#እግዚአብሔር_ቀን_አለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #እግዚአብሔር_ቀን_አለው#/ልዩ_አዲስ_ዝማሬ_በፓስተር_ካሳሁን_ለማ_pastor_kassahun_lemma_new_Protestant_song Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
    #seyfu_on_ebs #the_habesha
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 913

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 22 дня назад +2

    Elelelelelel! Hallelujah. I used to lisen to this mezmure while I was in the world 🌎 but now I am saved I can say the song describe my life testimony! Elelele! Paster glory to god!! From 🇬🇧 England!

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 года назад +71

    አቤት የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ፤ መጨመር እንጂ መቀነስ የሚባል ነገር የለም!!!

    • @koketjaffer1486
      @koketjaffer1486 Год назад +5

      ሆ ዓይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ቀን አለው ለተድገፉብ እሰይይይይይይይይይ አሌሉያ አሜንንን ተባረክ ፅጋው ይብዛልህ

    • @Joy-op2qh
      @Joy-op2qh 9 месяцев назад +2

      እውነት ነው::

  • @asmamofranso
    @asmamofranso 2 месяца назад +4

    ይህ መዝሙር እንደ እኔ ደገግሞ ይስማው ከሌ በለይክ አሰዩኝ አንድ ቀን 20× ጊዜ ዋው ይህ መዝሙር ብቻ መልክትም ጨምር ነው ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 9 месяцев назад +2

    Ameeeeen ante ly yeliyale yeha mezmur bezu sew yaxenana zemara new tebarek paseter kasesh

  • @zenashmebrhatu7448
    @zenashmebrhatu7448 Год назад +38

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 Год назад +9

    እውነት ነው ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው። በኢትዮጵያ ላይም እግዚአብሔር ቀን አለው!!! ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +19

    ጌታ ፀጋው ብዝት ይበልልህ፣ በፅዮ በበጉ ፊት ለመዘመር ያብቃህ!! አዘጋጁ ሰማያዊ እውቀት ይለቀቅልህ፣ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @SamuelWeldmichael
    @SamuelWeldmichael Год назад +8

    እውነትም እግዚኣብሄር ቀን ኣለው
    ይሄ መዝሙር በጨለማው የኤርትራ እስርቤት ውስጥ ሄኘ ዘምሬው ኣልቅሼ ተጽናንቸበታለሁ ይሄው ቅኑ ደርሶ ቀኑ መጥቶልኛል። እዛው ጨለማ ላሉ ሁሉ ደግሞ እግዚኣብሄር ቀን ያውጣላቸው። ይሄን ኮመንት ይምታነብ ሁሉ ሰለዛ ጨለማ ላሉ ላንድ ሰከንድ እስቲ ጸልይላቸው እግዚኣብሄር ይባርካቹ ።

  • @holysongstube4802
    @holysongstube4802 2 года назад +21

    አንድ ጊዜ
    ቃሉ ሲሰጥ
    ሊሰራ ሲነሳ
    ነገር ሁሉ ይለወጣል
    ከእርሱ የተነሳ...

  • @MaranathaGetachewOfficial
    @MaranathaGetachewOfficial 7 месяцев назад +6

    አልልልልልልልልልልልልልልልልል✋✋✋✋✋✋✋በሀያላን መሀል ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @rabiehazzouri796
    @rabiehazzouri796 Год назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ቀን አሎኤ ብመሺም ይነገል ሀሌሎያ አሜን ተባረክ በብዙ ጸጋ ይጨምረሌ ኀይል ይጨምረል

  • @genetgenati794
    @genetgenati794 2 года назад +4

    ኡኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ቀን አለው😭😭ተባረክልን ውዳጄ ፓስተር ከሱዬ ተከናውን ዘመንክ ብሩክ ይሁን ኀይል ይጨማሪልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለስም ለእግዚአብሔር ይሁንለት አሜንንንንንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤🥰

  • @frehiwotzewdu9051
    @frehiwotzewdu9051 2 года назад +10

    ጌታን ሳላገን በፊት በጌታ የሆነች እህቴን ይህንን መዝሙር አስከፍቻት ሰው እንዳይሰማኝ በሔርፎ አዳምጥ ነበር። በአንተ መዝሙር ጌታ ይነካኝ ነበር ጌታ ዘመንህን ይባርክህ.........

