በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው ያጋጠመኝ....ከተወደደላት አዲስ ነጠላ ዘፈን ና...ና .. ጋር ድምፃዊት ሄዋን | Seifu on EBS | Hewan Nana

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነውያጋጠመኝ ድምፃዊት ሄዋን | Seifu on EBS
    Hewan Gebrewold - Nana - ሔዋን ገብረወልድ - ናና - New Ethiopian Music 2021
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 786

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 года назад +23

    ሴፉ እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ሁሉም ልክና መጠን አለው በዚህ ላይ ሴትነት በራሱ ልዩ ክብር ነው ።ሲቀጥል 1000ችግር ቢኖርብንም 666 መጫወቻ ስታደርጉን ከማየት የበለጠ የሚበልጥ ችግር የለም ልጆቻችንን አታስበሉብን ለአውሬው ።
    እናንተም ስትጠፉ ማየት ያመናል እባካችሁ ወጣትነትን በጥንቃቄ እንድታልፉት የእናትነት ምክሬ ነው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 2 года назад +60

    ባንቺ ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅው !!

    • @berrybrook4180
      @berrybrook4180 2 года назад

      @@issafikadu9053 እራስህን ገለፅክ !! እግዚአብሔር ይገስፅህ የሰይጣን ማህበርተኛ :: በሲኦል ይስርህ ከአባትህ ጋር :

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 2 года назад +2

      ትክክል ነሽ። ሴጣን ነች። ተባባሪ እስከሆነች ድረስ

    • @bisratab172
      @bisratab172 2 года назад

      Asadagi bedilohal አጣሞ yasadegeh yebalege zer

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 2 года назад

      @@bisratab172
      ውይ የማነሽ ሰገጤ። ይሄኔ አንቺ ወይም ዘመዶችሽ ወደ አዲስ አበባ ተሰደው የመጡ አንበጣ ለቃሚ ናቸው

  • @Itssamri
    @Itssamri 3 года назад +112

    እንኩአን ለአብይ ፆም አደረሰን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች የሰላም የፍቅር የመዋደድ የመተሳሰብ ያድርግልን! 🙏🏾

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 2 года назад +4

    እባክሽ ከነዚህ ክፉ ሰወች የመጣ ጥቅም ይቅርብሽ እራስሽንም ወገንሽንም አትጉጂ አንድ ነገር መጥፎ እንደሆነ ከተነገረሽ ማስተባበልና ማድበስበሱን ብትተይው ነው የሚሻለው። ሰይፉም ብትሆን ወልደሀል ነገ ይህ የልጆችህ እጣ ነው የሚሆነው በጋራ ሆነን ለመጥፎ ልምድ ልንታገል ይገባል ።

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 2 года назад +19

    ጥሩነው የሰራሁት ነው የምትይው ወጣቱ አያሳዝንሽም እግዚአብሔር ይማርሽ ቆይ ኢትዮጵያ ባሕል ጨርሳነው አለማፍርሽ

    • @Tsige-c3b
      @Tsige-c3b Месяц назад

      እሷማ አባላት በማብዛት ትሸለማለች፡ እግዚአብሄር ይገስፀው የኢትዮጵያን እናቶች የወላድ መሃን የሚያደርግ መንፈስ፡፡ በድህነታችን ቀዳዳ የሚጠቀም መንፈስ፡፡ ሠይፉስ ቢሆን መሰቀል መዘቅዘቅ ማለት ምን ማለት ነው? ጥፍሮቹስ? እንደ እባብ ስትቅለሰለሺስ?

