May mighty God bless them she is so sweet lady, matured, kind and very patient I have meet her when I was a child. I wish them all long life They are true Ethiopian ❤❤❤
You are an idiot! Why would Addis Ababa apologize? For being murdered? It Should be Col. Mengistu who should ask Ethiopian people for forgiveness! You talk to much and don’t know what you are talking about!
ሡብሀን አሏህ የሠዉልጂ የሚገናኝበት አጋጣሚ ይገርማል ንፁህ ፍቅር በጣም ደሥ ይላል
አቀራረብህን እጅግ ወደድኩት ተሰጦ እንዳለህ ጥርጥር የለኝም አንድ አስተያየት ሰጭ እንዳለው የተለያዩ የፍቅር ትረካወችን እንደ ፍቅር እስከ መቃብር አይነት ከአንተ ምንሰማው በጣም
ደስ ይል ነበር
ትረካህ እንዳያልቅ እየተጨነኩ አለቀ
ደስ ይላል
ኧረ ድምፅክ በስማም ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን መንጌ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ነበር ምቀኞች አባረሩት እንጂ
lik new inatiye
እኚህ መልካም የዋሕ ሴት የኮሎኔር መንግስቱ ኃ/ማርያም ሚስት እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል መንጌ ሌባ አይደለም ግን ሃገር ወዳድ ነፍሰ ገዳይ ነው የብዙ ሺ ሰው ነፍስ በእጃቸው ላይ አለ
መንጌ እኮ ጀግና ነበር ሰው አጣ እንጂ እድሜና ጤና ይስጠው።
Geday neber, hulugzie endea za new mechereshaw geday.
Geday new sent wetat new yechersew
ቀይ ሽብር በዘመነ መንጌ አልነበረም እንዴ
አገር ወዳድ መሬ በሂወቴ የማርሳው የኔ ጀግና እርጂም እድሚ እመኝልሀለው ባንተ ግዚ ልጂ ባልሆን ቅድሚያ አገር ጠባቂ ነበረኩ ሽአመት ኑር ወደአገረህ ብትመለስ በርግጠኝነት ማንም አይነካህም አንተእኮ ጀግና መሬ እንጂ ሊባ አይደለህም ምስከር ነኝ።
ውሸታም። ልጅ ከነበርክት ስለፋሽሽቱ የቀይሽብር ማስተር ማይንድ ምን ታውቃለህ ? ወይስ ከሱ ደቀመዛሙርት የአንዳቸው ልጅ ወይም ዘመድ ነህ ።
ሌባ ባይሆንም የብዙ ምሁሮቻችንና ጀግኖቻችን ደም በእጁ አለ።ኢትዮጲያን አንድ የማድረግ አላማው ጥሩ ነበር ግን ሀገርን በጥበብና በመነጋገር የመምራት ችሎታው ጀግና አያሰኘውም። እነዚያ 60ምስኪንሚኒስትሮች የተገደሉበትን ምክንያት መፅሐፉን አንብበዋል። መውደድ መብትዎ ነው ግን የኢትዮጲያ ሕዝብን ውሳኔ ግን ብቻዎትን አይወስኑ
You mean he was Baria
ደርባባ አሪፍ ታሪክ...ያሁኑ እማ ላገኝሽ ማታ ማታ ሆኗል ጨዋታው 😂😂 ግን ሁሉም በዘመኑ ጥሩ የፍቅር ታሪክ አለው👍👍
በጣም ደስ ይላል ዋው።
ትናንት ስምቸው ዛሬም ደገምኩት ሰማሁት ።ደስ የሚል። እውነተኛ ታሪክ ።🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
May mighty God bless them she is so sweet lady, matured, kind and very patient I have meet her when I was a child.
