የኦርቶዶክስ ጠላቶች መጨረሻቸው ምንድን ነው? - የዕለቱ መልእክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 279

  • @Yoh21
    @Yoh21 2 года назад +5

    ቀሲስ መምህር ዘበነ የቤተክርስቲያናችን ውብ ድንቅ ፍሬ!

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +67

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጡ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን። ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ የማንቂያ ደወል ንቀትን እናንቃ

    • @weynuyoutube7201
      @weynuyoutube7201 2 года назад

      eshi wedimach qale hiwot yasemani

    • @አየንየየድንግልልጅ
      @አየንየየድንግልልጅ 2 года назад

      እሺ

    • @genetkendo5340
      @genetkendo5340 2 года назад

      @@weynuyoutube7201 ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 2 года назад +24

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ጌታ ሆይ ጠብቀን ለኛ ክፉ የሚያሰቡትን አርቅልን አሜን

  • @ficarteasalam6138
    @ficarteasalam6138 2 года назад +13

    ውድ ምእመናን ጥፋቱ የኦርቶዶክሳውያን ጥፋት ነው ምክንያቱም ኮስርት ሲዘጋጅ የምንሄደው እኛው ኦርቶዶክሶች ነን ለዘፈን ሲሆን ዝም እያላቺው ዛሬ ምን ተገኘ እያሉ የልብልብ ተሰማቸው ስለዚህ ውጣቶች ሆይ እንቃ ከሱስ ቦታዎች እንውጣ ከዳክራ እንመለስ ለምነታቺን ዘብ እንቁም 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ethiopia2552
    @ethiopia2552 2 года назад +28

    ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ እምነታችንን እናጠንክር

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ለመምህራችን እዴሜና ፀጋውን ይጨምርለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 года назад

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Год назад +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 года назад +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኢትዮጵያ ሃገራችን በራሷ የሳደገይው ልጅ እያጠፋት ነው ልቦና ይስጠን ፍቅር ያድለን አሜን፫🇪🇹🙌

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 года назад +2

    "ያለድምጽ የሚመራ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን" እዴት ደስ የሚሉ ቃላቶች ናቸው። ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር

  • @banciyebanciye6144
    @banciyebanciye6144 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @እግዚአብሔርመልካምነውበመ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት አሜነ አሜን አሜን

  • @metabalcha5446
    @metabalcha5446 2 года назад

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አመሰግንሃለሁ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 года назад +2

    አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @bibisium1432
    @bibisium1432 2 года назад

    ጥላቻን ትተህ ወንገል ስበክ ዘበነ ላንተና ለምህረታኣብ አግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቹ፡

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በቃ ይበለን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @መስትዩብ
    @መስትዩብ 2 года назад

    መምህር በጣም እናመሰግናለን አንተ የተዋህዶ መልካም መምህር ነህ እደሜ ይሰጥህ በርታ !!!! ኦርቶዶከስ ለዘላለም ትኑር !!!! የጠላት መጨረሻው ቅርበ ነው

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን የተዋህዶ ጠላቶችን የስታግስልን አሜን

  • @abaymolatube
    @abaymolatube 2 года назад +10

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፫ ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥል አሜንንን

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን የኦርቶዶክስ ጠላቶችን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምቴ ለዘላለምትኑር
    ይግባኝ ለክርስቶስ ግልባጭ ለመንግስት⛪⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye4998 2 года назад

    አሜን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ይግባልን መመካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሁን ነው መቃት ያለብን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mihiretanamo2152
    @mihiretanamo2152 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት አባታችን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abebaabeba4367
    @abebaabeba4367 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እደርሰዎ ያሉ መምራንን እና አባቷችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    ድኔግልሆይ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የአስራት ሐገራችንን ጠላቶች ሐይላቸውን አድክሚልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 года назад

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የመምራችን ስብከት ለኔ ቀኔን የምጀምረው በእርስዎ ትምህርት ነው።
    ዛሬ በአስተማሩን ጥር 1 ቀን የቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማዕትነት ቀን መሆኑን ስለአሣወቁኝ እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ይደርብን/ኝ አሜን። አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ።

