//እሔንን ጉድ ተመልከቱ//እንዲህ አይነት አገልግሎት አጥብቄ እቃወማለው||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 232

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 11 дней назад +6

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክል በግልጽ እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለገስጽህ ብሩክ ይህ🙏👍👍👍

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 12 дней назад +33

    እረጋሚ የበለሃም መንፈስ የተወጋ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @giziwmulugeta2468
    @giziwmulugeta2468 11 дней назад +11

    ዮኒ ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ
    አሁንም እየተከታተልክ እንደዚህ ያሉትን ሌቦችና ነጣቅዎች የጌታን ሕዝብ ይዘው ወደ ስኦል እንዳይነዱት አጥብቀህ ተጋደል አጋልጣቸዉ
    እረግማለሁ ስላለዉ ነገርና ማስፈራራት የበሰለ ክርስያንን የምመለከት አይደለም ምክንያቱም እኛ የምናምነዉን ጌታ ጠንቅቀን ስለምናዉቅ ይህ ሰዉ ሄዶ በጠንቋይ የምያምኑትን ያስፈራራ ራሱ ግን ከእርግማን በታች እንደሆን የማዉቀዉ በጌታ ደም እየረገጠ ያለ ስለሆነ ነዉ
    ከንደዚህ አይነት ሰዉ ማስፈራራት ነጻ የወጣን ሕዝብ መሆናችንን እንዃ የተረዳ አይመስለኝም እዉነተኛ ክርስቲያን በዚህ ሰዉ አባባል ይስቅበታል

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 11 дней назад +13

    እሱ ሰይሆን ጥፋተኛ ተከታዮቹ ናቸው ባይ ነኝ ተከታይ ባይኖር አፉን በልከፈተ ጌታ ልቦና ይሰጠው 😢

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile 10 дней назад +2

    በየኢሱስም ክፉ ሐሳብ የፈረሰ ይሁን የሚባረክ አንደበት በምድሪቷ ይብዛ።

  • @RutEysue
    @RutEysue 11 дней назад +4

    ጌታ.እየሱስ.ይባርክ.የዉስጤን.ነዉ.የተናገርከዉ.ከአባታቸዉ.ከዳቢሎስ..ሰዉን.ከመዝረፍ.ከመግደል.ከመራገም.ልላ.አማራጭ.የላቸዉም.ፀጋና.ሰላም.ይብዛልህ.ተባረክልን❤❤❤❤

  • @EDIT-o-w
    @EDIT-o-w 9 дней назад

    አቅራቢው እግዚያቤር ይባርክህ ራጋሚዎች የተረገሙ ናቸው እዲህ አይነት ወንጌል የለም አይምሮው ነፃ መውጣት አለበት

  • @alemituyifru4102
    @alemituyifru4102 11 дней назад +1

    ወንድሜ እነርሱን በመከታተል ጊዜህን ባታጠፋ ጥሩ ይመስለኛ።
    1/ ፀጋን ያስጥላል
    2/ እዉነት ለመታጠቅ በመጠባበቅ ያለዉን ሰው ተስፋ ያሰቆርጣል።
    ተባረክ

  • @beletechwoldemichael8836
    @beletechwoldemichael8836 11 дней назад +13

    ሟርት በእስራኤል ላይ አይሰራም በኢየሱስ ስም ይወጋ በአንተ ላ ሆኖ ሕዝብ የሚያስፈራ የሚያስደነግጥ አሁን እላለው በኢየሱስ ስም ይወጋ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameermosa5766
    @sameermosa5766 11 дней назад +1

    የኔ አስተዋይ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመን ይባረክ ቀጥልበት ሰውን የምረግም ራሱ የተረገመ ነው እላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 12 дней назад +3