I wish them all long life
They are true Ethiopian ❤❤❤
😊😊
ድንቅ የፍቅር ታሪክ ነው ሁሌም ፍቅር በፍቅር ሁኑልኝ አምላክ ጤናውን እድሜውን ይስጥልኝ ።
አሁን አየተሻሻልክ ነው እንደሱ ቶሎ ቶሎ ና ሲቀጥል ደግሞ እስኪ ፍቅር እስከ መቃብርን ተርክልን በማርያም
ደስ ይላል በደጉ ግዜ እኔ ም ደስ አለኝ ሰው ለትዳር የነበርው ክብር 😁💗ለትዳር ጉጉት ደስ ይላል።
Ahunis bihon
ያጋጣሚ ነገር ይገርማል
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።
ሰይጣንንም ሰው ከወደደው የድሮ ውበቱን ጠቅሶ በጣም ቆንጀጆ ነበረ ሊለው ይችላል የጠላው ደግሞ ስለውበቱ ግድአይሰጠውም ስራው ክፉ በመሆኑ ክፋቱን ይናገራል ስለዚህ መንጌን የሚያውቀው ይናገር። መንጌ በውትድርናው ወላጆቻቸውን ላጡ ልጆች ጥሩ አባት ነበረ እንጂ። ሌላ በጎ ነገር ስለሱ አላውቅም
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነበር ያሳለፉት እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ የኔ ጀግና ኢ ያዊ
ፍቅር ያዉቃል እንዴ ብፍቅር የተሞላውን ቤት ያፈርስ ወጣትን የጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው የእፈር ታሪክ
ደግ አረገ ሌላው በረዶ ነው የሚንደው
ጀግናው ኮረኔል መንግስቱ ሀይለማርያም
ውነትም ውብአንቺ ስታምር አቤት አይን አቤት ከለር ውብ ነሽ ከስርአት ጋር ጤና ይስጥሽ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ከቤተሰብሽ ጋረ ቀዳማይት እመቤት ውብ አንቺ ቢሻው
አሁን በህይወት አለች እንዴ??
WOOOOOOW👌👌👌👌👌👌👌👌
ኣቤት ድምፅ
ይዝፈንልሽ እንዴ? :)
ትዳር የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነው ደስ ይላል
ለምን በየሳምቱ አትለቁም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
He is truly Ethiopian 🇪🇹❤️🇪🇹 he loves Ethiopia ,he is not like Tplf
Very true
Shut up he killed many people of eritrean he is the same weyane tplf you adgi
Komata go to Zimbabwe if you missed him
እረረረ መቀባጠር እንኳን የፍቅር ገጠመኙን አይደለም እውነተኛ ማንነቱን ማንም ሰው አያውቀውም ሚስጥር ነው
ስምንት ዓመት አስሮኛል ስፈታም ታስሮ መፈታት በእናት ሐገርና በናት ኩርፊያ ቂም አይዝም ብሎ ስንፈታ ኮለኔል ተስፉየ ነገረን አሁን ሳስበው አንድም ቀን የቆየሁ አይመስለኝ ክ' ዘ መሐንዲ ጃንሜዳ
ካራማራ ያለመንጌ አይሰራም ጀገገናችን ነው ከነድክመቱ ጥፍቱ ጭምር
መንገ አሪቆአሳ በኢትዮጵያውነት የምሰቢከ ሀገሪወዳድ መሪ
Beautiful womon❤❤❤😂
መንግሰቱ እግዚአብሔር የሰጠው ጥሩ ሚሰት ነው ጎበዝ ልጁቻችውን ጥሩ ቦታ ከማድረሰ አንጻር ታማኝ ወዞሮ ነበሩ መቼሰ ክፉ በቀዳማዊት ኤመቤት ውባንቺ ላይ መጥፎ ሰምቼ አላውቅም ሌላ ሴት ብትሆን እኔ ወንጀል አልሰራሁም አንተ ሒድ ነበረ የምትለው ግን መንግሰቱ ምህረት ይገባዋል ለሐገር መሰዋት የሆነ ሰው ሰለሆነ ???? አሁን ሽማገሌ ነው በልዮ ጥበቃ ሐገሩን ምድር ማየት አለበት ክልል የተወለደ ቢሆን የዘር ፖለቲከኞች ጥሩውን በማንሳት እንዲመለሰ ያቀነቅኑ ነበረ መንግስት ለድምፅ ሲል ያመጣው ነበረ ???? መንግሰቱ የአዲሰ አበባ ልጅ ሰለሆነ ነው ሁሉም ዝም ያለው መንግስቱ በእረወት አለም እንጂ በዘር አያምንም አዲሰ አበባ ለመንግሰቱ ምህረት እንጠይቅ
You are an idiot! Why would Addis Ababa apologize? For being murdered? It Should be Col. Mengistu who should ask Ethiopian people for forgiveness! You talk to much and don’t know what you are talking about!