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 3 года назад +78

    እንኮን ለትልቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 3 года назад +64

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ፁሙ ጸልዩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ

  • @brookalsina
    @brookalsina 2 года назад +32

    በጣም ያሳዝናል በአይናቹህ እያያቹህ አለማመናቹህ ....ነገሮችን normalize ማድረጋችን ዋጋ ያስከፍለናል

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 года назад +320

    ውሸትን እና ጥላቻን የሚሰብኩ ዩትዩበሮች ባለማየት የበኩላችንን እንወጣ፡ ለኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች እህቶቼ መልካም ጾም ያድርግላችሁ፡ እግዚያብሄር ጸሎታችሁን ይስማ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +23

    ለእናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 года назад +8

    ኡፍ የሰይፉ ወረኝነት እንዴት ይሰለቻል።ባልቴት

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ሰይፍሻ የሴቶች ቀን ከምከበር የሴቶች መደፈርና ቢቆም ባይ ነኝ

    • @hiyabamlak8261
      @hiyabamlak8261 3 года назад +1

      Betam betam

    • @kikilaw391
      @kikilaw391 3 года назад

      awo. egna hager march 8 ye wishet new mikeberew

  • @medacustoms1118
    @medacustoms1118 2 года назад +8

    እቺን ሰይጣን ደግመህ አታምጣብን የዘመናችን ጠንቅ ልጆቻችንን ልታበላሽብን ቆርጣ የመጣች ባይሆንስ ለኢትዮጲያ እንዲህ አይነት እራቁት ትክክል ነው ትያለሽ

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 года назад +2

    እየውልህ ሰይፉ በጣም በሚገርም ሁኔታ የሰው ሀጢያት የሚያበዙ ዩትዩበሮች ስለበዙ ለጥሩዎቹ መከራከር ከባድ ነው ጥሩ ነን ብለው ስለሚያስቡ ከሆነ ራሳቸው መጥፎውን ለይተው ለውጥ ያምጡልን ምን አይነት ሀገር ነው ግን የወሬኛ ሀገር ሆንን እኮ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @kidotesfu3592
    @kidotesfu3592 2 года назад +14

    እቺን ሰይጣን ደግመህ አታምጣብን የዘመናችን ጠንቅ ልጆቻችንን ልታበላሽብን ቆርጣ የመጣች

  • @friendsworldgaming9038
    @friendsworldgaming9038 2 года назад +2

    በጣም ምወዳት ልጂ ነቾ

    • @okelodaga4435
      @okelodaga4435 Год назад

      Abiy yilma's gossip is nonsense. The "Debteras"/preachers thought that he knows everything because of the confused fans he is surrounded by. Do not interpret every movement as per your silly religious understanding. Religion is nothing but confusion. Religion is one of the windows that human beings saw the world. It can never be taken as the perfect telescope to see life and the world. Abiy yilma is displaying the wrong picture against the beloved young artist. Whatever Abiy yilma said I love her. She is sweet and special to the music world. Do not worry Hawan, Rophnan, , you are beloved singers by those who are not confused by superstition. If religion works as preached, the world would be a great place to live. What we got from religion? ... Nothing! By the way, if there is such thing at all, the major illuminate are religious people.

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 года назад +3

    እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ጉራ የሌለባት በጣም ስማርት ቆንጂዬ ወጣት ናት ሔዋን እንደስሟ ናት አይ ሰይፍሽ በምኞት ነው ያለነው ስትል በጣም አሳከኝ አምላክ ሁሉም ሰው የፈለገውን ነገር ማድረግ ማለትም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን እንዲያሟላ ፀሎቴ ነው፡፡፡

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 3 года назад +69

    ደስ ስትል እርጋታዋ😍

  • @hilinasintayehu9847
    @hilinasintayehu9847 2 года назад +29

    አብይ ይልማ ያለው እንዳለ እውነት ነው ህዝቤ ግን እስካሁን አልነቃችሁም

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 3 года назад +2

    ሔዋንዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምንም የሰራሽው ስተት ኣይታየኝም በርቺ የኔ እህት ።

  • @demodires7487
    @demodires7487 3 года назад +4

    Genuine interview. Innocent woman! Keep it up!

  • @gaga320
    @gaga320 2 года назад +21

    ሄዋን ክሊፕሽ የወጣው እሚጨንቅ ነው ትችት ሲበዛበት እይቼው ነበር እንዳሉት ሆኖ አግኝቼዋለው ።

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @ArayaTV
    @ArayaTV 2 года назад +41

    ተይ ሄዋን፣ እኔም ታዝቤሻለሁ። ለምን ካልሺኝ፣ ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ ሰሞኑ ነጠላ ዜማ ለቀሻል። ያን ያፈነገጠ የነጭ ባህል ባትከተይ ጥሩ ነው። ባህልሽን ወግሽን፣ እምነትና ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ፣ ጋጠ ወጥ ሆነ። ተመለሽ ይሻልሻል።🙏

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 года назад +2

      seyfu fertal enje mebelashetshn yawukal

    • @tadiyosafework735
      @tadiyosafework735 2 года назад

      This video is one year a ago.

