Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔም ጌታ ከፈቀደልኝ ኦርቶዶክሰ ልሆን ነው ብቻ ጌታ ይፈቀደለኝ
Fetari yirdawot ❤❤❤❤
የልብ መሻት ካለ እርሱማ ሁሌም ፈቃዱ ነው። ፈተናውን መቋቋም ነው። እግዚአብሔር ይርዳዎት
Egzabher yirdah , Ewunetun issu yiglexilh !!!
እግዚአብሔር ይርዳህየልብህ መሻት ይፈፅምልህ🥰✝️💒👏
ፈጣር ይርዳሄ
❤❤❤medhanialem yirdachu.......zemenu ewnetin kehaset meleya new
እግዚአብሔር እውነቱን እንዲገልፅላችሁ ከልቤ እፅልያለሁ። ጠያቂ መሆናችሁ በጣም ያስደስታል። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
እመኑኝ የእግዚአብሔር ትዛዛት የሚከበሩበት በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ በቅድስት ቤተክርስቲያን ነው
የእግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለታችሁ
❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶስ እናት ናት ሁሉም መልሥ አላት
ጆሲ ወንድማችን በረታ ጎበዝ።
ብትጋቡ ተመኘሁ ማርያምን ወይኔ ኑሀሚ ስታምሪ።
አትፈላሰፊ በጭራሺ ለሁሉም ተሰቅሏል ጌታቺንና መድሀኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ
ጎበዝ ጆሲ
ጆሲ ወድማቺን እግዚአብሔር ያክብርህ
ጎበዝ ጆሲ! ኃይማኖት ማለት አስተምህሮ ማለት ነው። አስተምህሮ ማለት ወደማመን የሚመሩን ናቸው ፤ አምነን ስንጠመቅ ደግሞ እንድናለን።
ጆሲ ምን ቀረህ ታድያና እንጂ እየጠበቅንህ ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን
ኑሀሚን እህታችን አንቺ መቼም ኦርቶዶክስ አትሆኚም i can see that እኛ እንወድሻለን ባለሽበት ተባረኪ
ገና በቂ አላወቅሁም እያለች ይመስለኛል ።
የምገርመኝ ፔንጤ ስሁኑ ትንሽ ምክንያት ነበር የምየቅርቡ ፡እንዲ መስሎኝ ወይም ናቹ ይልሃል ሳይገባዉ በፊት😢
እህታችን ሀይማኖት ትርጉሙን ብታውቂ ሀይማኖት አያድንም አትዪም ነበር
እነ አኬ ይሄን conversation ቢሰሙት እና የኑአሚንን ግራ የተጋባ እይታ በማስረጃ ቢያስተካክሉት ጥሩ ነበር ብዬ አስባለው:: ጆሲ ግን ቀስ እና ዝም ብሎ የሚረዳቸ ው ነገሮች ጥልቅ ናቸው :: ጆሲዬ ቀጥል መጠየቅህን መመርመርህን ኑአሚን ነፃ ሆነሽ እውነትን ለማስተዋል ያብቃሽ:: ጆሲ እንዳለው " እግዚአብሔር ይርዳችሁ" በሰው ዓቅም ብቻ የሚሆን አይደለም
Ewnet New!
እህታቺን ደግሞ ሀይማኖት ከሌለሺ ጀጣሪሺን ልታውቂው አትቺይም እና ጀጣሪ ይርዳሺ
ሀይማኖት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ሲገባሽ "ሀይማኖት አያድንም..." ያልሽውን እንደማትደግሚው እርግተኛ ነኝ:: በፕሮቴስታንቲዝም ውስጥ ስላደግሽ የተናገርሽው ነገር የሚጠበቅ ነው!!! ጎበዝ ፕሮቴስታንት/ጴንጤ ጎበዝ ኦርቶዶክስ ይሆናል!!!!
ይህቺ ኑኃሚን በጣም በሳል ትመስላለች ። የምታውቀውን በደንብ ትገልጻለች ፤ እንዲሁም የፕሮቴስታንቶችን ክፍተት በሚገባ የተገነዘበች ይመስላል ።
እኔም ጌታ ከፈቀደልኝ ኦርቶዶክሰ ልሆን ነው ብቻ ጌታ ይፈቀደለኝ
Fetari yirdawot ❤❤❤❤
የልብ መሻት ካለ እርሱማ ሁሌም ፈቃዱ ነው። ፈተናውን መቋቋም ነው። እግዚአብሔር ይርዳዎት
Egzabher yirdah , Ewunetun issu yiglexilh !!!
እግዚአብሔር ይርዳህ
የልብህ መሻት ይፈፅምልህ🥰✝️💒👏
ፈጣር ይርዳሄ
❤❤❤medhanialem yirdachu.......zemenu ewnetin kehaset meleya new
እግዚአብሔር እውነቱን እንዲገልፅላችሁ ከልቤ እፅልያለሁ። ጠያቂ መሆናችሁ በጣም ያስደስታል። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
እመኑኝ የእግዚአብሔር ትዛዛት የሚከበሩበት በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ በቅድስት ቤተክርስቲያን ነው
የእግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለታችሁ
❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶስ እናት ናት ሁሉም መልሥ አላት
ጆሲ ወንድማችን በረታ ጎበዝ።
ብትጋቡ ተመኘሁ ማርያምን ወይኔ ኑሀሚ ስታምሪ።
አትፈላሰፊ በጭራሺ ለሁሉም ተሰቅሏል ጌታቺንና መድሀኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ
ጎበዝ ጆሲ
ጆሲ ወድማቺን እግዚአብሔር ያክብርህ
ጎበዝ ጆሲ! ኃይማኖት ማለት አስተምህሮ ማለት ነው። አስተምህሮ ማለት ወደማመን የሚመሩን ናቸው ፤ አምነን ስንጠመቅ ደግሞ እንድናለን።
ጆሲ ምን ቀረህ ታድያ
ና እንጂ እየጠበቅንህ ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን
ኑሀሚን እህታችን አንቺ መቼም ኦርቶዶክስ አትሆኚም i can see that እኛ እንወድሻለን ባለሽበት ተባረኪ
ገና በቂ አላወቅሁም እያለች ይመስለኛል ።
የምገርመኝ ፔንጤ ስሁኑ ትንሽ ምክንያት ነበር የምየቅርቡ ፡እንዲ መስሎኝ ወይም ናቹ ይልሃል ሳይገባዉ በፊት😢
እህታችን ሀይማኖት ትርጉሙን ብታውቂ ሀይማኖት አያድንም አትዪም ነበር
እነ አኬ ይሄን conversation ቢሰሙት እና የኑአሚንን ግራ የተጋባ እይታ በማስረጃ ቢያስተካክሉት ጥሩ ነበር ብዬ አስባለው:: ጆሲ ግን ቀስ እና ዝም ብሎ የሚረዳቸ ው ነገሮች ጥልቅ ናቸው :: ጆሲዬ ቀጥል መጠየቅህን መመርመርህን ኑአሚን ነፃ ሆነሽ እውነትን ለማስተዋል ያብቃሽ:: ጆሲ እንዳለው
" እግዚአብሔር ይርዳችሁ" በሰው ዓቅም ብቻ የሚሆን አይደለም