    ዮኒ - የጌታ ፣ ሠላም ፀጋና መንፈስ ይብዛልህ ፡፡ ጥሎብኝ የዚህን ሰውዬ አገልግሎት አልወደውም ፡፡ አንድ ሰሞን መኖር በቃኝ ራሴን ላጠፋ ነው ሲል ነበር ፡፡ ሰውየው መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ አያውቅም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ያለውም አይመስለኘኝም ፣ ከጥልቁ የጨለማው ዓለም ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያለው ሰው ነው ፡፡

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 12 дней назад

      በለው 😂 የሉተርን ልጆች ሁላቹም እኮ መፅሐፍ ቅዱስን አታውቁም

    • @cosmicwonder5890
      @cosmicwonder5890 11 дней назад

      kegeze sew kemaygebaw bechelma semelalese yeneberew astemroachu eko protestant mesehaf kedusen betekekel syastemer aytachu new yetemlesachut setesef lemesadeb sayhone lewent safe

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂 በትክክል ​@@Blueberrykear

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 11 дней назад +3

    ዮኒ ይህ ሰው ዕምነት ሌላ ነው የሚያስፈልገው የሚያድን ወንጌል እንጂ ምክር አያስፈልገውም ።የወንጌል ብርሃን እንዲበራለት መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄው

  • @TasfubiruBiru-c1q
    @TasfubiruBiru-c1q 7 дней назад +1

    😮😧😮😧😮😮😮 ወይ ጉድ ጌታ ሆይ አይኖቻችንን ክፍት ደግሞ ኪራይ ክፈሉ ብሎ ያስፈራራል

  • @Minteoded-jh6yb
    @Minteoded-jh6yb 11 дней назад +2

    God bless you abundantly, no curse will prevail against you. You stood firm and spread gospel systematically. God bless you.

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 6 дней назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤ በቃሉ እውነት ስለምትናገር በርታልኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 11 дней назад +2

    ትክክል ብለሃል። ግን እንደዚህ ዓይነት ሰው እመለሳል ብለህ ታምናለህ? በጌታ ሳይመረጡ/ሳይድኑ የዘመናችን "ነብያቶች"።

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 11 дней назад

    ወንድምዬ ተባረክ !! እውነት ብለሃል ወደ እግዚአብሔር ቃል ሊመለስ ይገባል!!
    የወጣለት መንፈስ ነው በ 7 እጥፍ ነው የገባበት!!

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 12 дней назад +1

    ጥሩ ምክር ነው ።ልብ ላለው ተባረክ ወንድሜ!! 🙏

  • @FikruTiruneh
    @FikruTiruneh 12 дней назад +5

    ደፍረህ ስህተትን መቃወምህ ደስ የሚያሰኝ ነው በተጨማሪ ይህ ሰው እንዲመለስ ትሁት እንዲሆን ሁላችንም እንጸልይ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 10 дней назад

      እንጸልይለት ያሳዝናል ጠፋ እኮ !

  • @hanilove4421
    @hanilove4421 11 дней назад

    ወንድሜ ሁሌም የማዝነው በእዝቡ ነው 😢😢ጌታ ይገስፀው የዳቢሎስ ልጅ እኛ የእግዚያብሔር ልጆች ነን የሚርግሙንን የምንመርቅ ነን

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 11 дней назад +2

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን ❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 12 дней назад

    ጤነኛ አይደለም እኮ እንዴት አቴንሽንእንደምትሰጡት አይገባኝም ለዚህ ለማያስተውል የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ለሌለው ሕዝብ ማስተማር ማስጠንቀቅ መልካም ነው ተባረክ

  • @abigia-l2t
    @abigia-l2t 11 дней назад +4

    ምን አይነት ደፋር ነው በእጁ መስሀፍ ቅዱስን ይዞ የእርግማን ቃል ያወጣል እረ እግዚአብሔር ምህረቱ

  • @dawit204
    @dawit204 9 дней назад

    “የሚያሳድዷችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ።”
    - ሮሜ 12፥14 (አዲሱ መ.ት)
    “ክፉን በክፉ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ፤ በዚህ ፈንታ ባርኩ፤ ምክንያቱም እናንተ የተጠራችሁት እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች እያደረጋችሁ በረከትን ለመውረስ ነው።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥9 (አዲሱ መ.ት)

