🔴 ማዕበሉ ጸጥ ይልላችኋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 280

  • @Addisalem-r9o
    @Addisalem-r9o 29 дней назад +1

    Kibur abatachin be'ewnet kale hiwot yasemalin !!!

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey Месяц назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን 😢ቃለሕይዎትን ያሠማልን አባታችን🌿

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊😊😊😊💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @ConfusedBowling-lc4ol
    @ConfusedBowling-lc4ol 9 месяцев назад +15

    እኔ ጴጤ ተብሎ በዘ ልማድ እሚባለው ነኝ ከ30አመት በላይ ሆኖኛል የርስዎ ትምህርት ትክክለኛው ወንጌልን ነው እግዛአቤሔር ይባርከዎ ቃለ ሒዎት ያሰማልን አሜን

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 месяца назад +1

    የሚሰጡት ትምህርትና ተግሳፅ መሬት ጠብ አይልም። እንደ ቸርነቱ ይማረን። ይፍቱኝ።

  • @Gosa-li1ei
    @Gosa-li1ei 9 месяцев назад +45

    ተሰምቶ የማይጠገብ ቃለ እግዚኣብሔር ነው።
    ኣባታችን ሆይ በስጋ ባይወልዱ የመንፈሳቸው ፍሬ/ውሉድ ያድርገን እግዚኣብሔር ።
    ለሊቀ ሊቃውንት ኣባ ገብረኪዳን የሰጠን ኣምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዓለም ዓለም ኣሜን።

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 9 месяцев назад +2

      Amen (3).

    • @selambirhane
      @selambirhane 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ኣባችን

    • @ethiopiaethiopia6793
      @ethiopiaethiopia6793 9 месяцев назад +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 9 месяцев назад +13

    እነደዚኸ ያሉ ታላቅ አሰተማሪዋች መምራኖች ያብዛልን።

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 9 месяцев назад +18

    አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን፫ ለኛም ማስተዋልን አድለን አሜን 🙏💒❤🌾

  • @HanaA-p3i
    @HanaA-p3i 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ አባት የፈጣሪ ሰጧታችን ናቸዉእኮ,አባታችን,.እድሜ,ይሰጥልን

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን እኔን ጣሉኝ ክፉ ነኝ

  • @mahiisol
    @mahiisol 6 месяцев назад +1

    ewedotalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 9 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እግዚአብሔር በክፉ ዘመን አንዳንድ ሰዎች ያስቀራል ህዝቡን የሚያፅናኑ የሚገስፁ በእኛም ዘመን እድለኞች ሆነን እንደ አባ ያሉትን አስነስቶ ያፅናናናል፡ ይመክረናል ይገስፀናል

  • @mequaninttafese1559
    @mequaninttafese1559 9 месяцев назад +11

    ዳግማዊ ቄርሎስ አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን።

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 9 месяцев назад +65

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኑሩልን ❤❤❤

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 месяцев назад +3

      አሜን ❤❤❤❤❤

    • @dessalewaddis78
      @dessalewaddis78 9 месяцев назад +1

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሰፊ የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን።

    • @Makelesh
      @Makelesh 7 месяцев назад +1

      ቃልኩም ጥዑም እዩ ድንቅ አባታችን
      ንፈትወኩም ኢና

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 5 месяцев назад +1

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🙏

  • @warkamedia
    @warkamedia 7 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እጅግ ድንቅ ግሩም ትምህርት ነበር ፈጣሪ ሆይ እባክህ እኔ ልጅህን ከሀጢያት ባህር አውጣኝ 🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯🙏🕯

  • @gjch5302
    @gjch5302 5 месяцев назад +1

    አቤቱ አምላኬ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🎉🎉!❤❤

  • @fiatentertainment6483
    @fiatentertainment6483 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtesfaye3658
    @abebechtesfaye3658 8 месяцев назад +1

    እውነት ነዉ 😢😢😢

  • @RMetica
    @RMetica 9 месяцев назад +7

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን 😢 አሁነስ በጣም ደከመን መከራዉ በዛብን የእኛም ሀጥያት በዛ 😭😭😭

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 месяцев назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @samrigrezihr.3352
    @samrigrezihr.3352 9 месяцев назад +2

    ተሰምቶ የምጠገብ ቃለ ህወት እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የኔ መልካም አባታችን 💘💘💘💘

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 7 месяцев назад +1

    ቃለሕይውት የሰማልን መንገስት ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 9 месяцев назад +3

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን በሰማነው ቃለ 39 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የምህረት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ይርዳን በእውነት

  • @meronabera-ue1zg
    @meronabera-ue1zg 9 месяцев назад +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባ ረጅም አድሜና ጤና ይስተለን መድሃኒያለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KsnsbBwbbwsb
    @KsnsbBwbbwsb 7 месяцев назад +1

    Amen (3)

  • @መሲየማርያም
    @መሲየማርያም 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤በጣም

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 9 месяцев назад +2

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ስሚ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የሰራዊት ጌታ ቸሩ አማኑኤል አምላኬ ሀገራችን እትዮጵያን ሰላም ይሰጠን ቸሩ ፈጣሪያችን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን!

