Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ምርጫ ነው ቤቲ ጂ አቅም ያላት ዘፋኝ ናት ደስ ብሎናል ባቀረብሽው ነገር
Rita Rita ትክክል
ከዘፈኑ አይቀር እንዲ ነዉruclips.net/video/tPgC1hWzug0/видео.htmlፈታ ብሉበት ግን ሳብስክራይብ እንዳይረሳ subscribe pls!
የእውነት ነው እምላችሁ ተጠንቅቃ ተጨንቃ ተጠበ እንዳቀረበች በጣም ፌትዋ ላይ ሁሉ ያስታውቃል በጣም ጎበዝ ናት አድንቄሻለሁ።
ስታምር ዋው ቁመትሽ ቅጥነትሽ ቅልጥፊናሽ እውቀትሽ betyeee wuddddd
እናመሰግናለን፣ እናከብርሻለን፣ እንወድሻለን ቤቲ.ጂ ለቀጣዩ ብዙ ስራዎችሽን መጠበቃችን እንዳለ ሆኖ… አንቺ ታናሿ ብላቴና በዓዕምሮ ከፍ ያልሽ ንግስት… ኢትዮጵያን ከኃይለስላሴ በኋላ ስማን ለዓለም ካሳወቋት የጥበብ ሰዎች ጋር ታዋቂነትሽ ከፍ ብሎ የታየበት የማይረሳ ታሪካዊ ዕለት ነው። ከነ "ቴዮድሮስ ካሳሁን"፣ "እጅጋየሁ ሺባባው" ወዘተ ጋር አገርሺን በሚያስጠሩ አልባሳትና በቢሔራዊ መግባቢያ ቋንቋችን በአማማረኛ ማቅረብሽ የበለጠ ስላደመቅሺው በማይረሱ የብዕር ቀለማት ደምቀው የተፃፈበት ዕለት ነውና ከነ መላው ቤተሰብሽ ጋር እድሜና ጤናን እንመኝልሻለን።🙏
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አኩርተሽናል ተባረኪ ! 💚💛❤
አሁን ላይ ዘፈን አላደቅም ስደት ነዉ የምኖረዉ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ መፂናኛየ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይምራነ
She is So classy, and Well spoken!
ጎበዝ በርችልን እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነበር እናመሠግናለን
Very articulate and well spoken, She is from Dr. Abiy Ahmed's town.
I love the sparkle and innocence in her eyes. I love her very much
የአብይ የሥሙ ትርጉምአ አንድብ ብንሆንይ ይበጀናልድል ለኢትዮጲያዬ አብቹ አኩርተህናል የእኛ ጀግናቤቲ የኔ ውድ አድናቂሽ ነሽ በጣም አሪፍ ነበር
ሩሐማ ምህረት የሚገባት አ አብይ ብ ብትን ብሎ ይ ይጠፋል በቅርቡ
@@LeVunna ጠላቱ ብን ብሎ ይጥፋ ምቀኛዉ እርር ትክን ቅጥል ብንንንንን ይበል
@@LeVunna እኛ መች ክብር ይወድልናል ሚጎዳንን እንጂ ሚጠቅመንን አናውቅም ጠላቱ ብትን ይበል
የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ኑ ስለ ኦርቶዶክስ እምነታችን እንወቅ፡፡ like
የት ንገሩኝአልቀርምም
temechgn marr
Eshi ehetachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏
መጥቻለው እህቴ
እሽ የኔ እህት መጣሁልሽ 💛💚❤
I like her from day one. She is unique and talented. God bless you
thank you seyifu presenting of betty g and really i admire her , she was incredible 👍👍❤️❤️
What a fabulous performance you had in Oslo! Am proud of you as an Ethiopian who resides in Canada.
Betty Your BEAUTIFUL GOD bless you and your family and GOD bless Ethiopia & Ethiopian people Good job Betty.
