egzbiher le abatachin tsegawun yabazalchew Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn wendamachin egzbiher yebarkah🤲🤲🤲👏👏👏 ye zaru teyaqe kali gin ye sewadali 4/1🤔❤❤🙏🙏
What's with the Jewish scarf demo? kidasewin le kidist betechristiyanachin tewilien. Also I live in Rome and they do this in chatolic churches not orthodox we need to pay attention not every thing is about beauty and show off. Ena tabot siweta bekibir ajiben enwetalen yehe gin esu miyaregubet mikniyat silalachew new ye aydelem.
ወደማቸን እግዚአብሔር እውቱን ያብዛልህ እሂን ወደሚድያ ያወጣህልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን
እሸ በጣም አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አባታችን ኑሩልን እንወድወታለን ኑሩልን ለሀገራችንም ይፀልዩልን!!!
Ameeeeeeeen abate ewnet nw tiru temehert nw kale hiwoten yasemalen
ዠመሬ መለክት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉቹ😢🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
ሁሏም ትመጣለች ተዋቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለ እያንዳችንምምረቱን ያድለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አባገብር ኪዳን ቃለይሆት ያሰማልን🙏🙏
እኔም እንደ አባታችን አትጣለኝ ጌታዬ ከሰው እጅ ነው የዘወትር ፀሎተ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ተባረክ እንዲህ አይነት አስተማሪ ነገሮች ስራልን
Amen amen amen
ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌም ሰማያዊ
our Father abune Abraham kale hiwotn Yasmine all our Fathers thank You 🙏🙏🙏✝️⛪️
የስራኤል አምላክ ቤተ ክርስቲያንን እና ምህመኑን ህዝበ ክርስቲያኑን ከመናፍቅ ከቤጤ ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚኦ ግን ሲያሳዝኑ😢
Abatachin Aba Gebire Kidan Bereketachew Yideribin Be Unet Enide Enanite Abati Fetar Yabizalin Le Tewahdo ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እውነት ያናገረህ እግዛብሔር ይመሰገነ
ያለብንን ችግርና ሙስና ከነማስረጃው ጠቁሙን ከነማስረጃው እኔንም ጨምሮ እርምጃ በጉባኤ እርምጃ ይወሰዳል ነው ያሉት ማስረጃ ከተሰጠ በኋላ ውጤቱን በማየት መናገር ይቻላል ለማንኛውም ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ይርዳን ዓሜን !!!
አቤቱ ይቅር በለን
እግዚእብሄር።ይፍረዳት።ለፈጣሪ።እምላክ።ስጡእት።ይፈርድባታል።እሷ።እይደለችም።እሳዳጊወቻ።ናቸው።በፈጣሬ።መጠየቅ።ይገባቸዋ።እሳዳጊህ።እይባረክ።ይባል።የለ።መይሀኒእለም።ይፍረዳት።እላላለሁ
እግዚያብሔር ይማርሽ እምዬ!!!
Selma wedimachin❤❤❤❤❤
ይእቸን ልጅ በሰላሴ ሰም እግዚአብሄር ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏
egzbiher le abatachin tsegawun yabazalchew
Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn
wendamachin egzbiher yebarkah🤲🤲🤲👏👏👏
ye zaru teyaqe kali gin ye sewadali 4/1🤔❤❤🙏🙏
ABTOCHACHNE BERKTCH YEDRBYN😢💖💖💖💖💖💖💖
የኛ ነገር ተከድኖ ይብስል
እልልልልልልልል
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin Temesegen Balehibet Bota Egziahber Yitebikih Be Egziahber Amilakachin Libona Yisitachewu Yasazinal Ejig Betam kezi ke kifuw zemen Fetar Yawutan 😢😢😢😢😢😢😢
ዉይ ጉድ ዘንድሮ ልቦና ይስጠን
ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
አባቶቻችንም ሆነ ውድሞቻችን እህቶቻችንም ይኑሩልን
ጌታ ሆይ ሰላሜን የነጠቀኝን ጠላቴን አስወግደህ 😭😭😭😭ሰላሜን ሰጠኝ በጣም ከፋኝ ጨነቀኝ 😭😭😭😭😭
ተዋህዶዬ ሙሉ እባካችሁ ኑ ወደ ተዋህዶ
አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ሴት ነሽ አንቺሰይጣን ኦርቶዶክስን ሰለማታዊቂ አፍሽን አትከፈቺ
በአብራይስጥ መልሻለሁ ❤️
Kift afe nesh.balege.