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie 11 дней назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ-ዮኒዬ።

  • @mengistua9772
    @mengistua9772 8 дней назад

    ወንጌል ስበክ። የሰፈር ባልቴት ወሬ አይነት ነገር ባታቀርብ። አያንጽም።አይባርክም።ከቻልክ በግል ምከረዉ።ተባረክ።

  • @Akidanee
    @Akidanee 12 дней назад +2

    ኸተጌታ ይገስፅህ የበለአም መንፈስ ይወጋ🙏🏼

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 12 дней назад

    Yoni God bless you ስለ እንዲህ አይነቱ ነውረኞች ቃሉ የሚለው በቂ ነው። “መጨረሻቸው ጥፋት ነው፤ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነው፤ ሐሳባቸው በምድራዊ ነገር ላይ ነው።”
    ‭‭ፊልጵስዩስ‬ ‭3‬:‭19‬ ‭NASV‬‬

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 дней назад

    በጣም አዝናለሁ በዚህ ሰው እግዚአብሔር ይፋረድልን። እግዚአብሔር የሕዝብ እድል ፈንታ ነው ሁሉን ይወዳል አንድ ልጅን የላከው ያድነን ከእርግማን ነፃ ያወጣን ዘንድ ነው በጨለማ ሆነን በልጅ ካዳነን በቤቱ ሆነን ለአውሬ አሳልፎ አይሰጠንም በጭራሽ።ፕሌን ይወድቃል ብለህ ከጣልከው የወር ኪራይ ይከፈል ብለህ ክፈል ብር ሳትጠይቅ አንተ ያመፃ ልጅ። ጌታ ይገስፅህ።

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 10 дней назад

    ተባረክልን ዮኒየ ፀጋ ይብዛልክ❤❤

  • @yorda106
    @yorda106 10 дней назад +1

    ማቴዎስ 5÷44-45: እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ 🫴የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

  • @friyewmariam7193
    @friyewmariam7193 11 дней назад +1

    “እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።”
    - ይሁዳ 1፥19

  • @Yegeta
    @Yegeta 9 дней назад

    You right our brother stay blessed 🙏

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 12 дней назад

    አቦ,ተባረክ,,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ,ግንአበዬ,ተጠንቀቅ,እነዚህ,አጋንቶች,እንዳይገዱህ,ጌታ,እየሱስ,ክርስቶስ,ቀራኒዎ,በፈሰሰው,ቅዱስ,ደሙ,ከነገር,ሁሉ,ይሽፍንህ,ይጋርድህ,ተባረክ,ተባረክ,አሜን,አሜን

  • @SolomonBayu
    @SolomonBayu 12 дней назад

    ደም የጠማኝ ነኝ ብሎ በአደባባይ ያወጀ የእግዚአብሔር አገልጋይ በዚህ ላይ እንዲህ በማስፈራራት በተለይም ምስኪን በአረብ አገራት የሚገኙ እህቶቻችን በዚህ የጮሌው መንፈስ የተጠናወተው የዱርዬ ማንነቱ ያልወጣለት ትዕቢተኛ የተጠናወተው ከጅምሩ ያገለገለው መንፈስ ስም ለውጦ የሚሰራበት እግዚአብሔር ይገስፀው። በሰፊው ግን ምስኪን ቅዱሳን ከዚህ መረብ ማላቀቅ ግድ ነው። በዚህ ላይ ጀምሮ በማይጨርሰው ጉራማይሌ እንግሊዝኛ እንደአዋቂ ራሱን የሚያይ በዚህ ላይ ነገረኛ ባልቴት ይመስል የሚሸሙር ቅንነት የሌለው እግዚአብሔርን መነገጃ ለማድረግ ታፔላ አድርጎ ክፉ ድፍረቱ ማፈሪያ ነው።