ቤቲ ጂ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹እንኳን ደስ አለን
ቤቴየ በጣም ጎበዝ ነሺ 💔💔❤ የምር ትልቅ በታ እደምደርሺ ተስፋ ነበርን በርችልኝ 💞💞
ቤቲ ጂ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ከጎንሽ ብሆን በጣም ነው የምወድሽ
I like how she was focused on the stage
Bety I really like all the performances and Bale Masenkoe too, you guys are proud of us
Well done my sister. I watched the whole event on BBC in London and you should proud of yourself.Observer from London
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቀጢይበት💖💖💖💖💖💖
የኔ ቆጆ አኮራሽን ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ብዙ ለመስራት አቅም ያለሽ ልጅ ነሽ
ዋው ቤይ በጣም የምወድሽ ያቀረብሽው ነገር በጣም አስደሳች ነው
She did a great job I love it.
ዮሐንስ 10 (John)11፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።ዮሐንስ 14 (John)6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians)2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
Bethi, it's great. Go a head. We Ethiopians' let's do like this every where we are. God bless you.
Betiye chinkilat silalesh New yetemeretshw am proud of u andegna👌🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤
Bettye የኔ ሴት ድንቅ ስራ ነው የሠራሺው ትንሿን #ኢትዮጵያን መስለሽ ነው መድረኩን ያደመቅሽው!!!
Wow wow beautiful Ethiopian singer I love what u wear all beautiful Ethiopian cultures
ያቀረብሽያቸው ስራዎች ያምራሉ በዚ ቀጥይ በርቺ 💚💛❤
በጣም ደስ ብሎናል በአቀራረቧ
Betty konjo I love so much😙😘💜👌👏👏
Be Bahlachin Be ETHIOPIA Winetachin Enkoralen!!!! Thank u Bettye yene konjo
Music
Beautiful lady you did awesome job
ቤትዬ በጣም ድንቅ ስራ ነው የሠራችሁት ሁላችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራንባችሁ።
Wonderful! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!!
ቤትዬ እዴት እዳማረብሽ የኔ ቆጆ ሁሉ ነገር አሟልቶ ሰቶሻል በርቺ እህቴ ሰይፍሻ እናመሰግናለን
Tina Love የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
We Ethiopian proud of you god bless you 💋❤️❤️
Proud of bettisha one love 💚💛❤
Betty G In my opinion it was the best performance ever!!!
👍👍👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን ቤቲ ጂ ሀገራችን ክፍ ብላ እንድትታይ የበኩልሽን አስተዋጽኦ በማድረግሽ።
በጣም አኮራሽን የኔ ምርጥ 😍😘😘😘
እናመሠግናለን ቤቲጅ እኔ ደሞ ልብሱ በጣም ነው የወደድኩት 😘😘😘😘😘😘
ሴፍሻ ጨምረህ ምታወራው ነገር ያስቀኛል ቤቲ ኮርተንብሻል 👏
Bettyee you are good person, i proud of you, all Ethiopian proud of you, you are great
በጣም ነው የምትመችኝ የምር🙊🙊🙊❤
I LIKE YOU BETTI, YOU REPRESENT ETHIOPIA.
thank you bettiye, kelib ♡♡
ዛሬ ገና ዊግ ስትቀጥይ አየሁሽ በጣም አደንቅሻለው እወድሻለው የኔ ቤቲ😘😘😘
እና ይሄ ምንድን ነው
ስወዲሽ ቤቲ ጂ ምርጥ ነሽ
ቤቲጂ ውድ ነገር ቅመም ነሽ እኮ
ቤቲጂ በጣም ቆጆ ነሽ መጣም ደም የተኳልሽው አይኖችሺን ውብ አርጎሻል በርች
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ቤቲ ጂ😍😍😍
ቤቲዬ የእውነት ኮርተንብሻል
Tncs Seifu.alsoo Bety...