ሃገሩን ማየት አለበት??? ያች ያስለቀሳትን ሃገር ?? በዚያ ዘመን የነበሩ እናቶች ይጠየቁ!!! ወንዱና ሴቷ አያቶቸ ለ3 አመታት በእስር ቤት ነበሩ ልጆቻቸው ኢህሃፖ ሆነው ለመዋጋት ጫካ ገብተዋልና ለልጆቻቸው ስንቅ በአርሶአደሮች አማካኝነት ይልካሉ ተብለው ያለምንምማስረጃ እስር ቤት ነበሩ እናቴም ስትነግረኝ የተወሰነ ጊዜ ታስራ ነበር ስለዚህ አዝናለሁ በዚያ ሁሉ ስቃይ አልፈዋል ብዙ የኢትዮጵያ እናቶች!!! የራሱን ልጆች ይዞ እዛው!!!
ሴትየዋ የዋህ ርህርህት መሆንዋ ይነገርበታል
የወተሃደር የጨካን ኣርዌ ነብሰገዳይ ጭራቅ ሴት ሳትሆን የሃይማኖት መሪ ሴት መሆን ነበረባት ሁሉ ነገር ግን የፈጣሪ ስራ ነው።
ህያው ፍቅር ክፍል 4ን ልቀቁልን
አገር አለሰው አገር ሊሆን አይችልም ያልተነካ ገርግር ያውቃል ምን ያህል ዘመድ ልጅ አጓት ወዘተ ያልገደለው ሰው የለም አለፈና መንግስቱን ታሞግሳለህ አለፈ የማያልፍ የለም
መጌ የኔጀግና አተንየሚመስልአስርቢኖርሐገሬእዲሕአቶንምንምነበር
YESSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSS
ኮሎኔል መንግሥቱ ሀይለማሪያም ውብአንቺ ብሻውን እንዴት ተገናኝተው እንዳገቡ ደስ የሚል ታርክ አላቸው!!!
ያፈሰሰው ደም እግዚኣብሄርን እየጮሀ ነው 🇪🇷🇪🇷
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አቤትትትትትት ድንቅ ሐገር ወዳድ ለወገን ሟች ረሐባችንን ተርቦ ጥማታችንን ተጠምቶ የኖረ መሪ ነበር ግን በነበር ቀረ
La wagan mwach 😂😂😂
ደስ የሚል ታሪክ ነው፡ ግን ገና እኮ የአብሮነት ታሪካቸው ጅማሮ ነው፡ ይቀጥላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡
❤❤
የቀድሞዎቹንም ጠቅላይ ሚኒስትሮች የፍቅር ታሪክ ይቸረክልን😁😁😁😁ይህስ በጣም ደስ ይላል !!!!!
በሕይወት,አለች,እንዴ,ውብአንቺ,ምነው,ሳትጨርስልን
ዉባንቺ በጣም ቆንጆ ሴት ነች።
ለመንግሥቱ ትመጥነዋለች
ewntgna swch machm aymotm tolo andand tolo ymtalu ethiopia sasbe manga hula tize yelgnal balbt rejm edma ystwu.hulm mgnta nawu ya south jgna ya ethiopia lje
ሰላም
መጌ ቆረጡ አሀገር ወዳዱ የድሀ አባት
👌👍👌👍✌
አህለን እንኳን መጣህ
"ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ruclips.net/video/f37AXkjXcCg/видео.html
የውብ አንቺ ያባትዋ ስምማነው በናትህንገረን
ውብአንቺ ቢሻው ትባላለች
Yetnew wobanech yenberchew gojam or habesha moges hotel ewontu yengren
መንግየ አህያ...
