ከመናኸሪያ እስከ ቤተ መንግሥት በሁለት ቀን ሜዳ ሆነ። Addis Ababa Corridor Development| Walking Tour.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 40

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 Месяц назад +15

    እንኳን ፈረሰ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад +3

      ጉዲሳ ጋላ ነው አይደል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ZSEBO3348
      @ZSEBO3348 Месяц назад +1

      Farah meselosh nw endi yemitilow ezbi andi ken ayasadirm adis wust but they chose love so keep your f**cling mouth man

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Месяц назад +7

    ንፁህና ውብ ከተማን የሚጠላ የለም መጀመሪያ ህዝቡን ማስፈር ይገባ ነበር በችግር ላይ ችግር መሆኑ ነው እንጂ ከፈረሱ ጋሪው አይ ቅደም ነው ያልነው እንጂ አዲስ አበባ መፍረስና መፅዳት ያለበት ከተማ ነው።

    • @wedajoqejela4433
      @wedajoqejela4433 Месяц назад

      ቤት አልተሰጠም እንዴ? የተሰጠ መስሎኝ ነበር

    • @dagi6055
      @dagi6055 Месяц назад

      yihe wilu sew meda lay tebetenual nw mitlew?

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente Месяц назад +18

    ለመጭዉ ትዉለድ ንፁ ሀገረ ስቀጥል አከባብ የስፈልጋል ለኔ ብቻ ማለት አያስፈልግም ምክንያቱም ዐይን እንኳ የምያምር ነገር ይፈልጋ ፡፡

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад +6

      ቤትህ ቢፈርስ ያልከውን አትልም ነበር

    • @hirutgebre3715
      @hirutgebre3715 Месяц назад

      በሰፈራቸው ገንብቶ መሰጠት ነበረ በልማት ሰም አፈናቅሎ ከከተማ ውጪ

    • @ShimelisAssefaLemma-q8n
      @ShimelisAssefaLemma-q8n Месяц назад +1

      8 ክፍል ቤት ወስደው እስቱዲዮ የሚሰጡ ጊዜ ደረስን

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 Месяц назад +1

      Sewchun abarew kemlktu tarikun kenesmu
      eyatefu lmat yelewm

    • @osmanhussen5962
      @osmanhussen5962 Месяц назад

      🩺🩺🩺🩺🤐🤐🤐🤐💪💪💪💪💪🌾🌽🌽🌽🌾

  • @victey
    @victey Месяц назад +2

    Will see who live in future in.the city god have plne for everthing

    • @dagi6055
      @dagi6055 Месяц назад

      city is for rich people

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Месяц назад +5

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ተቃዋሚዉ ነዉ ሲያምር ቤተሰቡን ይዞ የሚዝናናዉ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Месяц назад +4

    Abet kolkole min yimeslal

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 Месяц назад +3

    ካሳንቺስ በ 4 ኪሎ ስቃ ነበረንዴ? በጣም ያሳዝናል እኛም ስንነሳ ልባችን አዝኖ ነበር

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 Месяц назад +1

    ልማቱ ማንም አይጠላም በተለይ ለወደፊት ትውልድ ግን ስታፈርሱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እያረጋችሁ የሚያስፈልገውን ካሳ እየሰጣችሁ

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Месяц назад +5

    ካዛንችስ ከመ ደረሰ በፊት አውቀዋለሁ ቀና ብለህ ወደ ሰማይ ማየት አይቻልም ነበር አሁን ግን ሰማይ በላዩ ላይ ተከፍቶ ይታያል ።

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Месяц назад +11

    ዛሬ አፈረሱት ጉድ ነዉ ትላለህ ተሰርቶ ሲያልቅ ዱባይን አስናቀች ፓሪስን ኒዮርክ እንዳይመስላችሁ ብለህ ቁጭ ትላለህ ምናለ ከሚሰሩት ጋር ሆነህ አፈር ብትነካ በየመንገዱ ከመሽከርከር

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o Месяц назад

    Sedat yaliwe ager leone nw tole wedie abakorane sefrie bedrsie🤲🤲🤲🤲

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h Месяц назад +3

    ባልትህ፡ አንድ፡ ጊዜ፡ ማድር፡ ያቃተው ፡ንፅ ህ፡ነገር፡ ማየት፡ ንፅህ፡ የጠላ፡ የለም ፡ ግን፡ ቅድሚያ ፡ ለሰው ልጅ

  • @brity2501
    @brity2501 Месяц назад +7

    ለልማት ከሆነ የሚቀር ነገር የለም ሁሉም ነገር ይፈርሳል አይ ገጠሬነት ነው ያማረኝ ካልክ ፎድ ወደመጣህበት ያው ሄደህ ኩበትህን ማሽተት ነው

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Месяц назад +3

    አንድም አሮጌ ስፍር መኖር የለበትም ሌላ ሀገር እስማርት ሲቲ ለማገንበት አድስ ህንፃ እያፈረሳ ነው ለሀገር ልማት አሮጌ በአድስ መተካት የሚደገፍ ስር ነው አድስ አባባ ብቻ አይደለም እንዱስትሪውን ከከተማ ወዳ ክልል ውሳዱት የህዝብ ፍልሰት ይቀንሳል ወዳ አድስ አባበ የሚጎርፈው በክልሎች ለይ መሰረተ ልማት ስለልተስረበት ነው ይታሰብበት

  • @tsigetilahun849
    @tsigetilahun849 Месяц назад +3

    አእምሮን ለለውጥ ማዘጋጀት ያስፈልጋል !

  • @ketemalulu942
    @ketemalulu942 Месяц назад +2

    በአስፈላጊ ሰአት የመጣ መሪ ደ/ር አብይ

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h Месяц назад +1

    ተቃዋሚ :የ ተዝናና: የለም፡ የነሱ፡ ደጋፊ፡ ይሆናል

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  Месяц назад +1

      እኔ ተቃዋሚም ደጋፊም አይደለሁም። ያለውን ነገር ሁሉ እንዳለ ነው የማቀርበው። ፈረሳውንም የኮሪደር ልማቱንም ሌላውንም።

  • @nutube8793
    @nutube8793 Месяц назад

    Agenda 20 30

  • @FantuGet
    @FantuGet Месяц назад

    Land said of Ethiopia

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ Месяц назад +1

    የድሳባ መናሂራ እንድ ነው

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Месяц назад +1

    ማፍረስ ቀላል ነው ወንድሜ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Месяц назад +1

    አብይ እራሱ ግራ የገባው ይመስላል የማይፈልገውን በአገሩ ህዝብ ላይ እያስደረጉት ነው በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ይህ ሁሉ የፈረሰውን መስራት አይታሰብም ግን በቅርቡ አረብ አገሮች ቻይና ሌሎችም ይገባሉ ይህ ፕላን የተጀመረው ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ ያለ ነው

    • @dagi6055
      @dagi6055 Месяц назад

      gimashu le real state yishetalko kelal gebi aydelem yemiyagegnew mengist yemyakesrwn aydelm eysera yalew