ሴፍሻ በናትክ ትግስት ፋንታሁን አቅርብልን
ትግስት ፍታውን እኮ አሜሪካን ነው ያለችው ከአበባ ደሣለኝ ጋር
ውይ በናትሽ እኔም በጣም ነው የምወዳት ቲጂዬ ።።ደግሞ ጠፋች
@@aselefechhabtamutube lmagne nshe leble
@@aselefechhabtamutube dse yebleshe subscribe adrgeshalw
ክድ ነዉ ያቅርብን
አቦ በርቱ I love this show
❤️❤️ Betty 👏🏾👏🏾👏🏾
Betty Sipley You Are The Best.
አሰገራሚ ብቃት ሀገሬን አመላክተሻል ተባረኪ
ቤትዬዬዬዬዬዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጥሩ ስራ ነው
She's more beautiful without makeup.
The industry requires you to put on makeup
Thank you Seifu Now you correctly pronounced Arsi!!!!!!!! Tell also those arrogant haters that call Arusi
በጣም ጥሩ ነበር ስራሽ በጣም ያምራል
Waw amsegenalew yena konjo
Betty G. We are proud of you👍Sefu pls don't sit too close to your gustes. its uncomfortable to action
በዘፈን የበላ አንችን አየው😂 እንዲሁም ሀገራችን ስላስጠራሽልን እናመሰግናለን👍👍
Kkkkkk
Ewodishalehu betam yne konjo
የትግራይ ጥርጥር ቀሚስ ሳይሆን ዕጥርጥር ቀሚስ ነው እሚባለው ቤቲየ ጎበዝ ሁሉም ነገርሽ ውበት ነበረሽ ጎበዝ ስለ ተሸላሚው የለሁበትም
Good job Betty G
ትክክል ደስ ብሎናል
Gobezi barchi
ቤቲጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሺ
ቤቲ ውብ ስራ ነው የሰራሽው ዋው ዋው ዋው ዋው ብለናል
ኖቤል ሽልማቱላይ ደግ ቦረናን አነሳሽልን እናመስግናለን
ቤቲ G አድናቂሽ ነኝ ካንች ብዙ እንጠብቃለን
Good Job ,,,,Beti
See you on Grammy Betty!
Hair style and Etirtir from Tigray 🤩🤩
ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ትኑር 💚💛💓💓👌👌👌👍👍👍
ጎበዝ ነሽ
ቤቲ ጂ እና ራሄል ጥሎብኝ ሲያወሩ ድምፃቸው ተመሳሳይ ነው 💯
የኢሳም ሀበሻ ቀጠሮ ናፍቆኛል ዩቱብ በር ላይ ነኝ ላይክ እና ኮሜንቴን አዘጋጂቼ እየጠበኩ ነው 👍📳
የአንገቱ ውዝዋዜ ቢቀርብሽ። ነበር ምክንያቱ ከዛ በፊትየነበረ ፈገግታሽና ደስታሽ ውበትሽም ጭምር አጥፍቶታል ለተወሰነ ግዜ። በተረፈ ልዩ ነበርሽ ለኔ። የአካላትሽ ወዝዋዜ ይመስጣል። ድምጽሽም ዘፈንሽም ምርጥ ነው በርቺ
ቤቲዬ ውደድኩሽ😘😘 አይ ሴፉ የኑጉሶቹ ምግብ ውይ ሴፉ ውደቀብህ😁😁
Yene Konjo Akorashin Betamm 💚💛
ጎበዝ በርቺ
ስወዳት ቤትዬ
U glowing
ቤቲዬ ጎበዝ ነሽ በርችማነው ኢሳም ሀበሻን በጉጉት የሚጠብቅየኢሳም አድናቂዎች የኔን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ………… ያው አድርጉኝ ለማለት ፈልጌ ነው
እንኳን ደህና መጣክ መላጣው
@Sle hulum እሺ እማ አርጊያለው በርቺ
@Sle hulum አሜን የኔ ቆንጆ
@Mulualem Tube እሺ እማ አርጊያለው በርቺ
ታው ሰይፍሽ ይሄን ዕድል ለኛም ለሼቃላወች እድሉን ስጠን ምነው ሸዋ 😂😂
min litaworu new koy hula edil seten yemitelut ?