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 9 месяцев назад +1

    ጓዛችንን ለመጣል እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @MelakuLimenh-o5s
    @MelakuLimenh-o5s 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘወትር ብንሰማው የማይጠገብ ቃለ እግዚአብሔር አቀራረብ ከማንነታችን ጋር አዋህደው በመመገብ የድርሻዎን እየተወጡ ነው

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 9 месяцев назад +2

    Thanks

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏 የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 🙏 መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏

  • @stc6291
    @stc6291 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሕወትን ያሰማልን እረጅም እድሜእናጤናዎትን ይስጥልንለኛምየሰማነዉን በልባችንያሳድርብን በተግባርእድንኖረዉ ይርዳን❤❤❤❤

  • @girmabelete
    @girmabelete 9 месяцев назад +3

    ቃልዮትያሰማልንአባታችን

  • @abugida794
    @abugida794 9 месяцев назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ግን! አባታችን ግፉ በዝቷን በኦርቶዶክስ ላይ አባቶችም ዝም ብለዋን 😢😢😢😢😢

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 месяцев назад +1

    Amen marichin Qaliyootii asamale ye timituu banatii charuu madalamii hixachu Rajimi idemen xena hixachu kufuu idanakachu huligize imate hixabiqachu baxamii hamsagiloo wadaloo❤❤❤❤ izaberii hoo lebe masii banoote mizanasahu adigii adaraa⛪️🤲🤲🤲😢😢😢😢 ye sahu sigaa lagizawinoo iji zalamii hadelamii kiritosii gini hikaa zaminoo matachin ye zamii betachinoo idaa sirachinoo izaberii hulachin adinati salaminati fiqarachi hixa ichinya zamani basalami hishagiri hulachin charuu madalamii Amen Amen Amen💚💛❤️⛪️🤲🤲🤲😍😍😍❤️❤️❤️❤️ ite wadimee lakii sheri ye irasachini layii ye alenoo silza ye hulumii sherii lakii adara 30 60 100 firii natii. sime zige mariam Amen⛪️🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @melkamutilahun447
    @melkamutilahun447 9 месяцев назад +1

    ✝✝✝✝✝✝ ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እርስዎን የመሠሉ መምህር የሠጠን እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረት በከፈተው አንደበት ይክበር ይመስገን ✝✞✢✤✣✟✟✟✟✟

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 9 месяцев назад +4

    አባታችን ኑሩልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መደኃኔአለም በእለቱ ቀኑ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን❤❤

    • @BethaZewdie
      @BethaZewdie 9 месяцев назад

      ግብፅ ርቀት

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊በረከትወ ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ
    @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ 9 месяцев назад +1

    ❤️ እንዴት እንደምወድዮ እኮ አባቴ
    እናት ልጁ እድሜ ከ ጤና ጋር ያዳሉህ 🙏🙏🙏

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 9 месяцев назад +1

    ቅዱሱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን የሚያፀኑ፣የሚገስፁ አባት ሰጠኸን ዕድሜ እና ጤና ያድልልን አባታችን

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 9 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በተማርነው ትምህርት ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 9 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 9 месяцев назад +2

    እግዝብሄር፡ልቦናችንን፡ይመልስልን፡አባታችን፡በዚህስአትየእግዛብሄር፡ቃል፡እድመግቡን፡የፈቀደ፡እግዝብሄር፡ይመስገን፡አባቴ፡ወለተጊወርጊስ ነኝ፡በበደሌእልጠፋ፡በፀሎትአስቡኝ

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሕይዉት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤ እኔንም ስሚ ብቻ አንዷን እንኳን እድተገብራት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሐና😢

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 месяцев назад +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፍተው😢😢😢
    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁ ነነዌን ይቅር ያልክ ሃያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንም አስባት😢😢😢

  • @JerryTttt
    @JerryTttt 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይገባል በዚህ ከባድ ዘመን አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ስለሰጠከን በእውነት ተመስገን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Aban be xelot asbugn eniena bielesobechie tiena yelenem welete kiros hulachuhem ortedoxaweyan be xelot asebugn

  • @Mesfinsharew-cx1jv
    @Mesfinsharew-cx1jv 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የኛ ጓዝ ግን ተጥሎ ያልቅ ይሆን እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ

  • @GeniGeni-l4l
    @GeniGeni-l4l 9 месяцев назад +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የእግዚአብሔር ይመሰገን ቤተሰቦች አባታችን እንኳን በሰላም መጡል👏🤲

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን
    የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላከ ጊዮርጊስ የእኛንም ልቦና ይክፈትልን ሰሚ ልብን ሰሚ ጀሮን ሰሚ አይን ንን ሰሚ አከላትን ስጠን አምላከ ጊዮርጊስ አሜን ፫❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 месяцев назад +1

