መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : መጽሃፈ ሳሙኤል 2 ካልዕ(ምዕራፍ 1-24) | Bible Audio : Samuel 2 (Chapter 1-24)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ፡ ሙሉ የመጽሃፈ ሳሙኤል 2 ካልዕ ከ1-24 ምዕራፎች የተካተቱበት ቪድዮ ነው በዚ ቅዱ ቃል ትዩብ ይዘንላችሁ የመጣነው በጥሞና እና በትኩረት እንድታዳምጡት እንጋብዛችዋለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    Like | Share | Subscribe
    Chapters
    Thanks for Watching
    #orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible
    #orthodoxmezmur #amharicmotivation
    #ethiopianorthodoxtewahedochurch

Комментарии • 11

  • @user-ow1zq9gd3d
    @user-ow1zq9gd3d 9 месяцев назад

    Ameen❤❤

  • @user-lk1sw9js5n
    @user-lk1sw9js5n 9 месяцев назад

    Ameen

  • @user-lk1sw9js5n
    @user-lk1sw9js5n 9 месяцев назад

    amen

  • @tigistlogg1212
    @tigistlogg1212 Год назад +4

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛ

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Год назад +5

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
    ለኛ በስልክ የምንጠቀም ከእጃችን መፅሀፍ ለሌለን
    ጥሩ አጋጣሚ ነው ቀጥሉበት🙏🙏

  • @michaelholy1637
    @michaelholy1637 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @eyosiyasyesirawork5992
    @eyosiyasyesirawork5992 Год назад +1

    ቃልህወት
    ያሠማልን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад

    ጌታ ይባርካችሁ፣ ፀጋው ይብዛላችሁ!!!!

  • @fantateshale3805
    @fantateshale3805 Год назад

    አባ ተችን ቃለሐይወት ያሰማልን።እንደናንተ አይነት ምህራን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ።አኛንም የዘራችሁብንን የሉዕል አግዚአብሐር ቅዱሰ ቃል በልባችን ውሰጥ አንዲሰራ በቃሉ አንድንኖኖር ለቃሉ ታዛዦቸሰአንድንሆን ቀሥራ በተገሰበር ለመፈጸም እንዲረዳን በጸለታችሁ አስቡን።አሜን አሜን አሜን።

  • @ermita4808
    @ermita4808 Год назад

    A

  • @AlAl-pg1xy
    @AlAl-pg1xy Год назад

    እሺ_ጠወ,ቀገዘ,ከ ጠወጀከሸጀኘ,የ ጰዠ ዠ በ ከጷጷዠየ❤