ለቴን ሃግ አዲስ ጫና የሚያስከትለው ሽንፈት | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 окт 2024

Комментарии • 55

  • @MTSupervalu
    @MTSupervalu 2 месяца назад +13

    ችቹ ነኝ ከጎንደር ጭዋታውን ላየው በጣም ፈታኝ ነበር ቪላን አለማድነቅ አይቻልም ሁኖም ግን አርሰናል ይለያል ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ ያስፈልጋል መንሱር የምትሰጣቸው የኳስ እያታወችህን አደንቅአለሁ ሁልግዜም አረሰናል the genres

  • @utty3720
    @utty3720 2 месяца назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ መሱሬ ቆንጂትና የአርሴ ደጋፊወች እንኳን ደስ ያላችሁ የሻሼ ደጋፊወች አይዟችሁ መሸነፍ ያለነዉ 😂😊

  • @EbenezerHabtamu
    @EbenezerHabtamu 2 месяца назад +3

    መንሱሬ ሰላምህ ብዝት ይበል... 8 ዓመት አስደምመሄናል... አሁን አንድ ነገር ብቻ ልጠይቅህ ከልምድህም ሞክረው እነዚህ ሰዎች አጥቂ ሚገዙ ይመስልሃል ወይስ አይመስልህም በአላህ ይቺን ንገረኝ ገምተህም ቢሆን አቤነዘር ነኝ ከመገናኛ

  • @yidnekachewSirabezu
    @yidnekachewSirabezu 2 месяца назад +4

    መንሱሬ ጨጓራዬ ምግብ አልቀበል ብሏል እረ ፈርጊ ናፈቀን አቡሽ ከሰንዳፋ

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 2 месяца назад

      ይቅርብህ ተወው አትብላ በፈርጉሰንም ጊዜ በዳኛ ሲደገፍ ነበር አሁን ግን ወፍ የለም እርር በሉ

  • @TILAHUNKASSA-is2uz
    @TILAHUNKASSA-is2uz 2 месяца назад +1

    ተባረክ መንሱሬ❤❤❤❤

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 2 месяца назад +7

    ቴንሃግ አሰልጣኝ እንዳልሆነ አምኛለሁ

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 2 месяца назад +3

    The game management of Ten hag is so poor that he cost United 3 point loss and the doubt already begin in this fragile Manchester United side. It is embarrassing from the ten hag tactical inadequacy. Bravo! He already started ruined this season. If you sign a defender you have to start him, DM is needed badly. He don't have to be that loyal for underperforming Rashford.

  • @mulukenBemihretu
    @mulukenBemihretu 2 месяца назад +2

    ይሄንን comment የሚታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ❤❤

    • @ABDULFETAABDUYE
      @ABDULFETAABDUYE 2 месяца назад

      Bota mirat

    • @mulukenBemihretu
      @mulukenBemihretu 2 месяца назад

      Esu gin lemenor bota almeretem nebr ene tadya lemin bota emertalew🤔 demo yemedan ken zare new wondime eyesusn bemamen yezelalem hiwot worash endithon ahunm tiryen akerbalew❤❤❤

  • @HasenHas-t7o
    @HasenHas-t7o 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም መንሱ ሰላምህ ይብዛ ደስብሎኛል የአርሴ ደጋፊ ነኝ በቃ ይሄን ለማለት ነው

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 2 месяца назад +1

    gunner four ever💪💪💪💪💪

  • @YonatanFekadu-v1d
    @YonatanFekadu-v1d 2 месяца назад +1

    መንሱሬ

  • @AbinetAlbo
    @AbinetAlbo 2 месяца назад +1

    በመጀመሪያ ፀዴ ቀን እንድሆንልህ እመኛለው መንሱረ.... እኔ ቴን ሀግ ምን እንደምያስብ አይገባኚም በመጀመሪያ false 9ይዞ ገባ ዉጤታማ ሊሆን አልቻለም አሺ ከዛ ደሞ Zerkzee ቀይሮ አስገባና በካ ይስተካከላል ስንል Brunon ቀየረው እንዴ ልጁ ማን አመቻቺቶ አቀብሎት እንድያገባ ነው ምን እየተካሄደ ነው እዉነት ራሽፎርድ እዉነት Garna ማሲቀመጥ ይቺላል or Rashin yiferawal ብቻ ቴን ሀግ ቀልደኛ ነው match ፊትነስ ካልከኝ ማርትነዝ ሙሉ ጫዎታ ተጫዉቶ ነበር ግን እንደምናየው

  • @mesfinseberta
    @mesfinseberta 2 месяца назад +1

    መንሱሬ መስፍንነኝ ከሆሳና እኔምልህ መንሱሪ ኦሊ ዋትኪንስ አርቴ አስፈርምህአለውብሎትነው ያን የመሰሉኳሶች የሳተው

  • @yabetsmesfin-gh8ut
    @yabetsmesfin-gh8ut 2 месяца назад

    እየሱስ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 месяца назад +2

    Saka and Ode play like Messi...martinelli plays like ronaldo.

