Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከባድ ጥያቄ ተመልሶልኛል:: ጌታ የተመሰገነ ነው::
መምህር ኢዬብ አንድ ቀን በሰንበት ት/ቤት (ሰዋስወ ብርሃን)አስተምረውኛል ምናልባት ከ10 ዓመት ያልፋል ግን ድንቅ ትምህርት ነበር አልረሳውም እናም አንረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን የተወደዱ መምህራችን ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበትን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ 🙏🙏🙏🙏
መምህር የቃሉ ባለቤት ቸሩ እግዚሐብኼር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የመናፍቃንም ትምህርት ነው ልብ ብለው ካዳመጡ መልስም ነው አዳምጡ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!
የምጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችንና ንባቡን ስክሪን ላይ ብታስቀምጡል በጣም ጥሩ ይሆን ነበር። በተረፈ ብዙ ነገር የተማርንበት ትምህረት ነው። መምህራችንን ቃለሂዎት ያሰማልን።
ለወንድማችን ቃለሄወትያሰማልንፀጋወንያብዛላችሁ
ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯''²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።''ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘለአለም አማላጅ ነው እውነት በሚመስል ማጣመም እንዳትሸወዱ አንብቡት።“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
ወንድማችን ቃለሒወት ያሰማልን. በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛም የሰማነውን የሒወት ቃል በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
እድሜ ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
የተባረከ ሰንበት የሁንልን! አሜን!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እኛንም በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እስከ መጨረሻው አፅንቶና ጠብቆ ያቆየን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንአምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን❤😊
Bertu,enbereta abatoche,kalehiwot yasemelin!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Kale Hiwoten Yasemalen Memehrachin Bedme Bethna Yetbkilen
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን ሙሉዪ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን!!
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በእውነት መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
Qalii hiyotii yasemalin memirachi .yaa agalgalotin yazirimo ameen
ቃለህይወት ያሠማልን!!
ለመምህራቸን ቃለህወት ያሰማልን
amen kale hiwot yasemaln
እንኳን ደህና መጣችሁልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ግሩም ት/ት ነው
እንደምን ዋላችሁ ወገኖቻችን
ጥያቄዎቹ ቢደጋገሙ አይከፋም ጊዜው የከፋ ስለሆነ ይደጋገም መናፍቃኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማንቀላፋታችንን አይተው እያጠቁን ይገኛሉ በተለይ በቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ላይ አሻሚ አጠራጣሪ በሆኑት ላይ ማኅበረቅዱሳን ሳትጠየቁ እየነቀሳችሁ እያወጣችሁ በቲቪ መምህራንን አየጋበዛችሁ ሕዝቡን ታደጉ መናፍቃን እንደሆኑ ዕፍረት የሚባል ነገር የላቸውም።
ይህ ትምህርት አያምልጣችሁ መልስ ይሁናችኃል ለጥያቄያችሁ።
25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል::ይሄንስ በምን ታዩት ይሆናል, ወደ ኣብ መቅረቢያ ከኢየሱስ በቀር አለ ብላችሁ ለማስተማር ነው ይሄ ሁሉ ሽፍንፍን: በእውነት ጌታ ይፈርድላችዋል
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ብላ ተዋህዶ ታስተምራለች አረዳድህ ነው
@@yakobgebremichael5688ወንድሜ ተዋህዶ ውስጥ, የማያድን ነገር የለም . ይሄ ሁሉ በስምህ/በስምሽ እንደዚ ያደረገ እምርልሕአለሁ ተብሎ ሚነገረው መሰረት የሌለው የቃል ኪዳን ትምህርትስ የተዋሕዶ አይደለም እንዴ:: ወይስ ስለ ሌላ ተዋህዶ ነህ ምታወራው? አንድ ነገር እንወቅ, ኢየሱስ ካዳነን ሌላ አዳኝ ኣያስፈልገንም: ኢየሱስ ማያድነን ከሆነ ግን ማንም ሊያድነን አይችልም. ጌታ ፀጋው ያብዛልሕ.
@@መዳንበኢየሱስብቻ ruclips.net/video/45B_wnfWJsU/видео.html
@@መዳንበኢየሱስብቻ አይ ካመንክ የረገጥከውን አፈር እንኳ በእምነት ብትቀባው ትድናለህ።ግን ያለምግባር ባዶ ነው። ለዚህም ብዙ ሰው በምግባሩ ወደ ሠይጣን ምርኮ እየሄደ ስለሆነና ሲኦል እንዳንገባ ይፈልጋል።
@@yakobgebremichael5688እምነትህ በእውነት ካልተመሰረተ የትም ኣይኣደርስህም ወንድም. እንደ ቃሉ እመን እንደ ነገሩህ ኣትሂድ. መጽሀፉ መዳን በሌላ በማንም የለም ካለ የለም ነው, ክርስቶስ ያነሰው ትውልድ በጣም ያስፈራል. ጌታ ይባርክህ
እልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከባድ ጥያቄ ተመልሶልኛል:: ጌታ የተመሰገነ ነው::
መምህር ኢዬብ አንድ ቀን በሰንበት ት/ቤት (ሰዋስወ ብርሃን)አስተምረውኛል ምናልባት ከ10 ዓመት ያልፋል ግን ድንቅ ትምህርት ነበር አልረሳውም እናም አንረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን የተወደዱ መምህራችን ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበትን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ 🙏🙏🙏🙏
መምህር የቃሉ ባለቤት ቸሩ እግዚሐብኼር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የመናፍቃንም ትምህርት ነው ልብ ብለው ካዳመጡ መልስም ነው አዳምጡ
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!
የምጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችንና ንባቡን ስክሪን ላይ ብታስቀምጡል በጣም ጥሩ ይሆን ነበር። በተረፈ ብዙ ነገር የተማርንበት ትምህረት ነው። መምህራችንን ቃለሂዎት ያሰማልን።
ለወንድማችን ቃለሄወትያሰማልንፀጋወንያብዛላችሁ
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።''
ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘለአለም አማላጅ ነው እውነት በሚመስል ማጣመም እንዳትሸወዱ አንብቡት።
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
ወንድማችን ቃለሒወት ያሰማልን. በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛም የሰማነውን የሒወት ቃል በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
እድሜ ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
የተባረከ ሰንበት የሁንልን! አሜን!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እኛንም በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እስከ መጨረሻው አፅንቶና ጠብቆ ያቆየን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን❤😊
Bertu,enbereta abatoche,kalehiwot yasemelin!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Kale Hiwoten Yasemalen Memehrachin Bedme Bethna Yetbkilen
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን ሙሉዪ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን!!
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በእውነት መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
Qalii hiyotii yasemalin memirachi .yaa agalgalotin yazirimo ameen
ቃለህይወት ያሠማልን!!
ለመምህራቸን ቃለህወት ያሰማልን
amen kale hiwot yasemaln
እንኳን ደህና መጣችሁልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ግሩም ት/ት ነው
እንደምን ዋላችሁ ወገኖቻችን
ጥያቄዎቹ ቢደጋገሙ አይከፋም ጊዜው የከፋ ስለሆነ ይደጋገም መናፍቃኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማንቀላፋታችንን አይተው እያጠቁን ይገኛሉ በተለይ በቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ላይ አሻሚ አጠራጣሪ በሆኑት ላይ ማኅበረቅዱሳን ሳትጠየቁ እየነቀሳችሁ እያወጣችሁ በቲቪ መምህራንን አየጋበዛችሁ ሕዝቡን ታደጉ መናፍቃን እንደሆኑ ዕፍረት የሚባል ነገር የላቸውም።
ይህ ትምህርት አያምልጣችሁ መልስ ይሁናችኃል ለጥያቄያችሁ።
25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል::
ይሄንስ በምን ታዩት ይሆናል, ወደ ኣብ መቅረቢያ ከኢየሱስ በቀር አለ ብላችሁ ለማስተማር ነው ይሄ ሁሉ ሽፍንፍን: በእውነት ጌታ ይፈርድላችዋል
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ብላ ተዋህዶ ታስተምራለች አረዳድህ ነው
@@yakobgebremichael5688
ወንድሜ ተዋህዶ ውስጥ, የማያድን ነገር የለም . ይሄ ሁሉ በስምህ/በስምሽ እንደዚ ያደረገ እምርልሕአለሁ ተብሎ ሚነገረው መሰረት የሌለው የቃል ኪዳን ትምህርትስ የተዋሕዶ አይደለም እንዴ:: ወይስ ስለ ሌላ ተዋህዶ ነህ ምታወራው? አንድ ነገር እንወቅ, ኢየሱስ ካዳነን ሌላ አዳኝ ኣያስፈልገንም: ኢየሱስ ማያድነን ከሆነ ግን ማንም ሊያድነን አይችልም. ጌታ ፀጋው ያብዛልሕ.
@@መዳንበኢየሱስብቻ
ruclips.net/video/45B_wnfWJsU/видео.html
@@መዳንበኢየሱስብቻ አይ ካመንክ የረገጥከውን አፈር እንኳ በእምነት ብትቀባው ትድናለህ።ግን ያለምግባር ባዶ ነው። ለዚህም ብዙ ሰው በምግባሩ ወደ ሠይጣን ምርኮ እየሄደ ስለሆነና ሲኦል እንዳንገባ ይፈልጋል።
@@yakobgebremichael5688
እምነትህ በእውነት ካልተመሰረተ የትም ኣይኣደርስህም ወንድም. እንደ ቃሉ እመን እንደ ነገሩህ ኣትሂድ. መጽሀፉ መዳን በሌላ በማንም የለም ካለ የለም ነው, ክርስቶስ ያነሰው ትውልድ በጣም ያስፈራል. ጌታ ይባርክህ