  • @liltya3613
    @liltya3613 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 2 года назад +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን //፫ ኦርቶዶክት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን //፫ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 💚💛❤🙏🙏

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 2 года назад

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @meazakebede237
    @meazakebede237 2 года назад +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 2 года назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @belachewbitweded
    @belachewbitweded 2 года назад

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 2 года назад +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለኛም ማስተዋሉኑ ያድለን ዛሬ በጣም ነው ውስጤን የነካኝ መናፍቃን አህዛቦች ዋ መጨረሻችሁ

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 года назад +1

    አባታችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 года назад

    ኣሜንኣሜንኣሜንቃለሂወትያሰማልንመምህራችን

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    በዉነት አባታችን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም
    እናተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marietub4903
    @marietub4903 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ያድልልን

  • @feramatabo8829
    @feramatabo8829 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እምዬ ተዋህዶ ይጠብቅልን

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 2 года назад +1

    ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለጠላቶቻችን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥልን።

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 2 года назад

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬና አባቴ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥዎ ለኛ ኑሩልን መምህራችን እናመሰግናለን የሚያበረታ ትምህርት ነው ልብ ይሞለሰል

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ከምህረት አብ ጎን እንቁም የታላቹ የተዋህዶ መምህራኖች እባካቹ ዝም አትበሉ

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 2 года назад +4

    Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa💚💛❤🙏

  • @kelemuategegn426
    @kelemuategegn426 2 года назад

    መምህር እሜና ጸጋውን ያልብሶት

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተደፍራለች 😭😭😭😭💔💔

    • @weynuyoutube7201
      @weynuyoutube7201 2 года назад

      machem ati deferime zemiblonew yemilafu machemi tewahido atitefami tiwlidu new yemitefa inje atsib

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጡልን

  • @tiueorkworkslemahu1530
    @tiueorkworkslemahu1530 2 года назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ልቦናችንን አንድ ያድርግልን ሀገራችንን እግዚአብሄ ሰላሟን ያድልልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ

    ቃለህይወት ያሰመልን መምህር፫

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያጎናፅፍልን ጠላቶቿን ፈጥኖ ያስወግድልን

  • @ayenalembehaylu370
    @ayenalembehaylu370 2 года назад

    መምህር እንኳን በሰለም ጡልን ቃለህዪዎት ያሰማልን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፡፡ በቤተክርስቲያናችን ላይ ፈተና የሚያበዙብንን እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበልልን ማስተዋልንም ይስጥልን አሜን፡፡

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ተዎህዶን የሚነኩትን ሁሉ እግዚአቢሔረ አምላክ ያረቅልን አሜን፫🙏⛪🙏⛪🇪🇹🌹

  • @romalover6851
    @romalover6851 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገንአሜንይፍቱኝይባርኩኝ አባቴ።

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 2 года назад

    መምህ ወንድማችን እንኳአን ለአምላካችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባህል በሰላም አደረሰዎት አደረሰን የሚያሰተምሩን ቃለ እግዚያብሔር በጣም ጥሩ ነው በርቱልን እድሜ ከጤና ያድለዎት የሰሩት ይባረክ ዘርዎ ይባረክ ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን ይሰጥዎት

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤ቃለሂወት ያሠማልን አሜን(3)🙏 ኦርቶዶክስ መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው አህዛብ እና መናፍቅ እኮ ሰለተዋህዶ ቢገባቸው ኑሮ እደዚህ ሽብርተኛ አይሆኑም ነበር ሰማእቷ አይነ ልቦናቸውም ታብራላቸው 🙏🥺🥺ዋ መጨረሻቹሁ አህዛብ እና መናፍቅ ዋ የዚያን ጊዜ😢

  • @hananuguse2861
    @hananuguse2861 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ሆይሀገርችንን ስላም ያደርገልንን

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 года назад

    የኦሮቶዶክስ ጤላቶች እግዚአብሔር ከላይችን ይንቀልልኝ አሜን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 2 года назад +1