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Год назад +5

    አማን ሰለ ሀለም ናገረ እግ/ረ ቀን አለው ቱብረኩ በጌታ ሰም 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏💔😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @josseyofficial
    @josseyofficial 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም❤♥📖🍒🍇🍇

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Год назад +11

    እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏🙏🙏🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷

  • @temesgenmesfin1405
    @temesgenmesfin1405 2 года назад +6

    እዉነት ነው በብዙ ስቃይ ላሉ ሰዎች አስፈላጊ መዝሙር ነው። bes mezmur👏👏👏👏👏👏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 года назад +11

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад +9

    እውነት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው
    በሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው blessed pastor kaseya❤❤❤

    • @lieltzewude4114
      @lieltzewude4114 Год назад +1

      ጌታ ያለው አይቀር ጌታ ያለው አይቀር ተባረኩ ዘመን የማይሽረው የጌታ ቃል ሁሌም አዳምጭው አዲስ አጽናኝ መዝሙር እግዜር ክብሩን ይውሰድ

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r 2 года назад +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን ለእግዚአብሔር ቀን አሎ በነገር ሁሉ ሃይል የእግዚአብሔር ነው ሃሌ ሉያ አሜንንንንን ተበረክ ፓ/ረ

  • @teddyJohn-il7fs
    @teddyJohn-il7fs Год назад +4

    Thank you Lord አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏

  • @SamuelTub
    @SamuelTub Год назад +6

    ፓስተር ካሲሽ ከልጅነቴ የምወደው ዝማሬ ነው ተባረክልኝ አሜን እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @TarikuTesema-zx9zo
    @TarikuTesema-zx9zo 5 месяцев назад +2

    Amennnnnn egzihabher Ken alew

  • @salamnashihandino7573
    @salamnashihandino7573 2 года назад +4

    አሜን ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ስምዘመንኪ ይባረኪ አሜን ብታሚ ድንቂ ማርሙር ናው ብማሺሚ ይናጋሊ አሚናሎ ኢሳይይይይ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇👏👏👏👏👏✊✊✊✊✊✊✊👍👍👍👍

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 года назад +4

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን ካስሻ ብሩክ ሁንልኝ ዛር መንዛርህ የጣለትን ምሽግ ይዉራስ አሜን ሃይል የእግዝአብሔር ነዉ ተባራክልኝ

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 года назад +24

    ሁሌ ሲከፋኝ የምፅናናበት የምበረታመት መዝሙር ነው ጌታን ሳላውቅ ጀምሮ ተፅናንቼበታለሁ የማያረጅ የእግዚአብሔር ቃል ነው የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስትረዬ ቅድሷን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @gma.youtube
    @gma.youtube 2 года назад +2

    Amen amen amen geta melikami newu እግዚአብሔር ቀን አሌዉ

  • @sileshitalegeta9632
    @sileshitalegeta9632 Год назад +5

    አሜን.... እግ/ር ቀን አለው ፓስተር ተባረክልን

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 года назад +10

    እሰይይይይይይይ!!! እልልልልልልልልልል!!!
    ከፍታዬ ላይ ነኝ ፣ሥፍራዬን አልለቅም፣ የገባኝ ገብቶኛል ፣ ቃል አለኝ አልወድቅም! አያሳፍር፣ ለተደገፉበት፥ ይታመናል ተስፋ ላረጉበት! መልካም አምላክ፣ ሁሌም ባለፀጋ፣ እንደሱ የለም፣ ፈጥኖ የሚረዳ!!! ቢመሽም ይነጋል ይነጋል፣ ይህንን አዉቃለሁ፥ እንደጨለመ አይቀር፣ አይቀርም፤ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም!!! Amennnnnnn!!!!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ካሳሁን!!! What an amazing blessing and lifting up song!!!

  • @okunyikwotojulu562
    @okunyikwotojulu562 Год назад +8

    it is life touching gospel song. stay Blessed my pastor.