@@zolaman7074 ስንት የሚወራ ነገር አለ ያው ስለ መዳም ነዋ ሞዛዛ ናት ነገረኛ ናት እያልን
@@zolaman7074 betam ena irasa selechgn ende aynet comment mayet
ብንጋበዝም ማፊ ሙሽኪላ የምትለው ቃል አጠፋም ስለዚህ እናስነቃለን
Kkkkkkkkkkkk
ስይፍሻ ትኩስ ወሬ ስትወድ
😂😂😂😂
እንደውም ዘገየ ከአይር መንገድ ነበር ጎትቶ ነው ሚይመጣው እንዴት እንደምወደው ልክ እንደኔ ወሬ ውሰጡ ነወ😂😂😂😂
😃😃😂😯😄
😂😂😂😂😂😂😂😂 Betam werena hula gin betam ewedow alehun sew sisik aisikkk
ኬክክክክክክክ
ሰይፉ ከአርቲስቶች ውጪ አታቀርብም እንዴ ሁሌም ታዋቂሰዎችነው ምታቀርበው በበጎ አድራጎት ብትሰራ አሪፍነው
Wawo bette y yen konj hullume neshi yebeleti Ethiopiayiwnet shi alebabesishe 💯mekp amerobeshil ❤️🇪🇹💚💛❤️💯korebechibeshilhu 💯😍💖
Betty G's voice is so seductive.
ቤትየ በጣም ያምራል ጎበዝ
አቀባበልህ ግሩም ነው፥ ሰይፏችን፤ እንዲህ ነው የራስን ዜጋ ማክበር። ይመችህ!
ጥሩ ምርጫ ነው ቤቲ ጂ አቅም ያላት ዘፋኝ ናት ደስ ብሎናል ባቀረብሽው ነገር
Rita Rita ትክክል
ከዘፈኑ አይቀር እንዲ ነዉ
ruclips.net/video/tPgC1hWzug0/видео.html
ፈታ ብሉበት ግን
ሳብስክራይብ እንዳይረሳ subscribe pls!
የእውነት ነው እምላችሁ ተጠንቅቃ ተጨንቃ ተጠበ እንዳቀረበች በጣም ፌትዋ ላይ ሁሉ ያስታውቃል በጣም ጎበዝ ናት አድንቄሻለሁ።
ስታምር ዋው ቁመትሽ ቅጥነትሽ ቅልጥፊናሽ እውቀትሽ betyeee wuddddd
እናመሰግናለን፣ እናከብርሻለን፣ እንወድሻለን ቤቲ.ጂ ለቀጣዩ ብዙ ስራዎችሽን መጠበቃችን እንዳለ ሆኖ…
አንቺ ታናሿ ብላቴና በዓዕምሮ ከፍ ያልሽ ንግስት…
ኢትዮጵያን ከኃይለስላሴ በኋላ ስማን ለዓለም ካሳወቋት የጥበብ ሰዎች ጋር ታዋቂነትሽ ከፍ ብሎ የታየበት የማይረሳ ታሪካዊ ዕለት ነው። ከነ "ቴዮድሮስ ካሳሁን"፣ "እጅጋየሁ ሺባባው" ወዘተ ጋር አገርሺን በሚያስጠሩ አልባሳትና በቢሔራዊ መግባቢያ ቋንቋችን በአማማረኛ ማቅረብሽ የበለጠ ስላደመቅሺው በማይረሱ የብዕር ቀለማት ደምቀው የተፃፈበት ዕለት ነውና ከነ መላው ቤተሰብሽ ጋር እድሜና ጤናን እንመኝልሻለን።🙏
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አኩርተሽናል ተባረኪ ! 💚💛❤
አሁን ላይ ዘፈን አላደቅም ስደት ነዉ የምኖረዉ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ መፂናኛየ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይምራነ
She is So classy, and Well spoken!