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 12 дней назад +7

    እረጋሚ ሰው እየሱስን አይወክልም

  • @BiniamKelbesa-h6q
    @BiniamKelbesa-h6q 11 дней назад +4

    ምሳሌ16:18
    ትዕቢት ጥፋትን፥ ኵሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል።

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 11 дней назад +2

    ይኸ ሰዉ ብዙ ደም እንዳፈሰሰና ደም እንደጠማዉ በገዛ አፉ መስክሯል፡፡ እጅግ በጣም አደገኛ ሰዉ ነኝ ብሎ በራሱ መስክሯል፡፡ በወንጌላዉያን አማኞች ጥላ ሥር ሆኖ ነዉ ብዙ ደም እንደጠጣና አሁንም እንደጠማዉ ይፋ ያደረገዉ፡፡ ስለዚህ የፀጥታ አካላት ስላጠፋቸዉ ነፍሳትም ሆነ ስለአደገኝነቱ ተገቢ ክትትል አድርገዉ ዕርምጃ እንዲወስዱበት ሊደረግ ይገባል፡፡ እኛ ወንጌላዉያን አማኞች በአሮጌዉ ታሪካችን የማንመካ፣ በተሰቀለልን ክርስቶስ ብቻና ብቻ የምንመካ፣እርሱን፣ ዕርቅንና ይቅርታን ብቻ እንድንሰብክ የተጠራን ነንና፡፡

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 дней назад

      ካድያ እንደዚ እያለ አይደል ከሰር ሆነው አሜን የሚሉት የሰይጣን ተላላኪ መሆኑን እየነገራቹ አሜን በእየሱሰ ሰም ትላላቹ ኧር ንቁ ከወንበዴ ይሁዳ ሌባ ሁላ😂😂😂

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 11 дней назад +1

    መጀመሪያ ወንጌልን ስትሰብክ አይደል. ጌታ ምሕረት ያድርግልህ ብቻ እላለሁ.

  • @sozansozan0086
    @sozansozan0086 12 дней назад +1

    በትክክል ከጨለማ እንደሆነ ባለፈው እራሡን አጋልጧል ለ30አመት ደም ስጠጣ የኖርኩኝ ደም ጠምቶኛል ሢል ሠምቻለው ጌታ ይፈውሰው

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 10 дней назад

    ሐዋ 8:-23 እንግዲህ ስለዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ ምናልባት የልብህን አሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ወደ እግዚያብሔር ለምን በመራራ መርዝና በዓመፅ እስራት እንዳለህ አይሃለሁና ።ይህ ሰው አሁን ያለበት ሁኔታ ልክ ሲሞን እንደተያዘበት አመፅና በመራራ ስር ተይዞ ነው ያለው ንስሃ ገብቶ ይመለስ አለበለዚያ መልካም አይሆንለትም ሌብነትን እያደረገ ነው ያለው

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 12 дней назад

    Thank you for telling the truth 👏👏👏👏👏👏

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 11 дней назад +2

    ይሄ ወመኔ የሚከተሉ እንዝላሎች ያሳዝኑኛል፣ ቃሉን የማያነብ ትውልድ በቀላሉ ለትኩሎች ሰለባ ይሆናል። ቃሉን እናንብብ!

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 12 дней назад

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ; ባንተ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ስላተማረን አመሰግናለሁ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

    • @BIRTUKAN-hb1ih
      @BIRTUKAN-hb1ih 11 дней назад

      Wondem tachegergn!

    • @BIRTUKAN-hb1ih
      @BIRTUKAN-hb1ih 11 дней назад

      Yene menefesekeduse yemetalew agelgaye esuu new!

