ሁሉም የኦርቶዶክስ ልጅ ሊያየው የሚገባ ነፍስን የሚያረካ አስገራሚ ወረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 18

  • @ወልድጊዮርጊስ
    @ወልድጊዮርጊስ 2 года назад +6

    እውነትም የእግዚአብሔር አይኖች የቤተክርስቲያን መብራቱች ናችሁ ወረብ ከበሮ መዝሙር ስሰማ አብሶ ወረብ ከበሮ ስስማ ሁኖይየን የሳትኩ እስኪመስለኝ ድረስ በተመስጦ ማህበል እገባለው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ነበር ከመባል ያድናችሁ እንደዚሁ ስትከታተሉ የንውበራችሁ ሁሉ እንዲህም ምጥና እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች ከዝች ሀይማኖት ነበርኩ ከማለት ያድነን መቸም የማትጠገብ ቅዳሴ መዝሙር እንዴሁ ልብን ደስ በሚያሰኝ የቤተክርስቲያኒቱ ከአጥር ግቢው እስከ ውስጥ ያለው ማዛ ልብን ያስደስታል ሰላምን እርጋታን ባጠቃላይ ቤተክርስቲያን ስህድ ለኔ ሰላሜ ነዉ ለመግለፅ ያቅተኛል

  • @meramerat568
    @meramerat568 2 года назад

    አሜን 🕯️አሜን🕯️ አሜን🕯️ ⛪️✝️🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል

  • @segenbrhane
    @segenbrhane 2 года назад +4

    መንግስቱ ዘለኣለም ✝️(2)ወምኩናንኒ ለትውልደ ትውልድ (2)እግዚኣብሂር ሊቃውንት ይባርክልን ✝️⛪✝️🙏ተዘከሩነ በጸሎትክሙ ኦ ኣበውየ✝️🙏

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 Год назад +2

    መንግስቱ ዘለዓለም ሃሌ ሉያ!!!

  • @SurprisedFinishLine-xr8lk
    @SurprisedFinishLine-xr8lk 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmyasAbebaw-g2c
    @ErmyasAbebaw-g2c 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይህችን ምግብ አይተን ብቻ ሳይሆን ቀምሰን እንድናጣጥማት ፈቃዱ ይሁን ልቡናችንም ያንቃልን

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    እግዚአብሔር እናንተ ፈጥሮ እኔ ብቀር ለምንም የማልረባ እድሜን ምሉእ እግዚአብሔር እያሳዘንኩ ለሚኖር።
    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላቹ አባቶቻችን።

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    እግዚአብሔር እንደ አባቶቸ በንጽህና ሆኘ እንተን ደስየማሰኝበት ልብስጠኝ።

  • @TiumeGebere
    @TiumeGebere 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ መርዓ አብርሃ ምሳራ ያርግላችሁ

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад +2

    Orthodox mehon metadel new
    EGZER Zmare melaekt yasemaln

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад +2

    ESEYYYYYYY Ellllllllllllllllll

  • @MaruHagos-v6e
    @MaruHagos-v6e 4 месяца назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን እግዚአብሔን ማመስገናችሁ
    በጣም ጥሩ ነበር ግን የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ
    የሌለው ግብዝነትና ትዕቢት ምቀኝነትና
    ቅንዓት ብቻ የተሞላ ማኅሌት ምንም አይጠቅምም ልጃችንን መ/ር ፍሥሐ ዓለሙን በደንጋይ ወገራችሁ ገደላችሁት
    ወዮላችሁ እናንተ ነፍሰ ገዳዮችሁ።
    አስማተኞች ጠንቋዮች የሰይጣን ልጆች።

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    በናንተ ላይ ያደረ በኛም እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደር በጸሎታቹሁ አስቡን እግዚአብሔር ለማገልገል።

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    እናንተ ፈጥሮ ብንቀር።

  • @ErmyasAbebaw-g2c
    @ErmyasAbebaw-g2c 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይህችን ምግብ አይተን ብቻ ሳይሆን ቀምሰን እንድናጣጥማት ፈቃዱ ይሁን ልቡናችንም ያንቃልን