"ይህ የኔ ባላገር የሰዉ የማይነካ፤ ፆሙን እንዳይፈርስ ሲል ነው የሞተው ለካ: ጥማድ ባሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ፤ እምነቱን ጠብቆ ነዉ የሞተዉ ለካ፡፡ እርም ነዉ ያለዉን ምን ብርበዉ አንኳ፤ የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ፤ ከእንስሶቹ በፊት ነዉ የሞተዉ ለካ::"' This always touches me to the bone. when I see extreme poverty and drought in many parts of the country, especially in Borena, Guji and Arsi...I just listen to this music again and again.
Beautiful Video...we need to learn from this artist and see that fighting amongst one another is STUPIDITY! Africa has so many struggles we just need to love our differences and keep pushing because one day the future of Ethiopians and ultimately all Africans will be Brighter.
Who is listening to this powerful song in 2021? I found this video after a long search. Thank God. I felt in love with it the moment I heard it for the first time 14 years ago.
twenty years ago, we used to love each other and respect each other. Now everything is broken and we are killing each other. It is very sad. May God return our old love to our country. Let us united and pray for us 🙏 🙏 😔 😢
ጥማድ በሬዎቹን ጥጆቹን ሳይነካ እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ whaaaat what a faith what strength civilization what deep love oh God! In three sentence a chapter of powerful meangs! Thank you
ሆድ ሲብሰኝ ይሄንን ዘፈን መስማት ያጽናናኛል :: እናቴም አባቴም ሞተውብኛል እከሌ የምለው ዘመድ አገሬ ውስጥ የለኝምና ዘመዴ የምላት ሀገሬን ነው::
Habibti ayzoshi ehtochishi nen egna Ethiopianochi hagerschiinen selam yarglen
Kar Ma ayzoshe kurtrshe lakilg eni set neg endach gen ynim abati ykegm endach
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
አይዞሽ
አይዞን...ሁሉም ለበጎ ነው...
Who is watching this in 2024?, thumbs up😁
ende keld nafken eko
I'am from Eritrea feeling the same my bro. we all are in the image of God.
Degu gize😢😢
አሁን ነው ይሄ ዘፈን የናፈቀኝ😢
This right here one of the one. Legendary
ይሄን ፅሁፍ ስፅፍ በሁለቱም ጉንጮቼ እምባ እንደጎርፍ እየወረደ ነው ለሶማሌ ለቦረና ለአማራ ብሎም ለመላው ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው እባክህ አምላኬ እባክህ እግዚአብሔር የአዛኝቷ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገሬ ኢትዮጵያን ለእናትህ አስራት በኩራት ሠተሀታል እና ከክፉ ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ አንተ ሠውረህ ጠብቅልን ስልህ እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህ እማፀንሀለሁ አምላኬ ሆይ የደካሞቹ የህፃናት አምላክ በቃ በለን እባክህ አሜን አሜን አሜን
Many years passed since this marvelous work was released, and yes, I still search and listen to it. ❤😢
ወይኔ ጊዜ!...የልጅነቴ ዘመኔ😢😢😢😢😢😢 የዋሁ ጊዜ 2016 መጋቢት 22 ላይ ሆኜ እየሰማሁት ነው
እኔም😢😢😢😢😢
ጥቅምት 15 2017
Betam😭😭😭😭
"ይህ የኔ ባላገር የሰዉ የማይነካ፤
ፆሙን እንዳይፈርስ ሲል ነው የሞተው ለካ:
ጥማድ ባሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ፤
እምነቱን ጠብቆ ነዉ የሞተዉ ለካ፡፡
እርም ነዉ ያለዉን ምን ብርበዉ አንኳ፤
የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ፤
ከእንስሶቹ በፊት ነዉ የሞተዉ ለካ::"' This always touches me to the bone. when I see extreme poverty and drought in many parts of the country, especially in Borena, Guji and Arsi...I just listen to this music again and again.
''ፆሙን እንዳየፈርስ'' new
those are very touching lines
እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ 😢
👉የልጆቹን ወዳጂ ከብቶቹን ሳይነካ😢😢
የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ 🙏🥹
ባላገሩ😢😭😭😭
ይገርማል ሁሉም ነገር ነበር ሆነብን እኮ እረ ምን ይሻላል ገበሬ ጠል ትውልድ ትፈጥሮ እዳ ገባን
The most underrated song of all time
Big respect for both the Writer and the Singer
"መቼም አፍሮ አይቀርም አንተን የተመካ"
ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ሕዝቧን ይባርክ
Totally agree. This is one of the all time best and it gives meaning to the life of millions in Ethiopia.