ከዘፈኑ አይቀር እንዲ ነዉ
ruclips.net/video/tPgC1hWzug0/видео.html
ፈታ ብሉበት ግን
ሳብስክራይብ እንዳይረሳ subscribe pls!
ጎበዝ በርችልን እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነበር እናመሠግናለን
Very articulate and well spoken, She is from Dr. Abiy Ahmed's town.
I love the sparkle and innocence in her eyes. I love her very much
የአብይ የሥሙ ትርጉም
አ አንድ
ብ ብንሆን
ይ ይበጀናል
ድል ለኢትዮጲያዬ አብቹ አኩርተህናል የእኛ ጀግና
ቤቲ የኔ ውድ አድናቂሽ ነሽ በጣም አሪፍ ነበር
ሩሐማ ምህረት የሚገባት
አ አብይ
ብ ብትን ብሎ
ይ ይጠፋል በቅርቡ
@@LeVunna ጠላቱ ብን ብሎ ይጥፋ ምቀኛዉ እርር ትክን ቅጥል ብንንንንን ይበል
@@LeVunna እኛ መች ክብር ይወድልናል ሚጎዳንን እንጂ ሚጠቅመንን አናውቅም ጠላቱ ብትን ይበል
የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ኑ ስለ ኦርቶዶክስ እምነታችን እንወቅ፡፡ like
የት ንገሩኝአልቀርምም
temechgn marr
Eshi ehetachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏
መጥቻለው እህቴ
እሽ የኔ እህት መጣሁልሽ 💛💚❤
I like her from day one. She is unique and talented. God bless you
thank you seyifu presenting of betty g and really i admire her , she was incredible 👍👍❤️❤️
What a fabulous performance you had in Oslo! Am proud of you as an Ethiopian who resides in Canada.
Betty Your BEAUTIFUL GOD bless you and your family and GOD bless Ethiopia & Ethiopian people Good job Betty.
ቤቲ ጂ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹እንኳን ደስ አለን
ቤቴየ በጣም ጎበዝ ነሺ 💔💔❤ የምር ትልቅ በታ እደምደርሺ ተስፋ ነበርን በርችልኝ 💞💞
ቤቲ ጂ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ከጎንሽ ብሆን በጣም ነው የምወድሽ
I like how she was focused on the stage
Bety I really like all the performances and Bale Masenkoe too, you guys are proud of us
Well done my sister. I watched the whole event on BBC in London and you should proud of yourself.
Observer from London
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቀጢይበት💖💖💖💖💖💖
የኔ ቆጆ አኮራሽን ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ብዙ ለመስራት አቅም ያለሽ ልጅ ነሽ
ዋው ቤይ በጣም የምወድሽ ያቀረብሽው ነገር በጣም አስደሳች ነው
She did a great job I love it.
ዮሐንስ 10 (John)
11፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians)
2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
Bethi, it's great. Go a head. We Ethiopians' let's do like this every where we are. God bless you.
Betiye chinkilat silalesh New yetemeretshw am proud of u andegna👌🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤
Bettye የኔ ሴት ድንቅ ስራ ነው የሠራሺው ትንሿን #ኢትዮጵያን መስለሽ ነው መድረኩን ያደመቅሽው!!!
Wow wow beautiful Ethiopian singer I love what u wear all beautiful Ethiopian cultures
ያቀረብሽያቸው ስራዎች ያምራሉ በዚ ቀጥይ በርቺ 💚💛❤
በጣም ደስ ብሎናል በአቀራረቧ
Betty konjo I love so much😙😘💜👌👏👏
Be Bahlachin Be ETHIOPIA Winetachin Enkoralen!!!! Thank u Bettye yene konjo
Music
Beautiful lady you did awesome job
ቤትዬ በጣም ድንቅ ስራ ነው የሠራችሁት ሁላችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራንባችሁ።
Wonderful! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!!
