እስር ቤት ለእስክንድ ብቻ የተከለከለ መፅሐፍ ቅዱስ Eskinder Nega latest interview.
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#EskinderNega #AddisAbaba
እስኬ ዘመንህ ይባረክ የእስራኤል አምላክ የልብህን መሻት ይሰጥህ!!!
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Yene tihut
amen amen😍😍😍😘😘😘
መልካሞን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
እማምላክ ትርዳህ
እግዚአብሔር ይርዳህ
የእኔ አባት ጀግናችን አላህ የልቦናህን ያሣካልህ ከእውነት በጣም ነው የማደቅህ ምክኒያቱም ጀግና ፣ግልፅ ና እውነተኛ ፣ ባጭሩ ስለሆክ ነው ። እድሚና ጤና ይስጥህ።!!!!!!💚💛❤👍👍👍👍👍💞💞💞💞
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን
ፋጣሪ የልብክን መሻት ይፈጸምልክ አቤት ትህትና እርጋታክ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
አሜን እንዳንች ያሉ ጥሩን የሚመኙ ጨዋዎችን ያብዛልን
አሜን መር
ሁሌም ልባችን ዉስጥ ነህ እስክንድር
Fetariy yasakalh wendimalem
Egezeyabeheri yeskilik
የኔ ጀግና ምን ላድርግ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው፣እንወድሀለን ረጂም እድሜ ጣና ፈጣሪ ይስጥህ የኢትዮጵያ እንቁ
እግዚአብሔር ይባርክሕ የኔ አባት ሑሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያጠክርሕ ከፍያደርግሐል እመ አምላክ ትባርክሕ የኔ ትሁት
እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ የሣካልሐል
የኛ ጀግንና እማምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈጽምልህ
በሄድክበት ሁሉ ከፊትህ ሺ መላእክ ከሗላህ ሺ መላእክት ይከተልህ🙏
ኦርቶዶክስ የሆንኩት መርጨ ሳይሆን ተመርጨ ነው
amen amen amen 😍😍😍😍😍😍😍😍
እግዛአብሄር የልብህን መሻአት ይሙላአልህ እግዛአብሄር ምክንያት አለው ከየሁሉም እያስነሳልን ነው ድል ለእውነተኞኦች ለዲሞክራሲይ
አሜን አሜን አሜን!!!!!
አይዞክ የምታመልከው አምላክ ድል ያቀዳጅሐል
Hanna Kebede
amen amen 😗😗💚💛❤✔✔
የኔ መልካም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሀሳብህን ያሳካልህ💚💛❤
እግዚአብሔር ይርዳህ።
እግዚአብሔር የልብን ያቃል።ስልጣን የሚያሳውረው ልብን ነው።
በእውነት እግዚአብሄር የልብህን ያሳካልን ልቦናህን ፈጣሪ አይለውጠው
እስክድር የኔ ጀግና በሀይማኖቱና በአገሩ የማይደራደር እግዚያብሔር ያሰብከውንና መጨረሻህን ያሳምርልህ ምቀኛና ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ ያሰብከውን ወላዲትአምላክ ታሳካልህ💚💛❤😘
ትክክል እግዝአቤሔር ይጣብቅ ወንድሜ ሀይዞ ባርት 👍👍👍🇨🇬⛪
በእግዚአብሔር የሚታመን በእርሱ የሚደገፍ የሚመካ እውነትን የያዘ ሰው ሁሌም ያሸንፋል!!!
ምኞትህ እግዚአብሔር የሚወደው ምኞት ስለሆነ በእርግጠኝነት እርሱ ያሳካልሀል የእኛ ጀግና😍😍❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሀን
እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈጽማን
አባታችን በደንብ ነው የኮርሁት በውነት
እግዚአብሔር እደተ ያሉትን ያብዛልን።
እስኬ የታመንከዉ አምላክ አያሳፍርም አይዞን በርታ ያ የምትፈልገዉ ዲሞክራሲያዊ አመራር በሀገራችን ላይ ሰፍኖ
የምትፈልገዉን አይነት ህይወት ትኖራለክ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ የሚጓዝ ከቶም አያፍርም
የልቦናህን መሻት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈጽምልህ🙏 የጌታየ የመድሀኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ በጾለቷ ትጠብቅህ 🙏
:
እደዉም ላረጋግጥልህ የምችለዉ ነገር እድለኛና ልበ ብርሀን ነህ የሰዉ ልጂ ሙሉ የሚህነዉ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏30 60 100 ፍሬ አፍርተህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለምና🙏በጣም አድናቂህ ነኝ!