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች።
ይሄንን ዘፈን ስሰማ እንባየ ይተናነቀኛል።
ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል
me too my dear!!!
Me too
እኔ አልቻልኩም ከሌሊቱ ስድት ሰዓት ላይ ነው ተነስቼ የማለቅሠው ይሄን ዘፈን እያየሁ አልቻልኩም
የዚህ ዘፈን ትርጉም ስደት ከመጣሁ በሁአላ ነው የገባኝ ኡፍፍፍፍፍ
Hulechenem new😐😐
ከ 1000 የርዳታ ጥሪ እና የማህበረሰብን ቀውስ ለማሳየት ከሚደረ ልብ ከሚያወርድ ስብሰባ ይህንን ሙዚቃ መስማት ከበቂ በላይ ነው ። ዘመን ተሻጋሪ ስራ ይልሀል ይሄ ነው ። እናመሰግናለን አብርሀም።
I am watching it in January 2020. This song is so beautiful 😭😍
I am 20 now, I was so young when this came out omg, brings back hella memories
Same here😍😍
@@aj_habesha2033 also here
And am watching it on Jan 2021🥰
I dont think you are even born when this music came out because I am 26 now and I was very young when it came out
May 2021
ግዜ የማይሽረው ዘፈን በዚህ ዘፈን ሙሉ ገበሬዎች ይታየኛል ደጉ ያገሬ ሰው አብርሽ&ደሱ እ/ር ረዝም እድሜ ይስጣችሁ።
ዘመን ማይሽረው የልጅነት ትዝታችን እስኪ ማነው በ 2021 እያየው ያለ
be 2023 eyayehutt new mechiem yemyaselech dabosh tesegursh kemilu koshasha yesefer engurgurowoch yetseda
"የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ፤ ጶሙን እንዳያፈርስ ነው የምተው ለካ"።
ይህን ስሰማ እንደኔ ማነው ሆዱ የሚረብሽ 😭😭😭😭😭
እኔ😭💔
እኔ አይ እናቴ ስትወድው ነብሶን ይማርው😢😢😢😢
Words don’t have power to express the beauty of this marvelous Music
You said it
lejente
@@bereketlistiro5258 I’m up,😊
Lejenete
ይህን ሠምቶ የዛሪይቱን ኢትዮጵያ ላስተዋለ የአዝማሪዉ ሡባኬ እንዳልያዘለት ይረዳል።የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ፍራሽ ብቻ ነች።
Hope he see his vision before he dies
2016 ayehu 😭😭90ts zetenawochu yetnachu .mech yihon Selam mimetaw 🇪🇹ETHIOPIA😭😭😭😭😭😭
1999 ዓ.ም ህብረት ትርዒት ላይ አሁን ደግሞ ከ 15 ዓመት በኋላ ይህን ዘመን አይሽሬ Masterpiece የምታዳምጡ 👋👋👋
አደራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ! I am watching on JUlY 14/2020 our dam started filling what a day! Thanks, God!
የልጆቹን ወዳጆች ጥጮቹን ሳይነካ
ከ እንስሶች በፊት ነው የሞተው ለካ......
Abrham welde, dessalegn melku
Best👍👍👍👍
በልጅነቴ ነበር የሰማሁት ከአስራ አምስት አመት በዋላ ህየዉ ዛሬ ሰማሁት
Enam
I am just 18 and i don't know the local life of Ethiopia but when i am listening this music i wished to live in it..Ethiopia forever ..🥰🥰🥰
እኔ ራሱ ወሰድኝ ወደ ልጅነቴ የአጎቴ ልጅ ይህ ሙዙቃ ካልተከፈተ አይበላልንም ነበር አይ ጊዜ ይገርማል አሁን ልጁ 18 አመት ሆኖታል ይገርማል
@@Mercy1916 ye gize neger yigermal
ከልጂነት እሰከ ወጣትነት ዘመኔ የማዳምጠው ምርጥ ሙዚቃ ሁሉንም ገልፀህዋል ችግር ገለል በል ሀገሬን አትካ❤️😢😢😢
ደጉ ውቡ ባለሀገሩ😍😍😍
"ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
እርምነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለኮ"😭😭😭😭....... እንዲ ነው የሀገሬ ሰው አይደለም ለሰው ለእንስሳ እሚያስቢ💚💛❤
..
ታዲያ ዛሬ ምን ነካን ???😭😭😭😭
Where can I get the whole lyrics???