    • @faf5019
      @faf5019 2 года назад

      Wtf😭

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 2 года назад +1

      ይህ ከአመት በፊት የተፃፈ ኮመንትን ሳየው ተገረምኩ። የአሁኑ አልበሟን ሳየው ደግሞ እጅግ ያሳዝናል ያሳፍራልም። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @serkalemteshome8968
      @serkalemteshome8968 2 года назад

      ዉሸታም በዐይን አያየንሽ እግዚአብሔር ልበቆና ይስጥሽ አቺ የዳቢሎስ ስራ አስኪያጅ ነሽ በዚ ከቀጠልሽ እድሜሽ አጭር እደሆነ እወቂ ከፈጣሪ ምንም አይሰወርም

  • @edegteshome2249
    @edegteshome2249 3 года назад +2

    ሴፉ ልጅቷ ስትናገር ጣፋጭ በናትህ
    ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያወራው
    ደሞ ልጁ ቢስማትስ እንኳን ከንፈሯ ቃሏ ይጣፍጣል አደል

  • @wubshetgetahun3160
    @wubshetgetahun3160 3 года назад +7

    ሰይፉ አንተም እኮ ርዕስ ያደረከው ስለ ቪዲዮው ነው
    መስተካከል ያለበት ከዚህ ጀምሮ ነው

  • @ehhehehheuy8179
    @ehhehehheuy8179 2 года назад +1

    እርኩሰ እግዚአብሔር ይገፅሰሸ

  • @eyobejigu7783
    @eyobejigu7783 3 года назад +2

    so bearfull

  • @yousufmohammed7585
    @yousufmohammed7585 2 года назад +1

    She is very Smart

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 2 года назад

    የተከበሩ ስይፈ በማወቅህ ይሁን ኣለማወቅህን ከሆነ ይቅር ይበልህ የምታዋራት ሴት ማን መሆንዋ ስታቅ ፀፀት ይስማሃል ለመናኘው ወንድሜ ወይ ኣባቴ ልበል መልካም ስራ ይሁንልህ

  • @simachew1
    @simachew1 3 года назад +3

    ሄዋን ቆንጆ በርች !

  • @Tube-tl7el
    @Tube-tl7el 3 года назад +31

    ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ትሁት ❤️❤️❤️❤️

    • @ኡሙረዋኡሙረዋ
      @ኡሙረዋኡሙረዋ 3 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝኘ

    • @Tube-tl7el
      @Tube-tl7el 3 года назад

      @@ኡሙረዋኡሙረዋ እሺ በደስታ ❤️ 🙏

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 2 года назад

      Sefisha,betam Akebralew,gin lijoch wolidehal,lijoch bile,negerchun,asib ewunet videowun,bednb,eyewu,beglits,yasayali,ehen,zimi,kalin,ketilo,min,ayinet,video endemisera, yetweke,nw

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +1

    She is very kind,honest,elegant,I like her...የኔ ቆንጆ ይመችሽ ጥሩውን እመኝልሻለሁ...from Sydney,Australia

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 года назад +116

    በነገራቹ ላይ መሳሳም ነውር አደለም በተለይ ከሚወዱት ሠው ጋር!

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 3 года назад +7

      ባልና ሚስት ከሆኑ አዎን ነውር አይደለም።

    • @tewodrosabebe9973
      @tewodrosabebe9973 3 года назад +1

      Wow eskaezare alemawekachin...TQ😉

    • @daniel-nk9zx
      @daniel-nk9zx 3 года назад +2

      ሲሳሳሙ ምን ምን ይላል ?

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 года назад

      @@daniel-nk9zx 😂😂😂🙈🙉🙊

    • @daniel-nk9zx
      @daniel-nk9zx 3 года назад

      @@emamaethiopia5992 ከጣፈጠ ፈልጌ ልቅመሰው ብዬ ነው አዙሮ የሚደፋ ከሆነም ይድፋኝ !!