ፈጣሪ የልብህን መሻት ያሟላልህ
የኛ ጀግና የልብህን መሸታ እግዚአብሔር የፈፀመው
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ህልማችን እውን አድርጎ ያሳይህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር የልብህን ይፈፅምልህ እመቤቴ ማሪያም በምልጃዋ ካተጋ ትሁን መልአኩ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ
የኔ ጀግና አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
😍😍😍😍
melkam;tagayii:sewdhiii"ayzohii
ዉዱ ወንድማች ጀግናችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ 💚💛❤
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፃምልህ ወንድማችን በእውነት ደስ የሚል ምኞት ነው
እግዚአብሔር የጠየቁትን ያደርጋል
እግዛብሄር 3አሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ ዘመንህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁንልህ ወንድማችን
እንዳተ ያለ ፈርሀ እግዜአብሄር ያለው ሰው ያብዛልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ፍፀሜህን ያሳምርልህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ እኛንም ያድርግልን
ውድ ወንድማችን እንዴት ቁም ነገረኛ ነህ ። በእምነት መፅናትን የመሰለ ትልቅ እድል የለም የምታምነው የምታከብረው ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ አሜን ። ለሀገራችን የምትመኝላት ጥሩ ነገር ሁሉ ተሳክቶ የምታይ ያድርግህ ። ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንልህ አሜን ።
Ester Mekonnen. ሺ ምላስ ተግባር ዜሮ በሽንገላና በማስመሰል ያገኘሃትን ስልጣን አጣጣምኩ ስትል በድንገት አንተ ትረግፋለህ ማን ስለሆንክ ስለመርገፍ ታወራለህ. እባብና ብልጣብልጥ የለቱን እንጂ አይበልጥም. ውሸታም ቄሮን ለስልጣንህ ደጀን አድርገህ ያቀናበርክ አንተነህ ከፍርድ አታመልጥም ከሰው ብታመልጥም ከእግዚአብሔር አታመልጥም የአዲስ አበባን ሕዝብና ወጣት የካድክ 1500 ወጣት ሕዝብን ለማስደንገጥ አስረህ በደስታቸው ማግስት በድንጋጤ እናቶቻቸውን ያስለቀስክ አንተ ክፉ ጥቁር እባብ መለስን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አንስቶ የወረወርው እግዝስብሔር ነው አንተ ደላላ የቀን ጅብ አንተስ እንደማትወረውር ዋስትናህ ማነው ? ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ ዋስትናቸው መሳሪያ አይደለም እግዛብሔር ነው የማይነጋ መስሏት!.......ለሁሉ ጊዜ አለው. አልሰክን ብለው ፈር የለቀቁትን መጋዎችህን ሰብስበህ በረት ብታስገባ። መልካም ነው የብሽሽቅ ስራ እየሰራህ ያለኽው አንተ ነህ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም.
እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ ያሟላልህ ወንድሜ እድሜ ጤና ይሰጥህ!!
ኪዳነምህረት አደራሽን ጠብቂልን
አፍፍፍ ይሄን ታላቅ ሰው ስወደው
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ አየሱስ ክርስቶስ የዓለም ፈጣሪ የሁሉ. ፈጣሪ ምሃሪ አምላክ ነውና የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
🙏🙏🙏🙏🙏😰😰😰😰😰😰
አፍፍፍፍፍፍ ልቤን ረበሽከው
የኢትዮጵያ ጀግና እሜቤታችን ትጠብቅህ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሰው😍😍
ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ቸሩ መድኃኔዓለም
በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር የልቦናህን ይፈፃምልህ ወንድም
አይዞክ የውስጥን የሚያውቅ አንድ አምላክ አለ
I didn’t less the all subjects I just feel Esknder win my heart ❤️ this is human , love, respect
እግዚአብሔር ያክብርህ ክበር የኢትዮጵያ እምላክ ይጠብቅህ
ያመንከው የተመካህበት እግዚያብሄር አምላክ ያንተን ፅናት ይስጠኝ እስኬው ውዱ የነፃነት ታጋዬ የትላንቱን መከራ ያሻገረህ አምላክ ዛሬም ክመሰናክሎች እና ከሳጥናኤል የሰማይ የምድር ገዚ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ይሸፍንህ ያሻግርህ የልብህን መሻት ያከናውንልህ !!!