That's million $ question
😭😭😭😭
I just came from tiktok trend ....i used to be oblivious to lyrics when i was child but now it cut deep ....what a masterpiece ....
😭😭🤔🤔 Betmaaa Yasznall😭
I can't stop my tears Whenever I hear this music I love it thank you desalengh 😭😭💚💛❤️
ወይኔ ይህ ዘፈን ሲወጣ በጣም ህፃን ነበርኩ ይህን ዘፈን ለማየት ቴሌቢዥን ባለበት ስንከራተት ኦህ እማይረሳ ልጅነት
"ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ" 😢
አብርሃም ወልዴ
#ቦረና
#ዓድዋ_127_ለቦረና
😭😭😭😭😭
💔😭😭😭
አማራ ማለት እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ኩሩ ህዝብ ነው
አይይይይይይ በእውነት ይሄዘፈን እደት እልቤ ገብቶ እደሚያሰቀስቀኝ ውድድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንክሽ እንካ አፍንጫን ሲነኩት አይን ያለቅሳልለካ በጣም ትክክክክክል
ቃል የለኝም ይሄን ሙዚቃ የሚገልፅበት ዘመን የማይሸር ስራ ነው ልጅነቴ የማይበት ባለገርነትን የማይበት
እነክሽ እነካ አፍንጫን ሲመቱት አይን ያለቅሳል ለካ የምንጊዜም ትዝታዬ #ባላገሩ ገራገሩ ♥♥♥♥ አሜን አደራ ያገሬን ክፉ አታሰማኝ
ጊዜbhfewTimonm ለኩሉ
የልጅነት ማስታወሻየ ያኔ በርድወ ሙዚቃ በምንሰማበት ዘመን ያንግዜ መቸም አረሳውም ደጉ ዘመን
እውነት ነው
Timeless that never faded away. Thank you Abraham and Dessalegn
እዉነት ልጅነታችንን ማስታወሻ ዘመን በፍጹም አይሽረዉም
ሩት ቆንጆ እንዴት ነሽ
ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር ወደኋላ የሚመልሰኝ ነገርስ በእኔ እድሜ እንኳን ስንቱን አሳለፍኩት😔😭🎶👌
"አደራ የሀገሬን ልጆች እንዳይነካብኝ መከራ"
አብርሽ አብረሃም ወልዴ : ደጉ አርቲስት ከስራሃቸው ምርጥ የሙዚቃ ድርስትና ዜማ አንደኛ : ነው ::በአርቲስት ደስለኝ መልኩ ድምፅ እጅግ ነፍስ ያለው ሙዚቃ ሆኖ: ዘመን ተሻጋሪ ሆኖ አሁን ደሞ ወቅቱን ይዋጀል :ልብንም ይነካል
The most underrated song!
ግን ለምን ጠፋህ?
Very true!!!!!....
Exactly
It is still a gem 💎
17 ዓመት ሆነው ባላገሩ ባለ ሃገሩ ሰላም ለአገራችን ድል ለፋኖ ባለ ሃገሩ 💔
ብቻ
Eyamaresh kere..budaw Oromon Afer alew..agerun letelatu aysetm
የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ ከእንሰሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ 😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
😭😭😭😭😭
አደራ አደራ ያገሬ ልጆች እንዳያይብ መከራ በጣም ነው ደስ የሚለው አንጀቴ ባባብኝ',
አዲስ ዓመት ሲመጣ ሁሌ በሬዲዮ ይለቀቅ ነበር። ያሳደገኝ ሙዚቃ ነው። አብርሃም ወልዴ እግዚአብሔር ይስጥህ
ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን የሆነ ስሜት ውርር ያረገኛል
Goosebumps yibalal.
የኦሮሞ ወጣቶች ከአማራ የሄደውን አርሶአደር ሲደበድቡት ከታየ በኋላ ይሄ ዘፈን ስሰማው የበለጠ አስለቀሰኝ፤ ክፉ አይንካህ የኢትዮጵያ ገበሬ
Ante buda wusha..melkamun Oromo mekera asaytachut stabeku..bekang sil tebeday meslachu shamelessly yemtawerut
Oromo berasu meret arso snte megebachu enante gn wetet sisetachu merz setachut asmesay hula
ወይኔ እንደዉ ምላርግሕ!!!ስሜት የሚነካ ሙዚቃ😭 አምላኬ በቃችሁ በለን
Old memories 🥹🎧 እውነት ነው🤲
ችግር ገለል በል ሀገሬን አትንካ😢😢
ጥማድ በሬውቹን ላሞቹን ሳይነካ እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ ደጉ ህዝቤቤ አማራ 😢😢😢 የልጆቹን ወዳጂ ጥጆቹን ሳይነካ ከእስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ🤲🥹🥹
🥺🥺🥺🥺🥺አማራ እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ህዝብ ነው ግን ድሮን አይገባውም ነበር🥺🥺🥺🥺🥺
በእውነት ይሄ ዘፈንን የሰማሁት በጣም ህፃን ሆኜ ነበር ግን አሁንም ድረስ ትዝታው በሰማሁት ቁጥር ወደ ልጅነቴ ይመልሰኛል😢
18 now but this song was a major part of my childhood. Miss watching this on ETV plz take me back to Ethiopia.