  • @mulugetatadesse7069
    @mulugetatadesse7069 2 года назад +2

    I ask one question for you is your video express the culture of Ethiopia?please seifu endezhe yale sew atakerebeben.

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +32

    የመን ላይ የተገደሎት ኢትዮጵያዊያን 450 ሰው ሰው ነው የሞተው😭😭😭😭😭 እረ ድምፅ ድምፅ ኡኡኡኡ ያረቢቢ. 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @leonelandresmessi9257
    @leonelandresmessi9257 3 года назад +19

    ሰይፉሻ ለ ደራሲ ዴርቶጋዳ ይስማዕከ አቅርብልን በጣም ጎበዝ እና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @shiferawlibay7874
    @shiferawlibay7874 3 года назад +2

    ሄዋንዬ አይዞሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ሰው ከሰው አይወርድም በራስሽ መንገድ መጓዝ ይኖርብሻል ሁሉም በየቤቱ የራሱን ጉድ አስቀምጦ ነው ስለ ሰው የሚዘላብደው
    አንች በርችልን።

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube 2 года назад

    ሂዊዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የሰው ወሬ አትስሚ ደስ ያለሽን አድርጊ አንድ አለሽን ምንልሽን አንቺንም በወሬ ሊያጠፉብን ነው

  • @thinkpositive5155
    @thinkpositive5155 3 года назад +7

    አሁን ይሄ ምን ፍሬ ነገር አለዉ ሰይፋ እስኪ ለግለሰብ ከምሰራ ሃገራዊ ጉዳይ ስንት እያለ.....

  • @memnon4526
    @memnon4526 2 года назад +2

    ምንም እሚጠቅም ነገር ሳሰራ ልትሞት ነው በቃ ሰይፉ

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 года назад +5

    እነሳሮን ራቁት በሚሄዱበት አለም የሶ ከፍቀረኛዋጋር መሳሳም ነውሩ ምኑ ነው ሁልሽም በድብቅ ስትሸጓሩ እየዋላቹህ የሷን ማብጠልጠል ልቦና ይስጣቹህ ራሳቹህን አፅዱ ራሳቹህን መርምሩ

  • @metaferiyaemutihailu2723
    @metaferiyaemutihailu2723 2 года назад +7

    This interview is 1year ago but the new music video is soooooo rude we’re Ethiopiaans respect our culture also religion 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 3 года назад +1

    This girl is likeable.

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 3 года назад +3

    ምርጥ ድምጽ አላት ስታወራም እንደዛው ♥️♥️♥️

  • @shewasatena5513
    @shewasatena5513 Год назад

    አዎ እዉነት ነዉ ብዙ ችግር አለብን ያለብን ችግር ግን ከዚህ አይብስም እሽ አብይ ወንድማችን ልክ ነዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @jolb091
    @jolb091 3 года назад +3

    ኢግዚአብሔር ለቤተሰቡና ለወዳጅ ብርታቱን ይስጥ ነፍስንም ይማር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад +1

    እኔም 16 ነው የተወለድኩበት ቀን ስለዚህ እኔም ኪዳነ ምህረትን እወዳታለሁ

  • @user-yp5yu5sz2f
    @user-yp5yu5sz2f 3 года назад +51

    ለምን ተምር ግዛውን አታቀርብልንም ሰይፍሻ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 года назад +2

    ሰይፉ በእውነት ስለእውነት ወሬው አርእስት ላይ እንጂ ስትከፍተው ባዶ ነው በውሸት ወፍ ከሠማይ የሚያወርዱ አሉ ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 года назад +62