  • @SaSa-p9t
    @SaSa-p9t 2 месяца назад +2

    መሡር ሥለዚ መላጣ የሖነነገር በለን

  • @nanimiki-dq1zd
    @nanimiki-dq1zd 2 месяца назад +1

    አይ መንሱሬ ንጉሱ ዩናይትድ በንደዚ መልኩ ማየቴ ያናድእዳል ስለትላንትናው ጌም በነማውንት ቆንጆ ሲያጠቃ ነበር በግራው በኩል የራሽፎርድ መድከም እየታየ በዝምታ መታለፉ ይሀው ዋጋ ተከፈለ ጭራሽ ቡርኖን አስወጣው ጥፋቱ ሰፋ ሲቀጥል የግራው ተፈጥሮዋዊ አለመኖር 2 ጎል ተቆጠረ ዩናይትድ ውጤቱ በሽንፈት መንሱሬ ገናቢሆንም ቴናግ በንደዚ ሚቀጥል ከሆነ አደጋ ነው

  • @alemsegedgirmay7
    @alemsegedgirmay7 2 месяца назад +2

    amena man utd derso mels be brighten alteshenefem

  • @HmezaAhmedine
    @HmezaAhmedine 2 месяца назад +1

    መንሱሬ እኔ በፋት ቴንሀግን ይልቀቅ ሲሉ እኔ እቃወም ነበር ግን አሁን አየሁት ለማን ዬናይትድ ማይመጥን አስልጣኝ ነው

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 2 месяца назад

    ቴክኒሻን ቆንጅታችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sebrusani9155
    @sebrusani9155 2 месяца назад

    ሰብሩ ነኝ ከአራት ኪሎ መንሱሬ unt እንደሆነ እንደ አዲስ ፈራርሶ ካልተገነባ ያሰፈራል የኔው ገነርስ ሁሌም ንጉስ ነው

  • @ADMASUWACHISO
    @ADMASUWACHISO 2 месяца назад +1

    masuri Ane ka southe negn
    Tilante 1/2 baxam xuru Naber
    Gin minim ayahomi manche
    Qaxaywun mawoxari new
    Yalabine masuri Ane ka southe

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 2 месяца назад

    ዩናትድ በክለቡ የለፉና ከፍታ የጨመሩ ብዙ ተጫዋቾችን ለማይረባ አሰልጣኞች ሲሉ ለሰሩት ግፍ እግርኳስ እየከፈለቻቸዉ ነዉ ። ይህ ጀዝባ ዴህያ ፣ ሮናልዶ ፣ሳንቾ ወዘተ ላይ እጁን ሲያነሳ የሚያስቆመዉ ባለመኖሩ ለዚህ መፍረክረክ ዳረገዉ !!!!!

  • @kasim4211
    @kasim4211 2 месяца назад +3

    መንሱሬ ቃሲም ነኝ ከሩፌሄል በጠም ኦደቿለው ግን መንችስተር መች ነው አሪፍ ጨወተ አርጎ ማሸንፈው ምርጥ ልጆች አሉን ችግሩ ምንድ ነው

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 месяца назад

    ማንችስተር ምን ነካቸው ?እየተመሩ የሚመሩ ነው የሚመስለው። አንድም ፍጥነት፣ እልህ ፣ ፍላጎት ፤ ቁጭት አይታይባቸውም ። ያሳዝናል ።

  • @Geditech22
    @Geditech22 2 месяца назад +1

    Mensure united teru tesfa alew kemilut sewoch andu negn gn tenhag ye techawachochun bekat kehelot yeterdu aydelum
    Amad ahun full time mechawet yeneberebt tchawach nbr maguayrs bihon ena be gize bileku ena ke katelo benegelagr teru yemeslgnal. Dele Le united

  • @KidusFasil
    @KidusFasil 2 месяца назад

    Betam enodehalen

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад

    good new

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 2 месяца назад +1

    City zenderom alehu eyale new

  • @kasim4211
    @kasim4211 2 месяца назад +1

    መንሱሬ አድስ ገቢ ነኝ ቃስም ከሩፌሄል ኤሬክ ቴንሀግ በመንችስተር ቤት ምርጥ 11 መውጠት አልቸለም ለመንችስተር አይመጥንም ዘንድሮም ልየቆስለን ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 месяца назад

    TANHAG AJEMAMERU TRUM BAYHONM CHEWATAW GIZA SELALEW KEQEN QEN LEWT EYAMETA YMETAL!!!!