    • @akeroteklu8127
      @akeroteklu8127 11 дней назад

      ወንድሜ ከአንዱ መንፈስ ቅዱስ በቀር ሌላ አስተማሪ የለም ይላል ቃሉ። እርስ በእርሳችሁ ወንድማሞች ሰለሆን ቃሉ ወንድም ብለን ነው የምንጠራው ። በዮኒ ውስጥ ሆኖ የእግዚአብሔር መንፈስ አስተምረናል ማለትነው በእኛ ወስጥ የእግዚአብሔር መንፍስ እንደሚኖር ታውቃለህን?

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 11 дней назад +2

    በአመፅና ፡ በእስራት ፡ ውስጥ ፡ ያለው ፡ ሰው ፡ ነው በጣም ፡ ይገርማል

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 11 дней назад +2

    ልክ ብለሃል ይሔ የዘመኑ የቤክ አሰናካይ, የሚገርመኝ የሱ ቢጤ ተከታዮቹ

  • @abeabegaz5645
    @abeabegaz5645 13 часов назад

    አንድግዜ ኦርቶዶክስ ልሆን ነዉ ብሎ ሲያለቃቅስ ነበር ከእግዚአብሄር ዘንድ ቅጣቱን ያገኛል ብዙ ብዙ አሳፋሪ ነገሮች ይናገራል ጌታ ልቦና ይስጠዉ

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 9 дней назад

    ❤❤❤የእግዚአብሔር ን ዘላለማዌ የሆነውን ሀሳቡን በፍጹም አያውቀውም

  • @robelrg
    @robelrg 12 дней назад +1

    እንዲህ ኣይነት ሰዎች፡ በእግዚኣብሄር ቃል ያልጸኑትን እና ተምረው ወደ እውነት የማይደርሱትን ነፍሳትን ነው የምያስቱት😢😢 እንድንባርክ እንጂ እንድንረግም ኣልጠጠራንም። መርቁ እንጁ ኣትርገሙ ተብሎ ተጽፍዋል። በጠንቅዋይ ቤት እያስፈራሩ ህዝቡን ስለ ምይዙህ፡ ከዛ ተጠራርገው መጥተውም የእግዚኣብሄርንም ህዝብ ኣያስፈራሩ ስታይ ያሳዝናሉ። ጠላቶቻችሁን ውደዱ የሚል የንጉሱን ቃል የት ጥለውት ነው?
    የሱስ፡ እስቲፋኖስ እና ሌሎች ሃዋርያት ላይ ከደረሰው 3% ስድብ እና ስደት ቢደርሰው፡ በመሳርያ ሊገላቸው ነው ማለት ነው?😢

  • @atzion9230
    @atzion9230 11 дней назад +1

    የጆሲ አስነዋሪ ባህሪኮ ለኛ ለዳንን በውጭ ላሉትም ላልዳኑትምኮ ምልክት ነው በስተመጨረሻ አሰተኞች እንደሚነሱና ከፉሬያቸው ታቋቸዋለህ የተባለውን ማን እንደሆነ የምናውቀው መሆኑንና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በደጅ እንደሆ ነው ያበስረናል

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 12 дней назад +1

    Yoni, God bless you

  • @yesusneshsimie3715
    @yesusneshsimie3715 11 дней назад +1

    1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
    3፥9
    ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።
    ኦሪት ዘፍጥረት
    12፥3
    የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 12 дней назад

    Thank you bro keep z good work🙏

  • @BelaysolomonHali
    @BelaysolomonHali 5 дней назад

    አባቴ ተባረክ የስንቱን ኪስ እያስፈራሩ አጠቡ

  • @ZeleTsehaye
    @ZeleTsehaye 12 дней назад

    Wendema bereta geta yebarekehh endenezi ayenete ye wengale enkefatte yehonuten be kaluu ewenete selemetagalet enetseleyelehalen❤❤❤❤❤

  • @SisayGirma-r7p
    @SisayGirma-r7p 11 дней назад +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! እንደዚህ ዓይነት አረሞችን በቃሉ ማረም ተገቢ ነው።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 8 дней назад