  • @user-pj8pc5pf6i
    @user-pj8pc5pf6i Год назад +8

    ይህን መዝሙሪ በመንድ እየለፊኩ በአንድ ቤት ተከፊቶ ትንሽ አደመጥኩኝ ። ይህ ድሮ ነበረ እስካ አሁን ድረስ በቀን 5 ጊዜ በለይ አደምጠለሁ እግዚአብሔር ይማስጌን እኔ ብቻ አይዴለሁም ዓለም በሙሉ በዚህ መዝሙሪ ህይዎተቸዉን እየተማለከቱ ነው my god bless you more paster📖🕯

  • @tigistyegetalij667
    @tigistyegetalij667 Год назад +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ቃን አለ ለ ሁሉም አየሱስ ጌታ ነው ተባረኪልኝ በ አየሱስ ስም ❤️❤❤❤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🔥🔥🔥🔥✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️💟💟💟💟💟

  • @freeberhe5374
    @freeberhe5374 2 года назад +26

    Psalms 37 (ትግ) - ዳዊት
    5: መገድኻ ንእግዚኣብሄር ኣማዕቍቦ፣
    ኣብኡ ተወከል፣ ንሱውን ኬስልጠልካ እዩ።🙌❤ blessings

  • @senaitmehari243
    @senaitmehari243 Год назад +4

    Elelelelelellllllll......proud of u jesus our lord

  • @user-hp9kd6pd4k
    @user-hp9kd6pd4k 8 месяцев назад +1

    🎉🎉አሜን አሜን ትብርክ 😥😥😥😥❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🩷🩷🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @getacherderebe
    @getacherderebe 7 месяцев назад +5

    በጣም በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድምጽ !!
    እግዚአብሔር ይባርኮት ! ቅዱሳንንም በዚህ ንግግር ይባርክ።

  • @danielhabtemichael1555
    @danielhabtemichael1555 7 месяцев назад +4

    I am still listening this amazing gospel song

  • @eldanaendalew3519
    @eldanaendalew3519 Год назад +9

    I can’t get enough of this Gospel song God bless you man of God we love you ❤❤

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +9

    Wow! What an amazing song! I can’t stop listening to it!

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 года назад +7

    አሜን ሀይል የእግዚአብሔር ነው።
    ተባረክ።

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ፓስተር ካሳሁን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
    ይህን መዝሙር በምሰማበት ጊዜ ሁሌ አለቅሳለው በጣም ከጌታ ጋር ሆኖ ካዘንኩበት አጽናንቶኛል ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንህ ይባረክ
    ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ

  • @birhanubelay2966
    @birhanubelay2966 2 года назад +6

    ምርጥ በጣም ግሩም ዝማሬ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ፀጋ አብዝቶ ይትረፍረፍልህ ብሩክ ነህ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @kalisokalawe
    @kalisokalawe 2 года назад +9

    እዉነት ነው ጌታ ያለው አይቀርም !!

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 8 месяцев назад +3

    አሜንንን ሃሌሉያ ቃል ያለው አይዎደቂም አሜንንንእስይይይይዩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @Sara-ui5xv
    @Sara-ui5xv 2 года назад +7

    I love you Jesus I thank you lord God bless all of us 🇩🇰🇩🇰🙋🇪🇹🇪🇹♥️🙏

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 года назад +13

    እንዴት እንደምገልፀው አላውቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ መዝሙር ተፀናንተናል ተባርከናል እኔ ወደ ሗላ መለሰኝ ፓስተር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 2 года назад +5

    ሁሌም አዲስ የሆነ መዝሙር ተባረክልኝ ፓስተርዬ

  • @meretallaro
    @meretallaro 4 месяца назад +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ቀን አሎ ላሁንሉ ተባርኩ ፐስቴርዬዬ

  • @user-it3ys6ge9r
    @user-it3ys6ge9r 7 месяцев назад +3

    ተባረክ ዘበነ ይባረክ በኢየሱስ ስም በመዝሙረ ተባርኬያለሁ

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 8 месяцев назад +3

    ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ❤❤❤

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜንንንን ተባረክ ።አይል የግዛቤር ነዉ አያሳፊር ለተደገፊበት እዉነት ነዉ እሱን ያመነ መቸም አይወድቅም

  • @addis-bn5mm
    @addis-bn5mm 4 дня назад +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤ AMEN ❤❤❤❤ tebareki Yene wondim Geta ybariki

  • @bestselfe
    @bestselfe 2 года назад +12

    I was in a great depression and this mezmure wake me up!!!! God has time for everything.