  • @KinfeGebretsadek
    @KinfeGebretsadek 2 месяца назад

    መንሱር እየታዘብንህ ነው በአርሴናል ላይ ስላቅ ሲፃፍ ፈታ ብለህ ታነባለህ ግን የሻሼ ግዚ ትቆጠባለሁ ትጠነቀቃለሁ ባላንስ ሁን

  • @befkadutberhan8639
    @befkadutberhan8639 2 месяца назад +1

    Mensure hule yemgermgn beyamuet ametun mulu chfero bebado mewtat melmamed kebade eko new 😂😂😂

  • @EngidasewAlemayehu
    @EngidasewAlemayehu 2 месяца назад +1

    Guners

  • @samueltesfaye6966
    @samueltesfaye6966 2 месяца назад

    መንሱሬ አንተ ምርጥ የእግር ኳስ ጋዜጠኛ ነህ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ትንታኔ ስትሰጥ ከታዘብኩት ነገር የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ባዮች ይቃጠላሉ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ብቻ አንተ ምርጥ ተንታኝ ነህ ሣሚ ነኝ ከደብረ ዘይት

  • @SenayitBelhu
    @SenayitBelhu 2 месяца назад

    Koy ETH chegru mindenew broun yewetal ere eshi esun tewew vanestroy yemetaw zembelo new ende lemenden new ye manche attackers clinical yemayhonut ere mekatel

  • @abidan2755
    @abidan2755 2 месяца назад

    Manchester kahunu 😢😢😢😢

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 месяца назад +1

    💥 ስሟቸው!
    ማንችስተር ተሸነፈ በአሰልጣኝ ሰበብ
    ማንችስተር ተሸነፈ በለበሱት ቁምጣ ሰበብ
    ማንችስተር ተሸነፈ ሰበብ..
    ሰበቡን ሚያግዛቸው ደግሞ ተንታኙ መንሱር ነው ::
    መቼ ነው አልቻልንም ተሸነፍን
    ሚሉት!መቼ ይሆን ተጋጣሚው በልጦናል ይገባዋል
    ብለው ሽንፈታቸው ሚያምኑት ?!
    የፈጣሪ ያለህ😊

  • @wmg6574
    @wmg6574 2 месяца назад

    ቴንሀግ የሚባል የፈረንጅ ደደብ ጨዋታ ሲበለጥ ምንም ማድረግ የማይችል ከንቱ ሰው በጊዜ ይባረራል😮

  • @GurujiZech
    @GurujiZech 2 месяца назад

    Hmmm! Mensure, you are funny. Just because you have a good wish for the black devils, you have a positive sense for them and Tenhag. The black devils will finish top 8, in the end. Mark my words!

  • @SofiZ-u9e
    @SofiZ-u9e 2 месяца назад

    Saliba yeleyal

  • @yosefgirma7761
    @yosefgirma7761 2 месяца назад

    ይሄ ሰውዬ የማንችስተር አሰልጣኝ መሆኑ ይገርመኛል

  • @seyfeማንቼ
    @seyfeማንቼ 2 месяца назад

    አላዝን እንግዲ ማላዘን ትወዳለህ አንዳንዴ የወረደ ጋዜጠኛ ትሆንብኛለህ

  • @christianhailu833
    @christianhailu833 2 месяца назад

    Ur christiano

  • @LilBoss-j8d
    @LilBoss-j8d 2 месяца назад +2

    መንሱር በቃ ማክስህን አወልቅ የ ማርሴ ሳይሆን የ ሻሼ ደጋፊ አንደሆንክ ደርሰንበታል 😛

    • @NebaEF
      @NebaEF 2 месяца назад +1

      አረ ይሄን የፋራ ኮሜንታችሁን ተዉ ሁሌ ስግጥና አይደብርም?

    • @Sherefaahussen-y2p
      @Sherefaahussen-y2p 2 месяца назад

      Yemanche degafi new
      Hulachnm anacalen

    • @eyoelgirma9725
      @eyoelgirma9725 2 месяца назад

      የሚያወራው እኮ ስለ አለማችን ትልቁና ሀያሉ ዩናይትድ ነው...

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 месяца назад

    when anti- Arsenal people slander Arsenal you read their facebook post on your show.... mensure you are dishonest person. shame on you!