ለተቀደሰው ሃሳብ አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
የኔ አባት የነም ፀሎት እች ናት
😢😢😢
እውነት❤❤❤
yanten kutur efaligalew wandeme pls😢
ጌታሁዪእደቸርነትህነውጅእደበደላችንአይሁን
Abetu Geta Hoy Yikir Belen Endebedelachin Sayhon Endechernetik.
ጥሩ ነው በርታ
My ritete orthodox 😊 ayi pete egzihabihre libona yistachew yenakuten yiyizutali
በእናትህ መዝመሩን እሰካመጫራሸው
አሰማን
ወድማችን በርታልን❤❤❤❤
😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆን አባቶችን መፃህፍትን ፀድቃንን ሰማእታትን ሰጦናል
እውነትብለዋልአባታችንእግዚአብሄርሆይበሰውእጅአትጣለኝ🎉ላባታችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
የጴንጤ ጉድ አያልቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Adrashwan yemetawku Asawekun
እረበጣምነውሙስናየበዛውአባታችንአላዩምማለትነውእጅ
Abetu yikir belen
በማርያም ኤረ ለመስማት ይከብዳል በጊዜ ጠይቁልን ።
እንደሚከፍሉ ምን ማስረጃ አለህ ሙስና ትላለህ ምን ማለት ነው አንተ ከሳቸው የበለጠ መረጃ አለህ ።
Behymanotachen atemchi anchi kotetam
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቺን ጋጥወጥ ልጅ ከዚህ በኃላ እንዳታሰየኝ ከየት መታ ነው ኦሮቶዶክስ ላይ ፊጥ ያለችው አፍሽን የሚዘጋ ነገር ይዝጋው
4
እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን እህቴ ኦርቶዶክስ ለመሆን መታደል ያስፈልጋል ለግለሠቦች ሀጥያት ቤተክርስቲያን አትጠየቅም
ተሜ ጥያቄውን በምንባብ አድርገው
2
አንቺ ሴት ምንአይነት የተረገመ ማሕፀን ነው ያፈራሽ አንደበትሽ ያልተገራ አባቶችሽን መልሰሽ የምትሰድቢ አግድም አደግ ይብላኝልኝ ከአንቺ እኩይ ለሚወለዱ ልጆችሽ መረን
ወዳ አይደለም። ለእንደዚህ አይነት ሰው መፀለይ ነው። እግዚአብሔር ይማራት 😢
@@PlRATE ለሰይጣን አይፀለይለትም
ያው ከሷ የባሰ ሰይጣን ትወልዳለች ፈጣሪ የተከፈተችበትን ጉሮሮዋን ይዝጋው
Ewnet nw abate kale hiwoten yasemalen abate
@@Tsion-um9kxኸረ ይቺ
ሴት ልባም እንድትሆን የምታረግ ነች አንቺ ሴት አትሳሳቺ ክብሯን እንድጠብቅ የው የምታረገው ሴትን ኦርቶዶክስ ቤቴክርስትያን❤
አባታችን አቡኑ የዻዻሳቱ ፎቅና መኪና ወደ መንግሥተ ሰማያት መግቢያ ነው ወይ ጠይቅልን
አቅራቢው አትሳሳት ይህ አያስቅም ። መወገዝ ያለበት ነው
ኬት ነው የመጣሽው በናትሽ ቅናት ሊገላቹ ነው በቃ አይበል
የስድብ አፎች ይዘጋሉ ስለዚህ ይህ ስድብ በእዉነት በህግ አምላክ ያስብላል ቤተክርስቲያን ለሁሉም የተከበረስርአትና ህግ አላት ማንም አፉላይ እንደመጣ ለት ቤያወራ መልካም ነው ተዋህዶ ባለቤት አላት