    • @tezetaaschalew6468
      @tezetaaschalew6468 22 дня назад

      Awww I know how it feels to be depressed 😢😮but thx to God I am OK now 🙏 how are you now?

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 Год назад +3

    እሜን ፀንቶ መጠበቅ ሰለሆነ ጌታ ትልቅ ነው

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 10 месяцев назад +2

    ማን እንደ ጌታ! እኔ ምስክር ነኝ ድቅድቁን ያነጋልኝ።
    ተባረክ ! ቀን አለው!

  • @user-vq5uh1zf9p
    @user-vq5uh1zf9p 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወልክም ወልክም አሜን አሜን 🙌🙌❤️❤️

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Год назад +14

    መዝሙረ ዳዊት 37
    5፤ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥
    በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 2 года назад +11

    መራ ዝፈትዋ መዝሙር ኢያ ኣምላክ ይባርካ🇪🇹❤🇪🇷

  • @degefefeleke6381
    @degefefeleke6381 Год назад +2

    Wonderful gospel song the first and amazing one I always think song

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 10 месяцев назад +2

    በሀያላን መሀል ሀይል የእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ ፓስተርዬ

  • @taekwondo3635
    @taekwondo3635 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም ያልፋል ❤

  • @endaletezazu3915
    @endaletezazu3915 Год назад +4

    Amen!! Begeta Gize tsetset yelelebet des yemil bereket Yihonal!!

  • @frezwol2947
    @frezwol2947 2 года назад +9

    እውነት ነው እግዚአብሄር ቀን አለው ለሁሉ። ሻሉም፣ ተባረክ፡ ፀጋው ይብዛልህ ይጨምርልህ። በከፍታ ያኑርህና አገልግሎትህ ያስፋልህ። አሜን።

  • @cawofficial7549
    @cawofficial7549 2 года назад +24

    የዚህን ቋንቋ ትርጉም ሳላውቅ በልጅነቴ የተባረክኩበት መዝሙር ነው...እውነት እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው።
    GOD BLESS YOU MORE PASTER🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Год назад +12

    ☦️Yes yes again Yes ! “ Jesus Christ Yesterday to day & Forever “ God is my Strength! Time for Everything ☦️ The word of God Faith & Vision . Amen & Amen Forever & Ever ❤☦️

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 Год назад +1

      This is Henok Getahun Zewdie Jesus Christ superstar God love's you and your family I personally praying for everyone

  • @asterfoto8177
    @asterfoto8177 2 года назад +3

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር

    • @MakdasBalta
      @MakdasBalta 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +9

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ይሄ መዝሙር እንዴት እንደሚያፅናናኝ እና እንዴት ጉልበት እንደሆነኝ በየቀኑ ነው የምሰማው 🤩

  • @kidistabayneh4058
    @kidistabayneh4058 2 года назад +37

    አሜሜሜሜን.... እግ/ር ቀን አለው 😭😩....የአምላኬን ድምጽ ሁሌ በዝ ዝማሬ እሰማለው.....🙏ፀጋው ይብዛልህ 😍😍

  • @elfeneshwolde848
    @elfeneshwolde848 Год назад +4

    Yes indeed GOD is the real light and the real medication!!!

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 года назад +4

    ዋውውውውውውውውውው ....በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ የእግዚአብሔርን ስራ!!

  • @tsehaydefere3837
    @tsehaydefere3837 Год назад +1

    Amen Amen Amen zamanhe yeberake ♥️🙏♥️ Elelelelelelelelel halaluyaaa 👏🙏🙏🌹 Tabarakei

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 2 года назад +6

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ቀን አለው 🙇🙇🙇🙏🙏🙏❤❤❤ ታባርክህ በብዙ ፀጋ 🙇

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +6

    ውድ የጌታ ልጅ እውነት ብለሀል፣ " እግዚአብሄር ቀን አለው፣" ጌታ ይባርክህ!!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +6

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ቀን አለው ።

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤አሜን ተባረክ ፀጋው ይጨምርብክ ተባረኩት በዝማሬክ