    ሂዊ ሰዉ ከሰዉ ላይ ወርዶ አያዉቅም ሁሉም የሚያደርገዉ ነገር ነዉ ምንም ሊሰማሽ አይገባም

    • @yeabsrafasil4888
      @yeabsrafasil4888 3 года назад

      😅😅😅😅😅

    • @mulugetaaychewtube7640
      @mulugetaaychewtube7640 3 года назад

      አንቺም በየ ክለብ ቤቱ ሸራ ትጓተቻለሽ ማለት ነውክክክክክክክ

    • @atsedemariyam8849
      @atsedemariyam8849 2 года назад

      ስለዚህ አንቺም አባል ነሽ ማለት ነው

  • @meronkassahun5597
    @meronkassahun5597 Год назад

    ሁሌም አድናቆት አጠብቂ ደሞም የሰራሽው video አገራችንን አይወክልም ይቅርታ መተየክ አለብሽ

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 3 года назад

    ሄዋን ሽኮር በጣም ነው ማደንቅሽ ምንም የሰራሽው ስተት ኣይታየኝም በርቺ የኔ እህት ።

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +17

    I saw her the first time. She’s a very kind person....

  • @Bdorian
    @Bdorian 2 года назад +1

    የሄዋን ስም የፊደል design የተፃፈበት መንገድ album art ላይ ያለው እራሱ የኢሉሙናቲ logo frame ወይንም triangle/ትሪያንግል ለማመላከት ጥረት የተደረገበት ነው በፍፁም የማያምር devilish የሆነ ይዘት ያለው ከfinger nail design, hairstyles/የግብፅ የጥንት ፈርኦንዎች ምስል ላይ እንዳሉት ብሎም የcostume design ልክ ዐለም ላይ በአሁን ሰዐት የኢሉሙናቲ አቀንቃኝ/Anti religion የሆኑ ሙዚቀኞች እንጥፍጣፊ አለባበስ የተወረሰ ከመሆኑም በላይ ከእኛ ከኢትዮጵያውያን ባህል እና ዕሴት ውጪ መሆኑ ብቻውን ትልቅ ማሳያ ነው ይሄንን ደሞ የትኛውም ኢትዮጵያውያዊ የሆነ ዜጋ ሊደግፈው በፍፁም አይገባም generation በንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ዓላማ ሊቀረፅ ስለማይገባ ሁሉም ኢትዮጵያውያዊ ይህንን አይነት የሄዋን እና ሀሌሉያ የሰሩትን የዘፈን Clip ሊደግፍ አይገባ እኔ በበኩሌ አወግዛለሁ:

  • @tigist1669
    @tigist1669 3 года назад +4

    ሴት ተማሪወች ታፍነው የት እንዳሉ አይታወቅም ግን እንኳን ለሴቶች ቀን አደረስችሁ ይባላል

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 года назад +2

    ርጋታዋ ደስ ይለኛል

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +33

    ስይፍ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ዎችህ የ4 አመት ልጅ ጥልቅ ነው ምንድነው እንግዳ ጠርተህ ወሬዎችህ እንቱ ፈንቱ😊

  • @por3350
    @por3350 2 года назад +8

    እነዝህን እርኩሳንን እየደገፍክ መሆንህን እወቅ ሰይፉ

  • @FAdnew
    @FAdnew Год назад

    ወደ ቀድሞ ህይወትሽ ተመለሺ ጌታ ይወድሻል

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 3 года назад +2

    እረ ሂዊዬ አይዞሽ ሰውና ዝንብ ከሰው እራስላይ አይወርድም አንች እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሽ ምርጥ ነሽ በርች ማር ወለላ

  • @ምኞትጌ
    @ምኞትጌ 3 года назад +8

    እህቴ በጣም እድናቂያችሁ ነኝ ወሬ ወሬ ሆኖ ይቀራል እነወሬ ያለህም ወሬ ያሳዱ አንች ካላማሽ ዞር እዳትይ ጊዜው የወሬ ያለህ ሆኖዋል በርች

