ኤርሚ ስለ ፊራኦል ተግባር ተናገረ ለጥምቀት የሰጠውን...| ኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል tube |ተናገር እውነቱን| አቡና

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 12

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 дня назад +2

    ሥራ የሚጠበቅበት አምኖ መዳኑን ያረጋገጠ ሰው ነው። ኢየሱስ ይወዳችኋል❤❤❤

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 4 дня назад +1

    እኔ ግን ስራ ስራ ብለው ሙጭጭ የሚሉ ሰዎች ግርምይሉኛል አኔ ጌታን ሳላገኝ የነበርኩበት ህይወት ማጅራት መች ቤት ሰባሪ ጫት መጠጡ ዝሙቱ ወዘተ ከናዝሬት አዲስአበባ ክፍለ ሀገሮች ሁሉ አቃቂን ጨምሮ ጌታን ስቀበል ግን ትንሽ ነገር ሁሉ በደለኝነት ስሜት ይፈጥርብኛል ንሰሀ ያስገባኛል ታዲያ እኔ ከአለምም ውጭ የነበርኩት ሰው አሁን ጌታ በሰጠኝ ህይወት ኑሮ በስራም ጭምር የምትለውን ሰውዬ እበልጠዋለሁ በግል የህይወት አኗኗር ዘይቤ በመታመን ቢሆን ከአንተ ይልቅ በኦርቶዶክስ ጓደኞቼም ከፔንጤነቱ በስተቀር እባላለሁ ነገር ግን የእኔ ስራ አልልም የእየሱስ ስራ በእኔ ነው የምለው ድካሜንም የስጋ ስራ በእኔ ነው የምለዉ ወንድሜ

  • @tube-sg3ru
    @tube-sg3ru 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Birtukan-xr2fi
    @Birtukan-xr2fi 4 дня назад

    Yale sira dinenal

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 дня назад +2

    ሲጀመር እኛ መስራት እና በስራችን መጽደቅ ብንችል እኮ ክርስቶስ አምላክ ሆኖ ሳለ ሰው ሆኖ ባልተዋረደ ነበር።

  • @tsehayneshbarata5539
    @tsehayneshbarata5539 4 дня назад +1

    ዛሬ ብቻም ሳይሆን ለአሁን ዋስትና ያለው ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው። ወንድም

  • @ሙሴነኝ-ዀ1ደ
    @ሙሴነኝ-ዀ1ደ 4 дня назад +1

    የለስራ 100%

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 дня назад

    እየሱስ እንክረዳዱን ከሰንዴ ልዪ እንዳለ ለዚያነው የተለየን የሰንዴ ምሳሌነን ለዚህነው ሰንዴ የምንሰጠው ጠላ ወይም ጠጂ አንሰጥም

  • @nanirelax
    @nanirelax 4 дня назад +1

    ያለስራ

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe 4 дня назад

    Yeha kelma ግአን ሰገጥ ነገር ነው

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 4 дня назад

      አድሜ ለኤርሚ ጉዳችውን አወጣ ወገን ንቃ ዘመኑ አልቅዋል መስቀል እየረገጡ በድርሳንና በገድል እደሻክ ጠምጥመው ዛሬም ወንጌል ትቃወማለክ