    ልክ ነህ። ይህ ሰው ከክፉ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 11 дней назад +1

    ያንን የድሮ አባትህን ጥር እኛ የምናውቀው እየሱስ ግን ጠንቅዋይን እርግማን አያደርግም አንተ ያ የተውከው ዳፒሎስ ስራ አብሮህ ነው ጥሎህ መቼ ሄደ
    አንተ ማለት ደም ጠማኝ
    ትላለህ እረግማለሁ ትላለህ
    ይህ ሁሉ እየሲስ ክርስቶስ አይደለም
    የእርግማን ስራ የጨለማው አባት ነው😊

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 12 дней назад

    You are right, Yoni. Enezih menfesawi wenbedewoch nachew. Yemigermugn teketayochu nachew. Beza lay tibitachew. Egziabher mihiret yargilachew. Le wengel mesedebya honu.

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 11 дней назад

    ይህን የርማን መንፈስ ከማን እንደተቀበለው ይጠይቅ እረሱን እና ካልሰጡስ ሊረግማቸው ነው

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 11 дней назад +3

    ከሚያገለግለ ይልቅ እርሱ ጋር ሚገለግሉ ልብ ይስጣቸዉ ድሮም ዉሸታም ነዉ ነብይ ነን የሚሉ ብር ለቃሚ ናቸዉ የንሰሐ ሕይወት ይስጣቸዉ አራጋቢ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @aziebwelderufael340
    @aziebwelderufael340 10 дней назад

    ☑️☑️☑️👍 God bless you🙏

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 11 дней назад +1

    ሕሊና የሰጠን የከበረውን ከተዋረደው ለይተን ለማወቅ ነውና ሕዝብ ሆይ ንቃ ለይተህ ተራመድ!!በዚህ ዘመን አጭበርባሪ በበዛበት ትክክለኛውን መንገድ ምረጥና ሳይመሽብህ በቀጭኗ መንገድ ተጓዝ ! ደግሞ ጌታ ኢየሱስ መጥረጊያ ይዞ እንዲነሳና ቤቱን እንዲያፀዳ ለይተናል አውቀናል ብለን በቤቱ የምንኖር ወገኖች አጥብቀን እንፀልይ።የተድበሰበሰ ክርስትና በቃ! በቃ! በቃ!አዲስ ሰው ወደጌታ እንዳይመጣ ይህን ንግድና ማጭበርበር ትልቅ እንቅፋት ነው ስለዚህ ጌታ ሆይ መጥረጊያህን አንሳ ቤትህን አፅዳው!!አሜንንንን!!

  • @zerihuntagesse8008
    @zerihuntagesse8008 11 дней назад +4

    እርግማን የድያብሎስ ነው

  • @AdanechTaye-j5b
    @AdanechTaye-j5b 11 дней назад

    Teregemi geta aeyewekem aenet menehe kediyebelose nehe

  • @hawazhabtamu9287
    @hawazhabtamu9287 11 дней назад +2

    ኦግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @brukobsan5148
    @brukobsan5148 12 дней назад +2

    True

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 10 дней назад

    ማነዉ ይሄ ሰዉ አኔ ደሞ አላዉቀዉም ወይ ጉድ ነዉ😂😂😂😂 በነገሪችን ላይ ይሄ ብቻ አይደለም ብዙዎችኮ አሉ እነዚኮ ነጋዴዎች ሌቦች ናቸዉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 дней назад

      ሁሉም ነጋዴና ሌባ ናቸው ቢዝነሰ ነው የያዙት በእየሱሰ እየነገዱ ደፍርና ሌባ ከሆንክ ነብይና ፖሰተር መሆን ነው የዘመኑ ወንበዴዋች😂😂😂😂