ውይ ሆዴን ይብሰኛል ይህንን ዘመን አይሽሬ ዘፈን ስሰማው ‹አዳራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ
Beautiful Video...we need to learn from this artist and see that fighting amongst one another is STUPIDITY! Africa has so many struggles we just need to love our differences and keep pushing because one day the future of Ethiopians and ultimately all Africans will be Brighter.
አስራ ምናምን አመት ሆነብህ ኮሜንቱን ከጻፍከው
When you comment this music when i was 6 years old my child hood
@@hasenapp7383 I was 5 years old 😂
15 years is crazy 😂 hopefully you can still see the comments. Peace and love.
እኔ 3 አመቴ ነበር 😂
ለምንድነው ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባ የሚተናነቀኝ😢😢❤❤❤
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴም በጣም እኮራለሁ ምክንያቱም የጀግና ዘር ነኝ እና
Am from Eritrea but yihe zefen beljnete ysemaw neber with father gar tizta alebign. Astaweskut lijnetie.
Harena K I remember too when I was kid I hear this music with my thanks for u r suport
Nigus Hagos e
marewa... ahunma eritria negn GIN, yemil ababal kertowal... we are together once again ... and I am so happy for that ke Addis Ababa.
@@eliasfissha2556
100 % tikikil
Me too my sister ሃሬና ሓፍተይ።
2022!!! I LOVE THIS SONG!!!! Childhood memories! “Mama/Baba play the chicken song.”
JESUS BLESS YOU ALL! 🌹🤗🙏
የእኛ ኢትዮጵያ ይቺ ናት ፤ ግጥም ውስጥ ያለችው ህዝቦቿም እንደዛው በፍቅር በአንድነት ይኗሩባት ሀገር አሁንም
እግዚአብሔር ደጉን የአባቶቻችን ዘመን በምህረቱ ይመልስልን ፥
Yes
Who listening to this in 2017..awesome song..ችግር ገለል በል ወገኔን ኣትንካ. ..ሰላም ላገሬ
የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
አምላክ ለእማማ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት።
አሜን።
በፍቅር እመወደው ሙዚክ እጅግ የሚደንቅ ያሳለፍኩትን ጥሩ የልጀነት ትዝታየን ያስታውሰኛል ደሳለኝ መላኩ አከብርሀለሁ
ይሄንን ሙዚቃ የሰማሁት በጣም ህፃን እያለሁ ነበር ልጅነቴን አስታወሰኝ
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን 😭😭 እምዬ ሀገሬ
ከተለቀቀ 17 ዓመት ሞላው ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤😢
ይሄ ደግ የአማራ ህዝብ ነው እንግዲህ በየጫካው በሀገሩ የሚታደነው የሚታረደው💔💔
በለው ከስንት አመት ቡሀላ አየሁት በ90ዎቹ ነበር ያየሁት
የሚመቸኝ ሙዚቃ
ይሔንን ስራ ለስጠን ታላቅ የሙዚቃ ባለሙያ ጋሽ አብርሀም ወልዴ እናመስግናለን።
ayo em you look cute can i have your instagram please? 🙏
ይህን ሙዝቃ ሥስማ ሆዴ ይረበሻል፣ ሀገራችን እንዳስብ ያረገኛል።
አደራ አደራ ኢትዮጵያን አደራ
ወገኖቸን እንዳያይብኝ መከራ
💚💛❤🙏
ልጅ እያለው ይህንን ዘፈን ሰምቼዋለው ደጋግሜ ግን አንዳንድ ነው ግጥሙን የቻልሁት
አሁን ግን ስሰማው ልብ ይነካል
በምንም ለገልጸው አልችልም::ቃል የለኝም::አደራ አደራ አደራ ........................................
Who is listening to this powerful song in 2021? I found this video after a long search. Thank God. I felt in love with it the moment I heard it for the first time 14 years ago.