Emama Enkuyhoe Akeste nachewe
እብድ ባርያ ገረድ
😍
Hi
Encone enda. Menga aynet. Gegna lalwem. Yagbail
እሚገርምክ. ድሬ. ዳዋ. ሄሺ. የምትባል. ሳቢያን. አካባቢ. ጫት. ነጋዴ. የመንግስቱ. ሚስት. አውቃታለው. አሁን. በሕይወት. ካለች. ሳቢያን. እካባቢ. ጫት. ትሸጣለች
We love you Mengeeeee
አወ እደዚህ ቶሎ ቶሎ ኑቶሎ
We don’t care, he don’t even care for his siblings except his children
His younger brother almost got executed being suspected as an eprp member and he didn’t try to stop that.
Mega abatahene gegena yeteyopeya telatohene asayeke megeya nure gena bezu tayalke
ወንድሙና እህቱ የሰጡትን ኢንተርቪ ካየሁ በሁዋላ እንኩዋን እሱን ልጆቹ እንኩዋን አውሬዎች ናቸው: 28 አመት ስልክ እንኩዋን ለቤተሰቡ የማይደውል ጨካኝ አውሬ:: የመንግስቱ ወንድም እና እህት እየተባሉ የሰው መሳቂያ መሆናቸው እርልሱ ግፍ ነው:: በድህነታቸው እንኩዋን በሰላም እንዳይኖሩበት አንገታችፕውን አስደፋችው:: ድንጋይ እራስ ከነልጄቹ
ባለመስረቁ ምነው ያናድዳል ? ቤተስቡን ስርቆ ባለማክበሩ ? ነው ክፋቱ?
ድሮስ ከሻንቅላ ባሪያ ምን መልካም ነገር ይጠበቃል አርዬስ ለቤተሰቡ ያልሆነ ለማን ይሆናል
Dedeb nh, hulunim tesadbeh
Yerabak twokewalh
Digay
@@georgessaroufim7733 edante synetun Guta aynet astesaseb
Yalew syadres, kobel dgay nh
@@sarasam8551 በሽታ ይሰርስርሽ, አማርኛ ወይ እንግሊዘኛ ጻፊ , ይህንን እንኩዋን ማድረግ እትችይም? ለስድብ መሮጥ ምን ይሉታል ክፍት እፍ
Wwww
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
ፍቅር ! ስለ መንጌ ስለተረክልን ሰብስክራይብ ላደርግህ ወደድኩ 😜
Tiru tarik newu. inameseginalen !!!!
Negso
እውነት ነው ያውም አንደኛው
Mngstu
ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ኃላ የቆመው መለስ ዜናዊ ነው
ERA tefachoben 🥰
ኤሪትሪያውያን ክንፈትወኩም ማዓት ኢና ተባረኹልና
Thank you Mela we love you too 😘
@@eliana6212 thanks we love you more
Eto😊😊
መንጌ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቆ በህይወቱን መጨረሻ ሠአት አገሩን ቢያይ ችግር ያለ አይመስለኝም የራሴ ወንድም ኗዝሬት ከተማ በ1969 ኢህአፓ ተብሎ ያለፍርድ ተገድሏል ቀበሌዎች እንጂ መንጌ አልገደለውም::ይሁንኗ መንጌ ወንጀለኛነቱን ካመነ እስካሁን በስደት ያሳለፈው በቂ ቅጣት ነው:: እነፍስሀ ደስታ እነ ብረሀኑ ባየህ ወዘተ. . . አሁን ነፃ ኗቸው::
በ2008 ባህር ዳር አባይ ማዶ ላይ ስንት ወጣት በስኗይፐር ሲገደል ባለስልጣን የነበሩት ወያኔዎችኗ ሀይለማሪያም ደሳለኝ እንዲሁም የአማራ ክልል ባለስልጣኗት እነገዱ;ኦሮሞ አካባቢ ለተገደሉት የኦሮሞ ባለስልጣኗት እነለማን ማን ጠየቃቸው??በደፈኗው በይቅርታ ተድበሰበሰ እንጂ!!!
ይሄ የይቅርታ ባህል ለወደፊትም ይጠቅማል::ባይሆን ለአገሪቱ የሀይማኖት አባቶች ወይም የአገር ሽማግሌዎች (ባለቤቱን ለማግኘት እንዳደረገው) በኩል ጥያቄው እንዲቀርብ ቢያደርግ መብቱ ይመስለኛል::
በጣምምምምም ደስስስስስ የሚል ታሪክ ነው!!! እውነትም "ውብ አንቺ"!!!! በጣም ቆንጀ!!!!