    አባታችንን ልዑል እግዚአብሔር ረጅምም ዕድሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 9 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም በምህረቱ የሚለወጥ ልብ ይስጠን🥲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @Danielwake-l3x
    @Danielwake-l3x 9 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ንፁህ ልብ ፍጠርልን ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት ይህ ነው"እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 9 месяцев назад +5

    ቃልር ሂይወት ያስማልን እንቁ ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን💕🙏💕

  • @ኤልሻዳይነውጌታዬ
    @ኤልሻዳይነውጌታዬ 9 месяцев назад +1

    በሌላው የምትፈረድ ማነህ አንተ አያሉ
    ሰልስቱ ጣቶችህ አንተን ያሳያሉ😢
    አምላከ ዮሐንስ ማረን

  • @Jiro75308
    @Jiro75308 9 месяцев назад +1

    ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ትንሽ ልታስረዱኝ ትችላላችሁ
    1እኔ አምላክ አይደለሁም ።(ዮሐንስ 12:44)
    2 እኔ አምላክ አለኝ ።(ዮሐንስ 20:17)
    3 እኔ ፍጡር ነኝ ።(ዮሐንስ 5:26)
    4 “ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።”
    - ዮሐንስ 6፥29
    5 የትንሣኤ ቀን መች እንደሆነ አለቅም። (ማርቆስ 13:32)

  • @Zahra-d5n8x
    @Zahra-d5n8x 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Nazerate
    @Nazerate 9 месяцев назад +1

    እንደው ለአባ እድርሱልኝ እንዲፀልዩፅኝ::

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 9 месяцев назад +1

    አባቴ በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ ደክምያለው ኃያል አምላክ ለጸሎት ያበረታኝ ዘንድ አስቡኝ ቤተሰቤንም ያስቡልኝ በቸርነቱ ለንሰሐ ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያበቃልኝ ዘንድ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም .ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @girmabelete
    @girmabelete 9 месяцев назад +2

    አው አሜን

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 месяцев назад +2

    😭😭😭እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @tube-wc4sg
    @tube-wc4sg 9 месяцев назад +7

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን

  • @adwatube-r3p
    @adwatube-r3p 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @retareta8348
    @retareta8348 7 месяцев назад +1

    Kale hiwete yasemalen

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልኝ አባ መምህር ።

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc 9 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን ቃለሒዎት ያሰማልን እኔነኝማለት ትልቅነገርነዉና እኔነኝ እድንል እሱይርዳን እርስዎንም ያኑርልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የፃድቃን የሰማታትት አምላክ ይጠብቅልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @KudusGk-b9t
    @KudusGk-b9t 9 месяцев назад +1

    አድሜና ጤና ይስጣችሁ ክቡር አባታችን, ወደ ትግራይ አንዲመጡ ተስፋ አለኝ,

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየልን ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን በሰላም መጡልን❤ አስተዋይ ልቦና ያድለን 😢

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 9 месяцев назад +5

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ንፁህ ልብ ፍጠርልን አሜን አባታችን👏👏👏

  • @YitagesYitages-x6i
    @YitagesYitages-x6i 9 месяцев назад +2

    የቅዱሳን አምላክ ከሀጥያችን ይጠበን አሜን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 месяцев назад +1

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኑሩልን

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky6373 9 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክቡር ኣባታችኝ በፆሎትዎት ያስቡኝ🙏😥ከሓጥያቴ አንደነፃ😥

  • @adiss6407
    @adiss6407 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤

  • @መሲነኝየድንግልማርያምልጅ
    @መሲነኝየድንግልማርያምልጅ 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሀገርን ያለሰው አይተውም ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 9 месяцев назад +1

    እንኳን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወረሃዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማል፤ እረጅም እድሜን ይስጥልን። የአባቶቸ አምላክ የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን!!!❤❤❤❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 9 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን ቃለሂዉት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kinferufael1321
    @kinferufael1321 9 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 месяцев назад

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      እንኴን ደህና መጡ አባታችን

  • @wosenabay3212
    @wosenabay3212 9 месяцев назад +2

    አባ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 месяцев назад +2

    ❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤

  • @hanasisay3990
    @hanasisay3990 9 месяцев назад +1

    amen

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋይቱን እርስት ያውርስልን

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 9 месяцев назад +1

    አባትችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 9 месяцев назад +3

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን!!

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ኣባት እንዲህ የምእመናን ችግር ይረዳል ሌላው......

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 9 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን።ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት።

  • @martaadane6173
    @martaadane6173 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @filimonmisgna
    @filimonmisgna 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemarwehatilahunYemarwehatilah
    @YemarwehatilahunYemarwehatilah 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 9 месяцев назад +1

    አባቴ በረከቶት ይድረሰን ❤❤❤❤

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 9 месяцев назад +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሥላሴ

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 9 месяцев назад +2

    የሕይወት ቃል ያሰማልን። አቤቱ ሰው አድርገን።አምላከ ሊዲያ ልቦናችንን ክፈት