  • @desta6wondmenh902
    @desta6wondmenh902 3 года назад +34

    እኔ ምለው አርቲስቶች ስው አይደሉም ስሜት የላቸውም ወገኔ እንዴት ነው የምታስቡት አንቺም ይቅርታ መጠየቅ አይገባሽም መብሽ ነው

  • @eden2056
    @eden2056 3 года назад

    Ergatashe arife new

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +9

    ሰይፉዬ አንተ ባትኖር የስደት ኖሮ እንዴት ይገፋ ነበር

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 года назад +10

    ሰይፍየ ❤ የሴቶች እባ ጠባቂ

  • @eyobhaile90
    @eyobhaile90 3 года назад

    seifu mert sewu thank you

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 2 года назад +3

    ሰይፉ ጥያቄ ነው ወይስ ብድተኝነትህን እያሳየህ ነው ጥሩ ያልሰራን ሰው ማበረታታቱ ጥሩ አይደለም ነገ የሀገርም የህሊናም ተጠያቂ ትሆናለህ ስለ ወቅታዊ ትውልድ መራዥ ስራዋ ለምን አምጥተህ አጠይቃትም

  • @tadelkumsa6801
    @tadelkumsa6801 3 года назад +8

    ሰተት አይደለም በወቅቱ ትክክል ናት አቶ ሰይፍ ስህተትን አጎልቶ ማየት ማለት ምን ማለት ነው
    እሳም ብትሆን ኮንፍደንሳን ተጎዱታለች ምስኪን ናት

  • @tieyntdebalke1720
    @tieyntdebalke1720 2 года назад +3

    እባክሽ የሰይጣንን ስራ ወደ ሀገራችን እንዲገባ መንገድ አትክፈቺ፡፡ በዛ ላይ ለማስመሰል ነው ማህተብ ያሰርሽው፡፡ ጌታ እየሱስ ማስተዋሉን ይስጥሽ፡፡ የ666 መንገድ እንዳትሆኚ

  • @bereketbekele2482
    @bereketbekele2482 3 года назад +5

    አይዞሽ ኢትዮጵያዊ እህቴ!
    #በርቺ
    ጠንካራ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆንሽ ነው።

  • @rodi5066
    @rodi5066 3 года назад +1

    Edg bey again gabzat pls seifsha 💜❤❤😘😙😙😇😇😇 ma angel

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 3 года назад +2

    የወደፍት ባልሺ ታዴ ነው በላት ሰይፉ አንደኛ ሚዜ አንተ ነህ 🎺🎺🎺🎆🌴😘

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ቻናሌን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይበ በማድረግ አበረታቱኝ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮችን እያዘጋጀሁ ስለሆን

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 года назад

    where is Menelik pic at the back of Seifu?! he avoid it?

  • @abelaxo6193
    @abelaxo6193 3 года назад +23

    እውነቷን ነው youtuber ች በአሳፋሪ ስራ እየሰሩ ነው

  • @merontesfaye1502
    @merontesfaye1502 3 года назад +1

    በሰዉ ሀገር እደ ከሰል ነዶ አመድ ለሆኑት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ እባካቹሁ ትልልቅ ሚዲያ ያላቹሁ ዩቱበሮች የወገናቹሁ ስቃይ ይሰማቹሁ የወለደች እናት እንባ ያሳዝናቹሁ በዙ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ችግሮች አለብነ እነዛን አስቀድም አምላክ እናት ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግለን ከእናቱ እቅፍ ያልፍልኛል ነገ እናቴን አሳልፍላታለው ብሎ የተሰደደ ሁሉ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው እባካቸሁ ድምፅ ሁኑ💔😭🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @ሲቲናአደምሲቲና
    @ሲቲናአደምሲቲና 3 года назад +3

    ማሻላሽ እረጋታሽ አለባበስሽ ምንም አይወጣልሽም ምናለበት ሳሮንሽሮየ እዳች እረጋታ እኩን ቢኖራት

    • @romichoromicho8036
      @romichoromicho8036 2 года назад

      አታፍሪም እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይገስፀው ካችላይ ያለውን መንፈስ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад

    መብትሽነው ንቀሽ ተያቸው
    ማሬ መልካም የአብይ ጾም የተዋሕዶ ልጆች

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +1

    ሰይፉ ግን ምርጥ ቲክ ቶክ ይወጣሃልና ለምን አትጀምርም አንፍር ነገር እኮ ነህ

  • @samueltemesgen99
    @samueltemesgen99 3 года назад +4

    When he asked her favorite number I was like 16 and right on she said 16 I was like what the heck 😂 what a coincidence! 😂

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 2 года назад +2

    በጣም እሚያዝኑት ኢሉማናቲን እያስተዋወቅሽ መሆኑን ሲያቁ ግን እጅግ ይሰበራሉ

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 3 года назад +8

    Most youtubers are getting out of control 🙃 don't worry about them.you look great btw👍.