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 Год назад +4

    Wow 😮 is Amazing song 🙏❤️🙏

  • @senaittezera2602
    @senaittezera2602 2 года назад +3

    Hail Ye Egziabiher new Amennnnn pasoriye Tebarek yibzalih

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 2 года назад +6

    👏👏👏👏👏እልልልልልል እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @hamadyosf5315
    @hamadyosf5315 Год назад +1

    Amen Amen እግዚአብሔር kan alew 🥰🥰

  • @selaminodebesai3783
    @selaminodebesai3783 Год назад +1

    Goyta ybarika pastor bahaki my favorite song
    Our blessings

  • @senaittezera2602
    @senaittezera2602 2 года назад +23

    Dear pastor This is one of my favorite gospel song u r so Blessed More Grace of God upon u Love & Respect u God bless you Abandently

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q 2 года назад +10

    ሻሎም ሰላም ተባረክ በቡዙ አሜን አሜን እውነት ነው ቤተሰቡህን ዘርህን በሙሎ ጌታ እየሱሰ ይባርክ አሜን ፀጋውን ያቡዞልህ ይጨምርልህ በርታ

  • @user-yh8cz6mi7v
    @user-yh8cz6mi7v Год назад +1

    አዎ የጌታ ሠው ተባረክ

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 Год назад +6

    Amen there's time in the Lord hand ☝🏽God bless you pastor❤ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 Год назад

      This is Henok Getahun Zewdie Jesus Christ superstar God love's you All

  • @user-tm1gr7se6n
    @user-tm1gr7se6n 7 месяцев назад +3

    አግዚአብሔር ቀን አለዉ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bayusharegaw381
    @bayusharegaw381 2 года назад +3

    አሜን
    እግዚአብሕረ አብዝቶ
    ይባረክችህ🙏

  • @AmeleworkBelay
    @AmeleworkBelay 2 месяца назад

    አሜን አሜን እልልልልልልልጌታ ይባረክ እግዚአብሔ ር በጊዜው ቀና ያደርገናል እደጨለመ አይቀርም ይነጋልልልልልልልልል ሐሌሉያ አሜንንንንንኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 2 года назад +15

    I remembered this song from early 2000 in Eritrea. እግዚአብሄር ታማኝ! Tebareku!

  • @Dibora658
    @Dibora658 Год назад +3

    ❤ egzabre keni alew ❤amen

  • @yousefelamin4373
    @yousefelamin4373 2 года назад +12

    ለቅሶ ማታ ቢሆንም ጠዋት ደስታ ይሆናል ሁሉን ቻይው ጌታ እግዚአብሔር ቀን ያዛል ቢመሽም ይነጋል ይነጋል ይህንን አውቃለው እደመሽም አይቀር አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው ጌታ ዘመንክን ይባርከው ፓስተር ካሳሁን በጣም የምጽናናበት መዝሙር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 22 дня назад +1

    Amen Amen Amen Halelueya Elelelelele Egzabher Yehlbarkachew Tebarku

  • @akewaktelila187
    @akewaktelila187 3 месяца назад

    ተባረክ በዝማሬ ተባርኬሃለሁ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!....

  • @aklilumesfin4568
    @aklilumesfin4568 2 года назад +5

    በድሮዉ ድምፅና መልክ በጣም ይሻል ነበረ ቢሆንም ዘመን የማይሽረው መዝሙር ነዉ 🙏🙏❤

  • @woldigirgoa9850
    @woldigirgoa9850 2 года назад +3

    አሜን፣ ጌታ ይባርክህ

  • @user-ox6yy1bs5g
    @user-ox6yy1bs5g Год назад +1

    Amen Amen nay bheki Gizeh alow Amlk

  • @woyenefelke8641
    @woyenefelke8641 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ፓስተርዬ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው በብዙ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @helenmekonnen9672
    @helenmekonnen9672 2 года назад +3

    አሜን ቀኔ ዛሬ ነው ጌታ ይባረክ

  • @Michael.et301
    @Michael.et301 Год назад +4

    Even today am listening this powerful song. Am waiting my turn!

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 2 года назад +2

    We are ready father send the king 👑 come lord Christ Jesus mighty

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ በቡዙ አሜን አሜን