  • @demekedessie
    @demekedessie 11 дней назад +1

    😂😂😂😂 ይኸ ወንበዴ ደግሞ አገልጋይ ነኝ አለ 🤔 እርግጠኛ ነኝ አሁንም ተከታይ አለው። ኧረ ጌታ ሆይ ምድር ላይ መኖር አስጠላኝ እባክህ ውሰደኝ በስምህ ሲቀለድበት ማየት ሰለቸኝ እውነተኞች ስፍራ አጥተው ምድሪቱን ሐሰተኞች ሞሉባት አባቴ መኖር በቃ አስጥለኝ ...😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌

  • @HaymanotGenene
    @HaymanotGenene 11 дней назад +1

    Blesss u

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 дней назад +1

    ይኔ ሰው እኮ ዳቢሎስ እየተጫወተበት ነው!!
    ዘመድ የለውም እንዴ ወደ አእምሮ ህክምና የሚወሰደ??

  • @saolgirma8497
    @saolgirma8497 12 дней назад

    እንደዚህ ላሉት ወንጌል እንስበክ ወይስ አህዛብን ኤሬሬሬሬሬሬሬ ለወንጌል መሰናክል የሆኑ እነዚህን ጌታ ወደ እውነተኛው ወንጌል ያስመልሳቸው

  • @adamuderessa3012
    @adamuderessa3012 11 дней назад +1

    God job brother he is a Robbery l see the vision about him

  • @michaeldawit-lr1em
    @michaeldawit-lr1em 12 дней назад

    ፍየል ቤት ቁርጥ ስጋ እየበላህ ለድብድብ ቀጠሮ እየያዘ ብር ከሚያባክን ለምን ቢሮ ብሎ ለሚጠራው የተቸገረበትን ኪራይ አይከፍልም ??????
    ትላንት ሌላ ሆኖ መጣ ዛሬ ሌላ ነገ ደግሞ ምን ሆኖ እንደሚመጣ እንጠብቃለን። ኘሌን ውስጥ የተከበሩ የክርስቶስ ደም የፈሰሰላቸው ሰዎች አንዳሉ አላወቀም ? ኘሌን በመውደቁና በውስጥ ያለው ሰው በሞታቸው እንደጀብድ የሚያይ ሠው በመሆኑ በጣም ያሣዝናል !!!!!!!

  • @soloapple3
    @soloapple3 11 дней назад +1

    አንዴ ቦክሰኛ አንዴ ረጋሚ ከሆነ ሰውየው Confused ሆኖዋል ማለት ነው። ህክምና ያሻዋል እና ወደ እእምሮ ሆስፒታል ቢወሰድ መልካም ነው።

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 11 дней назад +1

    ስውን አፍዞ አደንዞ ስንት አመት ዘረፉ እንደጉም ተኖ ለሚያልፍ እድሜና ንሮ ፡ይህ ሁሉ ለምን አስፈለገ ።

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 11 дней назад +1

    Egziabher cherso ymarh wedme yeblam menfes begetta be Eyesuss sm yetemeta yetemera yhunn 😮😮

  • @YenenehMelkie
    @YenenehMelkie 11 дней назад +1

    ከሱ የወጣው የጅብ መንፈስ ተመልሶ ገብቶበት ነው ።አትፍረዱበት :ለጆሲ :እንፀልይለት።

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 11 дней назад +1

    Tbark❤❤❤

  • @zerihuntagesse8008
    @zerihuntagesse8008 11 дней назад +1

    እርግማንን ከማን ነው የተማረው

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 11 дней назад +1

    እየ ሰዉ በህግ ማጠየቅ አለበት ሀሴተኛ ነቢይ ነዉ

  • @tesfayebddegaga4678
    @tesfayebddegaga4678 11 дней назад +1

    Godbless you!