ፍፁም የተሳሳተ እና ውሸት የሆነ ታሪክ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ መንጌ መጠጥ ወዳጅ አልነበረም እናም አምቧጓሮ ፈጣሪ ሰው አልነበረም። በጓደኞቹ እና በስራ ባልደረቦቹ የሚታወቀው በጣም መፀሀፍ አንባቢ እንደሆነ ነው። በጣም ስማርት እና ወንዳወንድ ቁመና እንደነበረው በቅርብ የሚያውቅት ይመሰክራሉ።
የማታውቀውን ባትዘባርቅ መልካም ነው።
He is the one who allowed TPLF to come to power. He killed so many Ethiopians civilians and soldiers so they didn't fight .
በጣም:ቆንጃ:ፕሮግራም: ነው:ያላወቅነውን:አሳወከን:ነገር:፣ግን:አጠረ
Mengeya abatachen konjo ye feker Tarek new
አቤት ቆርጦ ቀጥሎች !
Drebba wr
እረ ኮሜንት ተቀበል ፕሮግራምህ በጣም አጭር ነዉ
🤔😳😂😂😂😂
መንግቱ አስቀያሜ ባሪያ ነው :: እሱን ያገባች ሚስት መሸለም አለባት !!ላስተምርሽ ብሎ ማግባት የድሮ አሪፍ ጠበሳ ገገሞች
You faku faku faku
ለአህያ ማር አይጥማትም! የኤርትራ የኑጸሃን ደም የጠጣው መንግስቱ የሰው ባሕሪ የሌለው!
ይሄ ጥቑር በሬ ስንት ሰው ያጠፋ ፡ በኩራት ስለ ታሪኩን መናገር በጣም ታሳዝናለክ ኣንተ ወረኛ።
ወሬኛ ፣ ሂድና ሀገር የከፋፈለና የገነጣጠለ አጎትህ መለስን ፈልግ። መንጌ ጀግና ነው። ሀገር ወዳድ ልዩ መሪ ነው። በህይወት አለ።
Who cares
This man is evil
what about tplf?
@@tizitatadesse3169 it's no different tplf or mengustu they killed many eritrean people we eritrean we never forget that
@@metkeltesfay6516 only the rebels he didn't hand pick ERITREANS
ጀግና መሪ ነው።
ይህ ጎታታ አነጋገር የመንጌ ድምፅ አይደለም ሀሰት ሀሰት 3:42
ኣሁን ይሄንን ወሬ ብለህ ታወራለህ ?
ቾምቤ ሰካራም ነበር
የመጨረሻ። ጨቤ ነው
ጨቤ ሆነ ጨምቤ ቆንጆ ሚስት ተሰጠው!!!
አምላኬ ሰው በልኬ; ከነድክመቱ ንጉስ ሆኖ ንግስት አደረጋት::
ፈጣሪያችን ምን ይሳነዋል!!!!
Who Cares
ኣህያ ደሞ ፍቅር ያውካል እንደ የሰው ደም ጠጥተዋል
Tekea Teklehaimanot ክክክ ያንተስ አባት አህያው ? በእጁ የንፁህ ደም አለ
አንተ የሽፍታ ዱር ዬ ወንበዴ ዘር ካንተ ምን ይጠበቃል ??
ያ!! መላጣ አጎትህ አንኳን አፍቅሮ አግብቶ ነበር የወለዳቸው ግን
አልተባረኩም የመንጌ በተሰብ ግን ፍቅር እና ሰላም የበዛበት በመሆኑ
3ቱም ዶክተሮች ናቸው እንግዲህ ተቃጠል ገና ምን አይተህ
መንጌን በክብር እንቀበለዋለን::
@@asteryegezu4065 እደ ድራኮላ ደም የጠጣህ ያድግህ pls keep your mauth
ሁሉም መንግስት ስተት አለበት መንጌ ብቻ አደለም ደም ጠጪ
weyane koshashoch leboch 4tegna kifil temari hula.
አቤት ድምፅ
Www
www