/ ያላገባሽው አዝነንብሽ ነው እንትፋልሽ ብለውኛል/ ሲንግል መሆን ምርጫዬ ነው / Pre- marriage ታዋቂዋ ጋዜጠኛ በAmen Tvያደረገችው ቆይታ
HTML-код
- Опубликовано: 27 окт 2023
- አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየጠየቅን ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, RUclips, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra
Развлечения
What a Boldness🫶🏾 የምትፈልገውን ጠንቅቃ ያወቀች አስተዋይ ሴት ነች።
Thanks for watching please subscribe our channel
ክርስቲያን ባል ግን ጠፍቷል ! ክርስቲያን ስል እንደክርስቲያን በስርአት የሚኖር ወንድ ማለቴ ነው! ፍጥንጥን ያሉ ናቸው ወንዶቹ ! I wish ......💔💔
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ከቀደመ ሰተት ተምሮ አርፎ መቀመጥነ የመሰለ ሰላም የለም ::ጥሩ ውሳኔ ነው:: ፀለይ ፁሚ;ሌላው የእግዚአብሔር ስራ ነው :🙏🙏🙏
ዋው ሴት ልጅ ጨቅ ኮንፊደንስ ሲኖራት በጣም ደስ ትላለች እፉሽ ፀጋ ይብዛልሽ እህታለም
አንቺ እከካም አሮጊት። የለም ባል
ጥንቅቅ ያልሽ ቆንጆ ሴት🥰..
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ዋው በጣም ደሰ የምትዬ ሴት ግማሹን አካፍይኛ። ደሰ ብሉኛል ተባረኪልኛ ሴቱች በደም ሱሙ እየተጉዱን ያለንው ለዝህ ነው
ትክክል ነው አባባልሽን እጋራዋለሁ ተባረኪ🙏🏾🙏🏾
Thanks for watching please subscribe and share our channel
እግዚአብሔር መርጦ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ፥ስለ ትዳር ስሰማ ፍንድት ብየ ነው እምስቀው፥ከገባህ በውሃላ ነው የሚመጣው ችግር ሁሉ የምታውቀው፥አስቀድመህ ብታውቀው ማግባት እሚባል ሃሳብ በፍፁም ኣይኖርህም፥ዋናው ቁም ነገሩ የእግዚአብሔር ሃሳብ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ቢያንስ በህይወትህ ፀፀት ኣይኖርህም።
በጣም ነውየተመቸሽኝ ቀጢ ተባረኪ
ሌላው ደግሞገና ከፍቼ ሳላዳምጥ ገና ሳይሽ የውጭ ዜጋ የሆነ የፊልም አክተር የመሰልሽኝ አቋምሽ ገፅሽ ነገረ ስራሽ ሁሉ ተመችተሽኛል በርቺ ሰብሊዬ አመሰግንሻለሁ ጠንካራና ቆንጆ ሴት ስላቀረብሽልኝ ሌላውደግሞገናከፍቼሳላዳምጥገናሳይሽየውጭዜጋየሆነየፊልምአክተርየመሰልሽኝአቋምሽገፅሽነገረስራሽሁሉተመችተሽኛልበርቺሰብሊዬአመሰግንሻለሁጠንካራናቆንጆሴትስላቀረብሽልኝተባረኪ
Thanks for watching Amen Tv RUclips videos 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔ ሳላገባ የቀረሁት ጓደኛዬ በኔ ተለማምዶ ሌላ ስላገባ ለሌላ መለማመጃ ላለመሆን ሲንግል መሆንን መረጥኩ እና አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ
@@sarasolomon2002 እንኳንም ደስተኛ ሆንሽ እኔም ብቻዬን ነኝ አሁን ትልቅ ሰው ሆኛለሁ ፍላጎቴ የለት እንጀራዬንና ጤናዬን ከሰጠኝ ፈጣሪ ሌላ ምንም አልፈልግም ሌላው ከ16 እስከ 30ባለው እድሜ በጣም ማይገባና በጌታም ፊት እንደልጅነቴ ማይመጥነኝን ሃጥያት አድርጌ ይኸው አሁን ንስሃ ገብቼም ሊመለስ ያልቻለ አስከፊ ህይወት ውስጥ ገብቻለሁ ጌታ በጣም ታግሶኝ ቅጣቱ ግን አሁን 14አመት ሙሉ ተወጥሬአለሁ ተርትሬ አላወጣው ወይም እንደ ልጅ አምጬ አላወጣው ነገር ቅጣቴ የእድሜ ልክ ፀፀትና ቁጭት ፈጥሮብኛል።
I agree with you blessed.
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
Tebarky ewntega sew nche
በጣም ግሩም ሴት ትክክለኛ አቋም ነው በርቺ የተመኘሽውን ነው የምታገኚው በርቺ
ተባረኩ ጥሩ ውይይት ነው።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Thanks for watching Our Tv please tall us your opinion
You're doing well. This days, you can teach your society and get payments. I believe, the society who needs most are those who live in the rural areas. I hope you find a way to reach out. Men and women relationships and marriage are key to the country. The institution of marriage must be strengthen wherever you can. I am glad that young individuals like yourself and others should pitch in anyway possible. Please continue your teaching. I also suggest to avoid radical thoughts. We have a long way to go. Be constructive and truthful. Some right and left wing radical ideas aren't good for people like ours. Becareful and be responsible. We have enough problems.
If I may, please get capable professional individuals to talk about choosing your partner in life; and how important it is to establish good family to society and the country as a whole. Strong family is the foundation of better society. Broken family will have multiple downwards to the community and the country. Please find individuals who can explain how married couples benefit of from good marriage and a country. Probably the effects of broken families to couples, societies and countries. In addition, the importance of marrying at the right ages.