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 2 года назад

    Seifu Menfesun teqawem

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад +1

    እግዚአብሔርልባናይስጥሽ፦የሰይጣንመጫወታመሆንእንዴትነውጥሩየሚሆንየአገርያፈነገጠ፦የሰይጣንመጫወታመሆን።

  • @sammyonelove4599
    @sammyonelove4599 3 года назад +2

    She is my favorite artist I like her

  • @halima5709
    @halima5709 3 года назад +12

    እስቲ ሰይፉ ስለ ስደተኛች አቅረብ ለደሀው ለስረኞች ሀብታሙን ልጂሚዳያላይ ታወጣላችሁ

  • @UserMobile-hy3ot
    @UserMobile-hy3ot Год назад

    ታዲያ ብዙ የሚያሳስብ ነገር ካለ ታድያ ለምን ወጣቱን የሚያስት ሳይሆን ለምን መልካም ነገር አትሰሪም፤ እውነት ግን በጣም ያሳዝናል ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ንስሐ ግቡ ቁረቡ እባካችሁ ደግሞ እኛ ኢትዮጲያውያን እባካችሁ ስርአት፣ ወግ ፣ባህላችን እንጠብቅ።
    ደግሞ ሰይፉ ራሱ ገርመህኛል አበረታቿ ነው የሆንከው።

  • @winnerlove1923
    @winnerlove1923 2 года назад

    ሔዋን የኔ ምርጥ አሁን ተረጋጋው 🥰🥰🥰

  • @jd100hd2
    @jd100hd2 3 года назад +1

    yhe show betam lidbrgh nw

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +2

    የኔ ደረባባ✍️😍😍

  • @kidushh4426
    @kidushh4426 3 года назад +1

    Ere Teamr Gizawn akrbln seyfsha!

  • @albadr666
    @albadr666 3 года назад +2

    ስወድሽ እኳ የኔ ፀባየ ሰነይ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад +4

    መብትሽነው ማፈቅረ ሠው በማያገባው ይገባል

  • @qasofugo2477
    @qasofugo2477 2 года назад

    I can't believe she is saying it is not big deal. She is affecting the generation. Fetata😥

  • @gracycharislaughs
    @gracycharislaughs 3 года назад +3

    እውነቱን ለመነጋገር አንድን gossip የተደረገበት ሰው ይጋበዝና ስለወሬዎቹ ካብራራ በኋላ የጅል ጥያቄ ተጠይቆ ወደቤቱ ይመለሳል

  • @michaelwalle1646
    @michaelwalle1646 2 года назад

    illuminate

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +2

    ሰይፉ የአርቲስቶች የነፍስ አባት

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 года назад

    ሰይፉ ጡረታ ብትወጣ ይሻልሃል። ብዙ ነጥብ እየጣልክ ነው። እስኪ ከልጅ ሚካኤል እና ከሄዋን ጋር ያደረከውን ቃለምልልስ ብቻ እንኳን መለስ ብለህ እየው።
    ወይም አንድ ሁለት አመት ልምድ ቀስመህ መፅሃፍ አንብበህ ወደ ስራ ተመለስ።
    ልጆቹ እኮ ብዙ መናገር እያለባቸው ባንተ መጎተት ምክንያት ተፈላጊው መልእክት ሳይተላለፍ ወይም ተመልካች መዝናናት ያለበትን ያህል ሳይዝናና ፤ እንዲያው መጠንዛት ብቻ ሆነ። በእውነቱ የመዝናኛው ሾው ጁንታ ሆነህበታል ለህዝቡ።

  • @mesiabel7875
    @mesiabel7875 3 года назад +3

    የኔ ማርርርርር ሔዋንዬ ወረኛ በያቸው ሰዉ የሚያደርገውን ማወቅ ተስኖታል እንኳን ሳምሽው ታድያ አትነክሽው ጉድ እኮ ነው