በክርቶስ ተዋህዶነት የምታምኑ ክርስቲያኖች ስትሰደቡ ደስ ይበላችሁ! ትልቅ ምላስ በአደባባይ ላይ አውጥቶ እንዲህ በክፋት የሚናገረው እራሱ ዲያብሎስ ነው። ዲያብሎስም በጣም እየተበሳጨ እንደሆነ እወቁ። የተዋህዶ ልጆች ለዲያብሎስ አጅ አንሰጥም ብለዋልና ክርስቶስ በደሙ የመሠረታትን በደም መቆየት እንዳለባት እናምናለን። ያለመስዋዕትነት ቤተክርስቲያን አትፀናም ያለበለዚያ የቡሽቲዎች መፈንጫ ትሆናለች። እንደ አውሮፓዎች ቡሽቲን እንድትቀበል ይፈልጋሉ እሷ ግን አልቀበልም ስላለችና ሴቶችም እንደፈለጉ ስላልጨፈሩባት የማንም ወንድ መጫወቻ የሆነች ሴት አደባባይ ወጥታ አፏን የምትከፍተው። የሰው አንገት የሚቀሉት አሸባሪዎች እንኳ እስላሞችን እንደማይወክሉ እናውቃለን ግን ጠብ ፈላጊዎች ለጠብ ይጠቀሟቸዋል። መቼም ተዋህዶ ላይ ተዘምቷል አሁን እንደውም እየጠነከረ ነው። በዓለማችን በዩክሬን፣በግብፅ፣በሶሪያ፣በህንድ፣በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን አንብቡ! ጥቂቶች ሆነን ሳለ ዲያብሎስ እኛ ላይ ለምን እንዲህ አተኮረ ብላችሁ ጠይቁ? የተዋህዶን መሠረት ያውቃልና ዲያብሎስ ያቅሙን በማድረግ መሠረት ያላትን ቤተክርስቲያን ሊያፈርስ እየጣረ ነው። መሠረቷ ደግሞ ክርስቶስ ነውና አልቻላትም። ሌሎቹማ መሠረት የሌላቸው መሠረተ ቢሶች በብዙ ሺህ ሰዎች የተመሠረቱ ብዙ ሺህ ቅርንጫፍ ያበጁ አገልጋዮቹ ስለሆኑ ወዳጁ አድርጓቸው አብሯቸው የክርስቶስን ስም በማስመሰል እየጠራ ሲጨፍርና ሲዘሙት ነው የሚታየው።
እኔምለዉ የዳቆን ደሞዝ ስንት ነው ጉቦ 300,000 ከሆነ
1ነው
መረጃው ተይዞ ለምን ተጠያቂ አትደረግም?
እረ እንዲ ያለው እንቃወማለን በእውቀታቸው በቻ ይቀጠሩ እሂን ሙስናን እንጠየፋለን ኦርቶዶክስ እሂን አይሰራም!!
እየዘለሉ መዘመር
መጀመርያ ጸጉራቸውን አልተስተካከሉም በስዕል ልብስ ከማሰራት ሥል አድህኖውን ከሚሸከሙ በምንድነው እሚባል??
እኔ ሌላ ምንም እአልልም እግዚአብሔር ይመልከተን ሁላችንንም።
ጠላተዎት ይሙት ስይጣን ይሙት
በኢብራይስጥ መልሼ አለው
አባቶቻችን ያስተማሩትን እንተ ማጠቃለያ. ለምንድን ነው የምትሰጡት አታፍሩም እንደ ቪድዮ መጫናችሁ አይበቃም. ለምንድን ነው ማናችሁ እናንተ በአባቶች ላይ ጨማሬ ትምህርት የተሰጡት የእናንተና የእኛ ድርሻ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ብቻና ብቻ ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ቲክታክ እየቆረጣችሁ ከመጫን ሙሉውን ስሙት የአባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሕይት ነው የምር ቃሉን ከእነ ትርጉሙ ነው የሚያስተምሩት ሙሉን እንስማው ሳናቋርጥ አሁን የሰማነው መሐል ላይ ወይም መጨረሻ ላይ ነው የእሳቸው ትምሕር ከ50 ደቂቃ እሰከ ሁለት ሰአት ተኩል ድረስ ነው በአጭሩ አትቁረጡት 😢😢😢😢😢😢
እግዜአብር፡ይርይ፡ነዉ፡ከተረዱ፡ይመለሱ።
የቅዱስ ሲኖዲዮስ የህግ ክፍል የዚች ተሳዳቢ ሴት ጉዳይ ለህግ ሊያቀርባት የግድ ነው
መናፍቃን ቅዳሴ ማድረግ ፈልገው ሣይሆን በኦርቶዶክስ አምነት ቅናት አድሮባቸው ነው እንጂ ፆሙን ጠልተው አይደል የሄዱት ዘለቄታ የሌለው ነው ለተሳዳቢዎች የሕግ አካላት ምን እየሠሩ ነው ?