It makes me cry.. i feel it, perfectly describe the drought and honest farmer.
የአብረሃም ወልዴ ስራዎች መቸም አይሰለቹም አብርሽ በቃ ትችላለህ🙏
Who listen to this touched music in 2019???
Me 🤗
Me leyounetu deroo tergmu saygebagn kenati gone hogne kehti gaa echfrebet naber a hune eyalkesku newu yemsemawu nafkote liglgne nawu
Mee
hana yohannes 2020
Me on 2020 March
After 13years
በልጅነቴከሰማሁትዘፈን በፍፁም የማረሳው ይሄንዘፈንነው
Love the music. Guys who always live to give negative comment you should get peace to yourself. If you always live to hate, you will never get a life.
2014 now
Masterpiece! Thank you Abrham Woldie and Desalegn Melku!!!
my God, was 10 when this music realised...my entire life is flashing back in my eyes
ይህ ሙዚቃ ሱስ ሆኖብኛል ማለት አሁን ላይ ትርጉሙ ገባኝ ልጂ እያለሁ ነበር የማቀዉ
I am proud to be ethiopian
Never colonized
Just saw this play on esat TV in Addis ababa
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቼም ካአምሮዬ ማይወጣ ሙዚቃ ልጅነቴ የደኩበት ቤት በቃ ሁሉን ነገር ያስታዉሰኛል የኔ የምን ጊዜም ምርጥ ነዉ
ኢትዩጺያዊነቴን አትቀይሩቱም አንድ ላይክ እንኳን ልጣ እየቀለድኩ ነው ኧረ ፀልዪልኝ
እሂን ለማንጎርጎር ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው🙏
ትክክል
Beauty really found in ethiopia..
that lady is sooooooooooo pretty.
im absolutely jealous at how beautiful she is. :]
this might be the oldest comment on youtube
I agree too
15 Year ago commented 😢
የልጅነት ሙዚቃ ❤❤❤
This song never get old for Ethiopians
im from somalia this song is the best very time i lasing all time who is here 2017
ጥግ የደረሰ የ አገር ፍቅርን ያመላክታል አብርሃም ወልዴን የግጥሙን ደራሲ በዕውነት ከልብ አደነቅሁት። ኢትዮጵያ ምንግዜም ታስታውስሀለች።
twenty years ago, we used to love each other and respect each other. Now everything is broken and we are killing each other. It is very sad. May God return our old love to our country. Let us united and pray for us 🙏 🙏 😔 😢
ክብርን ሞገስን ገጣሚ አብራሀም ወልዴ ❤
Today they are all FANO !
አደራ የሀገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ !
አይይይ ሙዚቃ ብሎ ዝም በምን ይገለፃል ውስጤ ይረበሻል ስሠማው
ግልፅ የሆነ ቅኔ ነበር። አማራ አርባ አመት በሙሉ እየተጨፈጨፈ አሁንም ልቡ ተሰልቧል። እግዚአብሔር እርግማኑን አንስቶ የዉጊያ ስንልቦናችን ይስጠን
ነሀሴ 7 2016 ከምሽቱ 9:17 በጣም ከፍቶኝ እየሰማሁት ያለ ሙዚቃ ለታሪክ ይቀመጥልኝ እስቲ. ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይታረቀን 🙏🙏🙏
ይህን ዘፈን ስሰማ ጎንደር አዘዞ ትዝ ይላኛል።
#2019 still listening the most heart touching song ever! it really defines Ethiopian Culture!
እየ የመከራ ጌዜ ተመልሶ አይምጣብነ ጌታሆይ ጠብቀን
ጥማድ በሬዎቹን ጥጆቹን ሳይነካ
እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ whaaaat what a faith what strength civilization what deep love oh God! In three sentence a chapter of powerful meangs! Thank you
ከ 20 ዓመት በፊት ነበር የሰማሁት በ ልጀነት❤❤❤😢😢😢😢
Abreham welde what a brilliant minde u have simply the best ethiopian boy.
በ2017 መጀመሪያ እየሰማሁት ነው ኢትዮጵያውያን የሚያምርብን የድሮው ባላገርነት ነው!! ውጮቹን እያዪ መዘመን እያበላሸን ነው።ሰላም ለሀገራችን🙏🙏😭😭
Beautiful song. It makes me cry every time I watch this clip.
Based on your comment you knew youtube before 16 years, Now i realized that you are a tech master.
The best music reflects Ethiopian life!
Very sweet music!