ውይይታችሁ ጥሩ ነው በርቱ. ይህንና መሠል ውይይቶች በሕብረተሰቡ አስፈላጊ ነው. ጥያቂዮችን የምትመልሰው ራሷንና የምትፈልገውን የምታውቅ ትመስላለች. በርች, አስተምሪ, ተወያይ. ሕብረተሰባችን በዘፈቀደ መኖር የተለመደ ስለነበረ ችግሩ የአቃወሳቸው ብዙ ናቸው. አልተለመደም በሚል ችላ አትበሉ. ሆኖም መረን የለቀቀ እንዳይሆንም ጥንቃቄ አድርጉ. ንግግርሽ ይመቻል. ሐቁን መናገር ጥሩ ነው.
Thanks for watching our show
Wow ❤
Wawe gata yebarekishe efushe ,😍
Thanks 🙏 for watching
God is faithful
Thanks for watching
She is so funny...😂😂😂...be blessed seblye❤
በክብር ነው ምታገቢው ያንቺ እስኪመጣ ነው❤
አንበሳ❤❤ጌታን እንኔ ልክ እንደስዋ ቋርጥ ነኝ ባይገባ ይቅር
Thanks for watching
አረ እፉሽ እኔም ሁልጊዜ በሰላም መኖርነው ምለው አንቺግን አብሮአደግሽና ሚያውቅሽ ሰው ነው ማግባት ሚገባሽ አለዚያ የውጭ ሰው ምክንያቱም ሰውእናትእና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል ለውጭ ዜጋ ነው ያየሁት
sexual purity ላይ ያለሽን አቋም ሳላደንቅ አላልፍም ግን እንደክርስትያን ትዳር independent ሆነን የምንኖርበት ሳይሆን ለባላችን የምንገዛበት ነው ለባሌ ምግብ መስራት፤ቤቴን ማጽዳት፤በሱ መመራት ደስ ብሎኝ የማደርገው ነገር እንጂ ባርነት አይደለም ፌሚኒዝም እና ክርስትና አብሮ አይሄድም ቲቶ 2፡4እና5 ላይ ቆነጃጅትም የእግዚአብሄር ቃል እንዳይሰድብ ባሎቻቸውን የሚወዱ፤ልጆቻቸውን የሚወዱ፤ራሳቸውን የሚገዙ፤ንጹሆች፤በቤት የሚሰሩ፤በጎዎች፤ለባሎቻቸው የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሯቸው ይላል።
Overconfidence doesn't take you nowhere. Instade humble yourself. Cooking for your husband and submit yourself is not been old school. Don't practice feminism. If you are Christ follower do what the Bible told us.I'm happily married for 17 years. When you see the marriage please think christ & church. I agreed,befor you enter in to marriage take time pray about it ask the
will of God. But don't disgrace men. If you married you will experience the othersid of life which is God made. If you don't its upto you. Otherwise please don't spread negativity about marriage (wife).
Thanks for watching please subscribe and share our channel
wyne gen ye teteyakwan make up tinesh yasekal
እህቴ ሕይወት ዳርት አይደለም ወይም try and error የሚባል princple የለም ። ግን ትንሽ የሚዛናዊና ሕይወት ና በስለት ይጎላል በትሕትና ትንሽ አስቢበት😃😃
Ye Eyesus teketay kehonsh banchi mircha magbat atchiym . Egzbhiern yante hasab yalebet yihunlgn blesh tsely . rejim achir eyalsh metelalef endayhonbsh .
እህቴ ትዳር ውስጥ ፕሮፍክት ሰው አኖርም በትዳር መቻቻል መተማማን መናገጋር ነው እንጂ ሰውን አውቃን አንጨርስም
ባላገባ ኖሮ... ተቀደምሽ 😀
ደሰ የማይል ወሬ ነው። ሴት ልጅ ለማግባት መፀለየ አለባት፣ የፀሎቱ ዋና ረዕስ ግን የምገዛለት ባል ስጠኝ መሆን ሲገባው ወዱም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የሚያፈቅራትን ሴት እንዲሰጠው መፀለይ አለበት። ነገር ግን ወንድ ልጅ ሚስቱን ለመግዛት በጭራሽ ማሰብ ሆነ መሞከር የለበትም። ሴት ልጅም ለመፈቀር መፍጨርጨር የጋብቻውን ዓላማ ውሉን ያጠፋዋል። ሴት ልጅ በፈቃዷ ለመገዛት መወሰን አለባት። እግዚአብሔር ለጋብቻ ያስቀመጠውን ፎርሙላ ከኤፌሶን 5:22-31 ተመልከቱ።
Please watch at the end
ተጠያቂዋ ማናት? አይቻት አላቅም
በ45 አመቷ እንደ ቲኔጀር ትጠይቂያታለሽ😅😅 ባል እያፈላለክሽላት ነው??
አግድም አደግ ስድ
ባለጌ አድሜ ቁጥር ነው ትዳር አብሮ መኖር ነው
Geta yikir yibelh or yibelsh
@@selamsamuel1hl15hአንቺ ሰያፍ አደግ ክርስቶስን የምትሸውድ ይመስልሻል እቺ ሰነፍ ወንዳ ወንድ ናት የሚያገባት ላጣች ነው የምታወራው አንቺም አጥተሻል ስድነሽ
@@saronanayeአንቺን ይቅር ይበልሽ እቺ ፈጣጣ ወንድ የምትመስል። ማን ያገባታል ሌባ ለማያቅሽ!