ስለተሳደበች መሳደብ ትክክል አይደለም አምላካችን እኮ እንዳንበረግግ ነግሮናል ሁሉንም ለአውሬው የስደብ ስም ተሰጠው ይላል በዮሐንስ ዕራይ ምን መጣ ብሎ እርሱንዋን ከመሳደብ ስለርሱዋ መፅለይ እኛ ደግሞ ስራችሁን አይተው የሰማይ አባታችሁን ያመሰግኑበታል እረ የቀረ የለም ንስሃ እንግባ ይልቅ እንብላ ሰማያዊ ምግብን
ለህግ ትቅረብ አባቶች የት ናችሁ
አንች ሴት ዋልሽ ለሒወትሽ የኛ አድሳችን አደለም የምግባር ስድብ ገዝተው ሲሰደቡም አይተናል አባቶቻች እኳን በነጻ ስድብ አግተው በይ ድሮም ቆርቆሮ ዝናቡን አልችል ሲል መጮሕ አድስ አደለም ከጮኸትሽ ይመልስ በንስሐ እግዚአብሔር ስድብሽ ደስ ብሎናል እጅ አልከፋን ጨምሪ ለሒወትሽ ግን ፍሪ
What's with the Jewish scarf demo? kidasewin le kidist betechristiyanachin tewilien. Also I live in Rome and they do this in chatolic churches not orthodox we need to pay attention not every thing is about beauty and show off. Ena tabot siweta bekibir ajiben enwetalen yehe gin esu miyaregubet mikniyat silalachew new ye aydelem.
ከጭፈራ ከዳኪራ በጣም የሻላል ትንሽ ቆይተው ደግሞው ጠቅልለው ወድ ቀጥተኛው ተዋህዶ ይመለሳሉ ልብቹህ ይመልስ
ወንድሜ ግን ፅጉርህን ለምን አቃጠልከው?እግዚአብሄር የሰጠህ ያምራል
እረ ምን አይነት አረመኔነች የች የ666ተከታ ትመስለኛለች ፈጣሪ ይገስፃት እንዴት አፋን ትከፍታለች እንዲህ!!!
Tewgdln kemntchily
ሰላም ! በጥቂቱ ያሳየሀንን የ ኦርቶዶክስ ቅዳሴ በቪዲዮ ምን ላይ ማግኘት እንደሚቻል ልትነግረኝ ትችላልህ ? አመሰግናልሁ
ምን አይነት ሴት ነሽ ያሳደጉሽን ቤተሠቦች ምን አይነት ይሆኑ ይሆን? 12:43 ልቅ አደግ ጎዳና ይሆን ያደገችው ልል ብየ የጎዳና ልጆች ጨዋ ናቸው ?
እቺ ሰይጣን ናት ሰው አደለችም ጉሮሮዋ ይዘጋ
ከጊዜበሆላ,መስቀልይዘእናሣልምይላሉ,😅😄😃😀😁😅😅
ተሳዳቢ ራሱ ይዋረዳል
አንች ልበ ቀሊል ሴት በማህበር መካከል ልታስተምር አንፈቅድም ያለው ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነው ከዚህ የተነሳ ዝቅ እንደተደረግሽ ከተሰማሽ ጠብሽ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋር ሳይሆን ከዎንጌል ጋር ነው ስለዚህ የጳውሎስ ወንጌል አያስፈልግም ከሆነ ምኞትሽ ለላ ጉዳይ ነው። ጳውሎስም አስቀድሞ የተናገረው እሄንን ልበ ቀሊልነሽን ስለሚአቅ ነው
ሴት ከወንድ እኩልየምትኖረው በኦርቶዶክስ ብቻ ነው።በቀብርም በድንኳኑም በስራም በቢሮም በመቅደስም በጋብቻም እኩል የምትሳተፍ አንድ ሴት ለአንድ ወንድ የደነገገች ኦርቶዶክስ ናት።አራት ሴት ለአንድ ወንድ ሲሆን ነው ረከሰች የሚባለው።
ከአንተ ሚዲያ ጀምሮ ሰምተሃል
Ya arabe rise yatagabate
Edea sayitsom kidasea ale 😂😂😂😂😂😂??
ይህቺ የማን ዘልዛላ ናት ሐይማኖት እና ግለሰብን ለይታ የማታቅ አንቺ ሲጀመር በቅናት የነደድሽ ተዋህዶን ጨርሶ አታቂያትም ድህረገጽ ላይ ወጥተሽ አፍሽን አታስፊ!!!
Yichi shermuta sitsheremuch besewubal tedeftobsh yihobal bilsish layi deftewubsh yihonal mkegna kenategna🤑🤑
አይ መናፍቃን ቀንታቹሁ ሞታቹሁ ዝም ብላቹሁ ይቅር በሉን ብላቹሁ ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ግቡ ተመለሱ ንሰሀ ግቡና ዙሪሽ ጥምጥም ዙራቹሁ ሞታቹሁ እኮ
ደፋሪ አይደሉም እንዴ