ቤትዬ እዴት እዳማረብሽ የኔ ቆጆ ሁሉ ነገር አሟልቶ ሰቶሻል በርቺ እህቴ ሰይፍሻ እናመሰግናለን
Tina Love የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
We Ethiopian proud of you god bless you 💋❤️❤️
Proud of bettisha one love 💚💛❤
Betty G In my opinion it was the best performance ever!!!
👍👍👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን ቤቲ ጂ ሀገራችን ክፍ ብላ እንድትታይ የበኩልሽን አስተዋጽኦ በማድረግሽ።
በጣም አኮራሽን የኔ ምርጥ 😍😘😘😘
እናመሠግናለን ቤቲጅ እኔ ደሞ ልብሱ በጣም ነው የወደድኩት 😘😘😘😘😘😘
ሴፍሻ ጨምረህ ምታወራው ነገር ያስቀኛል ቤቲ ኮርተንብሻል 👏
Bettyee you are good person, i proud of you, all Ethiopian proud of you, you are great
በጣም ነው የምትመችኝ የምር🙊🙊🙊❤
I LIKE YOU BETTI, YOU REPRESENT ETHIOPIA.
thank you bettiye, kelib ♡♡
ዛሬ ገና ዊግ ስትቀጥይ አየሁሽ በጣም አደንቅሻለው እወድሻለው የኔ ቤቲ😘😘😘
እና ይሄ ምንድን ነው
ስወዲሽ ቤቲ ጂ ምርጥ ነሽ
ቤቲጂ ውድ ነገር ቅመም ነሽ እኮ
ቤቲጂ በጣም ቆጆ ነሽ መጣም ደም የተኳልሽው አይኖችሺን ውብ አርጎሻል በርች
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ቤቲ ጂ😍😍😍
ቤቲዬ የእውነት ኮርተንብሻል
Tncs Seifu.alsoo Bety...
ሴፍሻ በናትክ ትግስት ፋንታሁን አቅርብልን
ትግስት ፍታውን እኮ አሜሪካን ነው ያለችው ከአበባ ደሣለኝ ጋር
ውይ በናትሽ እኔም በጣም ነው የምወዳት ቲጂዬ ።።ደግሞ ጠፋች
@@aselefechhabtamutube lmagne nshe leble
@@aselefechhabtamutube dse yebleshe subscribe adrgeshalw
ክድ ነዉ ያቅርብን
አቦ በርቱ I love this show
❤️❤️ Betty 👏🏾👏🏾👏🏾
Betty Sipley You Are The Best.
አሰገራሚ ብቃት ሀገሬን አመላክተሻል ተባረኪ
ቤትዬዬዬዬዬዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጥሩ ስራ ነው
She's more beautiful without makeup.
The industry requires you to put on makeup
Thank you Seifu Now you correctly pronounced Arsi!!!!!!!! Tell also those arrogant haters that call Arusi
በጣም ጥሩ ነበር ስራሽ በጣም ያምራል
Waw amsegenalew yena konjo
Betty G. We are proud of you👍
Sefu pls don't sit too close to your gustes. its uncomfortable to action
በዘፈን የበላ አንችን አየው😂 እንዲሁም ሀገራችን ስላስጠራሽልን እናመሰግናለን👍👍
Kkkkkk
Ewodishalehu betam yne konjo
የትግራይ ጥርጥር ቀሚስ ሳይሆን ዕጥርጥር ቀሚስ ነው እሚባለው ቤቲየ ጎበዝ ሁሉም ነገርሽ ውበት ነበረሽ ጎበዝ ስለ ተሸላሚው የለሁበትም
Good job Betty G
ትክክል ደስ ብሎናል
Gobezi barchi
ቤቲጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሺ
ቤቲ ውብ ስራ ነው የሰራሽው ዋው ዋው ዋው ዋው ብለናል
ኖቤል ሽልማቱላይ ደግ ቦረናን አነሳሽልን እናመስግናለን
ቤቲ G አድናቂሽ ነኝ ካንች ብዙ እንጠብቃለን
Good Job ,,,,Beti
See you on Grammy Betty!