    እግዛአብሔር ይመሥገን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድምፅ እንሑን

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 2 года назад

    እግዚአብሔርይመስገንመ ምህርችንቃለህይወትያሰማልን😘😘😘

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 2 года назад +1

    መምህራችን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑራለች

  • @tarekegnbaye7216
    @tarekegnbaye7216 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፫አባቶች በመከራውስጥ ሁነው እምነታቸውን ጠብቀዋል የተዋሂዶ ልጆች አንድ ሁነን ለተዋሂዶ ልንቆም ይገባል

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 года назад +3

    ሰላም ለላተ ይሁን እንኮን ደህና መጣችሁ መምህር

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አባቴ እውነት ይህችን ቀን ቅርብ ያድርግልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 года назад

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @antenehwoldekidanwoldemari4420
    @antenehwoldekidanwoldemari4420 2 года назад

    መምህር ዶር. ዘበነ እንደምን ሰነበቱልኝ? እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ።አንዲት መልዕክት ነበረችኝ በውስጥ እንዴት መላክ እችላለሁ?ወይን ኤሜይል ላይ እንድልከው እባክዎ ላስቸግርዎ። አመሰግናለሁ ።

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 года назад +4

    በእውነት ዛሬ ጥር አንድ ቀን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን በመሰቀል አደባባይ የተደረገዉ ንቀት እና በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ዉሰጥ የቲር ጋ ዝ በምመኑ ላይ የተወረወረዉ ቀኑ ከቅዱስ እስጢፋኖስ ክብረ በዓል ነው ጋር ነው የገጠመዉ። እግዚብሔር ይመልከተን ይፍረድ።

  • @monamona7139
    @monamona7139 2 года назад

    ቃሐ ህይወትን ያሰማልን

  • @brtaglab2516
    @brtaglab2516 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታች እግዚአብሄር ይመስገን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ይሰማል ክቡር አባታችን
    እንኳን ለብኣለ ልደቱ በሰላም በጠና አደረሰን ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች

  • @fanayeadem1481
    @fanayeadem1481 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሶት

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Год назад

    እግዚአብሔር ልበሆነውን ይስጠን አበታችንፈጠርአምለካችን ለዘለለሞንያስብልን

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 2 года назад +4

    ፈጣሪ በቃ በለን አባቶች አንድላይ ሆናችሁ ሱባዬ ይዙልን ህዝበ ክርስቲያኑ አለቀ አባካችሁ

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 года назад +1

      🇨🇬🏘🕊🇪🇹🎚🌙🇪🇹📿📿🌻📿🏵🥀🇪🇹

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 года назад +1

      Ethio 🇪🇹✝️🛐⛰🌟🌙🕊🐫🐫🌿🌿🌿👩‍🍼🌿🌿🇪🇹💘🙏🏻🙏🏻🙏🏻💛🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🎺⛪🏘

  • @መቅደስእርቅይሁን
    @መቅደስእርቅይሁን 2 года назад +3

    አባታችን እንኳን ደና መጡ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 2 года назад

    አቤቱ የዳውት ልጅ ሆይ ፍርድ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by 2 года назад

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 года назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 года назад

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    አባታችን ይቅር ይበሉኝ

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +2

    እኔስ ስለ ኦርቶዶክስ አመመኝ ምንድነው የሚሻለን ለነገሩ ከመንግሥት እስከ ከንቲባ በመናፍቃን ተጥለቅልቀን ፍትህ የለም እግዚአብሔር አለን😥

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 2 года назад

    ቃለህይመትያሰማልንመምህር🙏

  • @Tነኝጎጃሚዋ
    @Tነኝጎጃሚዋ 2 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ግን ፈተናዎች በዛብን አቤቱ ጌታ ሆይ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን

  • @rediatashebir7047
    @rediatashebir7047 2 года назад

    በእውነት ገድላትን ለማመን ይሄን ዘመን ማየት በቂ ነው

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 2 года назад

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen. Hagrachinen ke kefu yitbkelen.

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад +1

    በእውነት እራሳችንን ያስደፈርነው እኛው እራሣችን ነንን:: ግን ግዜ ለኩሉ

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይዎት አባታችን እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ሊያጠፏት የተነሱት እራሳቸው ይጠፋሉ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ ኦርቶዶክስን አንተ ጠብቅልን እኛም ልባችንን መልስልን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