  • @ShitaBedhaso
    @ShitaBedhaso 11 дней назад +1

    ረጋሜ እራሱ የተረገመ ይሆን እሱ የሚመራው ኣጋንት ነው

  • @sinttrime2100
    @sinttrime2100 11 дней назад +1

    የዚህን ፕሮፊት ተብዬ ንግግር በሚዲያ የምታቀርቡ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ሁሌ ብር እንደለመነ።

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 12 дней назад +1

    ይሄ ሰውየ psychiatric problem ይኖርበታል እና ባጠገቡ ያሉ ሰዋች ዝም ብለው እንደቀልድ ባያዪት እና ወደ ህክምና ቢወስዱት ጥሩ ነው።
    ignoring such kind of character may make him to harm himself or others around him. እባካችሁ እርዱት ቀልድ አይደለም ህመም ነው።

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 8 дней назад

    Man yihon eihen yewushet prophet Narcissist miketelew😮. Aechberbari Leba.

  • @SileshiErena
    @SileshiErena 11 дней назад +1

    ምራቃቱም ሆነ እርግማኑ በማንም ላይ አይሠራም ።የአግዚአብሔር ሰው ከሆነ የመራገም ኃይል የሞላው ማን ነው??? ምዋርተኛ ከሆነ ደግሞ ምዋርት በቅዱሳን ላይ አይሠራም ።

  • @KidaneHaile-s3w
    @KidaneHaile-s3w 12 дней назад

    ተባረክ

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 11 дней назад

    Tebarke miketelut geta yerdachew

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 11 дней назад +1

    ጠንቋይ ቤት የለመዱት ናቸው የዚህን ሰው እርግማን የሚፈሩት😅😅😅😅 ዱቤያም የቤት ኪራይ በዱቤ😅😅😅

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 11 дней назад

    Geta yibarkih wendime tikikil new yemitlew.

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 11 дней назад +1

    ባልከፈለው ዴቤ ያዙልኝ፤ ገንዘብ እንዳትሰጡት። ሞኝ አትሁኑ ይህ ሰው አጭበርባሪ ነው፤ መተዳደሪያው ሊያረጋችሁ ነው፤

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 7 дней назад

    እልረግማችሁም እባርካችሁአለሁ እንጅ ነው ያለው ,;ምን ታጋንናለህ??😢😢😢

  • @ephremmehari2095
    @ephremmehari2095 11 дней назад +1

    ተወው ጌታ ይፍረድበት

    • @NebiyouTesfaye-i9w
      @NebiyouTesfaye-i9w 11 дней назад

      ለምን ይተወዋል ይምከረው እንጂ

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 12 дней назад +2

    ከፍሬያቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ

  • @AdanechTaye-j5b
    @AdanechTaye-j5b 11 дней назад

    Aeteregemu yelew geta aenetenu yeketahel

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 9 дней назад

    ይሄ ሰው አጋንት አለበት :: ህዝቡም ይከተለዋል 🤔? ገንዘብ ይሰጠዋል😢:: ይሄሰው እርግጠኛ ነኝ በአጋንንት መንፈስ ነው ህዝቡን የሚረግም አፍዝዞ ገንዘቡን የሚዘርፈው😢 : ጌታ ያስበው

  • @birhan3282
    @birhan3282 12 дней назад

    የክርስቶስ መንፈስ የርግማን ቃል የለውም የበረከት እንጂ። ተመለስ በሉት ። እርግማን ከዲያቢሎስ ነው ። ወንድሜ ሆይ ከአገልግሎት በፊት ሕይወት ይቀድማል። ፍርድ አለ።

  • @eleletaneguse4824
    @eleletaneguse4824 10 дней назад

    አይ ይሄ ሰው ቆም ብሎ ቢያስብ ይሻላል።ምናልባት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው መንፈስ አሁንም እየተጠቀመበት እንዳለ የገባው አይመስለኝም።ለረዥም ጊዜ ስሰማው ሳየው ዝብርቅርቅ ያለ ነው ነገሩ ሁሉ።እሱን ማየት ጊዜ ማጥፋት ነው።

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 11 дней назад +1

    እስካሁን አልሄደም እንዴ??ይጠረግ መንገዱን …