Hair style and Etirtir from Tigray 🤩🤩
ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ትኑር 💚💛💓💓👌👌👌👍👍👍
ጎበዝ ነሽ
ቤቲ ጂ እና ራሄል ጥሎብኝ ሲያወሩ ድምፃቸው ተመሳሳይ ነው 💯
የኢሳም ሀበሻ ቀጠሮ ናፍቆኛል ዩቱብ በር ላይ ነኝ ላይክ እና ኮሜንቴን አዘጋጂቼ እየጠበኩ ነው 👍📳
የአንገቱ ውዝዋዜ ቢቀርብሽ። ነበር ምክንያቱ ከዛ በፊትየነበረ ፈገግታሽና ደስታሽ ውበትሽም ጭምር አጥፍቶታል ለተወሰነ ግዜ። በተረፈ ልዩ ነበርሽ ለኔ። የአካላትሽ ወዝዋዜ ይመስጣል። ድምጽሽም ዘፈንሽም ምርጥ ነው በርቺ
ቤቲዬ ውደድኩሽ😘😘 አይ ሴፉ የኑጉሶቹ ምግብ ውይ ሴፉ ውደቀብህ😁😁
Yene Konjo Akorashin Betamm 💚💛
ጎበዝ በርቺ
ስወዳት ቤትዬ
U glowing
ቤቲዬ ጎበዝ ነሽ በርች
ማነው ኢሳም ሀበሻን በጉጉት የሚጠብቅ
የኢሳም አድናቂዎች የኔን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ………… ያው አድርጉኝ ለማለት ፈልጌ ነው
እንኳን ደህና መጣክ መላጣው
@Sle hulum እሺ እማ አርጊያለው በርቺ
@Sle hulum አሜን የኔ ቆንጆ
@Mulualem Tube እሺ እማ አርጊያለው በርቺ
ታው ሰይፍሽ ይሄን ዕድል ለኛም ለሼቃላወች እድሉን ስጠን ምነው ሸዋ 😂😂
min litaworu new koy hula edil seten yemitelut ?
@@zolaman7074 ስንት የሚወራ ነገር አለ ያው ስለ መዳም ነዋ ሞዛዛ ናት ነገረኛ ናት እያልን
@@zolaman7074 betam ena irasa selechgn ende aynet comment mayet
ብንጋበዝም ማፊ ሙሽኪላ የምትለው ቃል አጠፋም ስለዚህ እናስነቃለን
Kkkkkkkkkkkk
ስይፍሻ ትኩስ ወሬ ስትወድ
😂😂😂😂
እንደውም ዘገየ ከአይር መንገድ ነበር ጎትቶ ነው ሚይመጣው እንዴት እንደምወደው ልክ እንደኔ ወሬ ውሰጡ ነወ😂😂😂😂
😃😃😂😯😄
😂😂😂😂😂😂😂😂 Betam werena hula gin betam ewedow alehun sew sisik aisikkk
ኬክክክክክክክ
ሰይፉ ከአርቲስቶች ውጪ አታቀርብም እንዴ ሁሌም ታዋቂሰዎችነው ምታቀርበው በበጎ አድራጎት ብትሰራ አሪፍነው
Wawo bette y yen konj hullume neshi yebeleti Ethiopiayiwnet shi alebabesishe 💯mekp amerobeshil ❤️🇪🇹💚💛❤️💯korebechibeshilhu 💯😍💖
Betty G's voice is so seductive.
ቤትየ በጣም ያምራል ጎበዝ
አቀባበልህ ግሩም ነው፥ ሰይፏችን፤
እንዲህ ነው የራስን ዜጋ ማክበር። ይመችህ!