"ሩቶ ማህበራዊ ስምምነቱን ክደዋል" የአመፁ ተፅዕኖ እስከ የት ይደርሳል? | አርትስ ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 19

  • @azagnetua-enatie
    @azagnetua-enatie 3 месяца назад +3

    የኛ ሀገር አመት እስከ አመት ንፁሃንን መጨፍጨፍ ስለሆነ አጀንዳችን አይደለም የውጪዎችን ለመተንተን ግን የሚቀድመን የለም አይይይይ እኛ

  • @Yarmela
    @Yarmela 3 месяца назад +3

    በዚህ እፋችሁ የኢትዮጵያ ጉድን ዳስስ ብታረጉትድ።

  • @yonastesfaye7393
    @yonastesfaye7393 3 месяца назад +3

    የ ኬንያ በረከት ይደርብን አሜን በሉ

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 3 месяца назад

      አልልም ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @yonastesfaye7393
      @yonastesfaye7393 2 месяца назад

      @@jujucanal2165 ahun slm nena aleka

  • @meb153
    @meb153 3 месяца назад

    የአፍሪካ መንግስታት ከምርጫ በፊትና ከኋላ ምን ይመስላሉ? ከምርጫ በፊት ልክ አንድ ወንደላጤ ለቤት ስራተኛነት የቀጠራተን ቆንጆ ልጃገረድ ሰራተኛ ለወሲብ ፈልጎ ለመብዳት እንደሚናፍቅ ሰው እኔ አለውልሽ ከጎንሽ ነኝ የፈለግሽውን ነገር አደርጋለሁ አገባሻለሁ በማለት ጠብ እርግፍ የሚል ሰውን የመስላሉ።ከምርጫው በቡኋላ ደግሞ ልክ ከብዙ ውጣውረድ ቡኋላ የናፈቀውን ገላ አግኝቶ ከበዳ ቡኋላ አይንሽን እንዳላይ የሚልን ወንደላጤ አሰሪን ይመስላሉ።በግልፅ በኢትዮጵያና ኬንያ የምናየውም ይህንኑ ነው።እንኳን የዜጎችን ችግር ሊፈቱ እራሳቸው በዜጎች ላይ ዋነኛ ችግር ፈጣሪ ሆነው ቁጭ ይላሉ።በቁሙ የገደሉትን ዜጋ ጥያቄ ሲያነሳ በጥይት ይጨርሱታል።
    በተለይ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚደረገው የለየለት ሆኗል።በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደሞዝ እርከን እንኳን የለም እንዲኖርም መንግስት አይፈልግም ።በኢትዮጵያ አንድ በዲግሪ ተመርቆ በመምህርነት 28 ዓመት አገልግሎት የሰጠ ሰረተኛ 67 ዶላር ወይም 8176
    በማስተርስ ተመርቆ በ17 ዓመት የስራ ለምድ ያለው መምህር 67 ዶላር ወይም በወር 8176 ብር እንዲሁም 20 አመት ያገለገለ እጩ ዶክተር መምህር 67 ዶላር ወይም በወር 8176 ከፍተኛ ተደረጎ የሚከፈልበት የአፍሪካ ሀገር ነች።ይህ ደሞዝ ከ35% ታክስ ተቆርጦ ሲሆን አንድ ምግብ ሰመገብጨዘይት ሰገዛና ማንኛውንም ነገር ሲገበይ 15% VAT ይከፍላል።ሀገራችን እትዮጵያ እኮ 540 ብር ወይም በወር 5 ዶላር የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ የሚከፈለው አለ።
    በዚሁ አመት አንድ እጩ ዶክተር መምህር በረሃብ ላለመሞት ስትል መንገድ ተቀምጣ ስትለምን በፖሊስ እብድ ነሽ ተብላ ታስራለች።ሲበዛ አስመሳይ የሆኑ መንግስት ነ።የሚገርሙት አራተኛው የመንግስት አካል ነን የሚሉት ለህዝብ ድስምፅ መሆን ሲገባቸው ከመንግስት ጎን በሠቆም የህዝብ ፅር እሮሮው እንዳይሰማ በተቃራነው የሚቆሙ ጥገኛ ጋዜጠኞች ናቸው።የኛን ማን በነገራቸሁ እፍረተቢስ ሁሌ ያረጀ ያፈጀ የመንደር ወሬ ለቃቃሚ ጋዜጠኛ።አኛ ሀገር ጥያቄ ካለ ጥይት አለ መለት ነው ህዝቡ ድምፅ አልባ ሲሆን ድምፅ የሆነለት ጋዜጣና ጋዜጠኛ ግን የለም።ይህ ሁሉ ሲደረግ ግን አንደ ባስ 23 ሚሊየን ዶላር ተገዝቷል አንድ ቤት በ4.2 ቢሊየን ብር ቀለም ተቀብቷል በ33 ቢሊየን ብር የመንገድ መብራት ፖል ተቀይሯል በአለም ያልተደረገ በኢትዮጵያ ሆኗል።የኛ መንግስት የዜጎችን ጥያቄ ከመመለስ ከዜጎች ጋር መዋጋት የሚወድ የሀገር ውጋት ነው።ትዝብት

  • @ShMs-wt7hf
    @ShMs-wt7hf 3 месяца назад +2

    ጅሎች። የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች! በናንተ አገር ምንም ሰው አይሞትም አይደል?

    • @Yarmela
      @Yarmela 3 месяца назад

      እንዲ ሲፈተፍቱ አይገርምም። ምን አገባን ስለ ኬንያ? በራሳችን ቆሻሻ ላይ ተጨማልቀን።

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 3 месяца назад

    ለምን ያልበላህን ታካለህ ???? ዝንጀሮ የጉዋደኛውን ቂጥ አይቶ ሳቀ አሉ ። 😂😂😂😂😂

  • @semhalkaliezera
    @semhalkaliezera 3 месяца назад

    እንደው እየአንዳንዱ ተረት ሲነገር ይገርማል የራሶ አሮባት የሰው ታማስላለች የዚህ ትንታኔ ሀሳብ ውሃ አያነሳም ፍራሽ አዳሽ አምጡት ።

  • @markosdegela5470
    @markosdegela5470 3 месяца назад

    እሄኔ ኢትዮጵያ ብሆን ኖሮ ከአንድ ሺ በላይ ዜጎች ይሞተል

  • @LemaTerfasa
    @LemaTerfasa 3 месяца назад +1

    BANDA HULA

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад

    3 time triple tax we heard as gossip here also next kenya if there is man

  • @mussiehagoss3435
    @mussiehagoss3435 3 месяца назад

    ከኔቶ ውጭ የ አሜርካ አጋር ማለት ምን ማለት ነው አሜሪካ ለጥቅሟ ብቻ ነው የፈለገቻት

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 месяца назад

    The mps are on recess n in 14 days it automatically becomes law

  • @debemoke506
    @debemoke506 3 месяца назад

    39???...???...???