 21 день назад

    Wantiyan model😮😮

  • @aapdo-qu1tm
    @aapdo-qu1tm 2 месяца назад

    አሪፍ ስራ ነበር ድምፅ ባይኖረው😮