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል የልብህን መሻት ይፈጽምልህ.
እኬኬ.♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አሜን አሜን አሜን
እሰኬ እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ እድሜህን ሙሉ የታገልክላት ኢትዮጵያን ተንሳየኤዋን ያሳይህ
እግዚአብሔር ይርዳህ እውነትክን ነው ቃሉ ሀይል ነው እርሱ ይረዳሀል የድንግል ማርያም ልጅ
እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ያብዛልህ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑሪ ልኝ
እስክድር መልካም ሰው የልብህን መሻት ከሐፅያት በቀር እግዚሐብሔር ይሙላል አይዞ
እስኬዉ የኔ ቅን ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አባት ጀግና በርታልኚ ከጎንህ ነን አይዞን
እሰኪዬ አሁንም እኩ መልካም ነዉ እየሰራህ ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ
የኛ አንበሳ እማምላክ ትርዳህ ያሰብከውን ሁሉ ከጢያት በቀር ይፈጽምልህ
እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ ጀግናችን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍
ትልቅ ሰዉ ፍፃሜህን ያሳምርልክ
ለሁሉም እንድህ አይነቱን ማስተዋል ያድልልን
ከኛጋር ያለው አምላክ አይተኛም አያንቀላፍም የታመነነው የኛአምላክ በሰማይ በምድር ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግነ ለምኑ ይሰጣችሁአል መዝጊያውን አንኩአኩ ይከፈትላችሁአል ብልነል አምላካችን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
እስክዬ ጠላቶችህን እግርህ ስር ይጣልልህ
Dear brother Eskinder may God bring your sincerely peaceful wishes for our mother country Ethiopia come true . We love you and support you and stand by you all the time. God bless you and your family.✌🏽👍🏾🙏🏾👏🏾
Eske yene anbesa yedingil lij yasebkewun yimulalih 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሄር የልብህን መሻት አይቶ ይስጥህ እስክድር ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ
እግዜአቤሔር የልብህን መሻት ይፈፅም እስክንድርን የምትወድ በእስኬ ይሁንባቹህ ስብስክራይብ እርጉም በቅንነት
አሜን።
አሜን ፫
@Orthodox ተዋህዶ RUclips መጥቻለው
ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።አሜን።የኔ አባት
የልብህን መሻት እማምላክ ታሙላልህ አተ ጀግናና ቱሁት ሰው
God bless you!!!!!
የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ የኢትዮጵያ ጀግና ወላዲተ አምላክ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
✍️✍️✍️ትልቁ እስክንድር ነጋ እስኬው በጣም ነው የምንኮራብክ የምንወድክ የኛ ጀግና ሁሌም የአዲስ አበባ ልጆች ከጎንክ ነን forever.🙏🙏🙏❤️💛💚
God bless you and your family 🙏🙏✌️
እስኬው ጀግናው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
ዋውውውው እስክንድር አሜን እግዛብሄር ያስብከውን ያሳካልህ
በእውነት እስክንድሮ ኑርልን ለእውነት መሞት ይሻላል ብርታ
እኔሥ ልቤን ነካሀው አሥለቀሥከኝ እስከደር የእግዚአብሔር ፍቅር የገባህ በሥልጣን ላይ ተቀምጠህ የእግዚአብሔርን ፍቅር መግለፅ ለኛ ሢል መሙቱን መናገርክ ተልቅ ክብር አለ እግዚአብሔር በህይወትህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ
እክየ እትነእግዚአብሄር አይቀየምህም የኔጌታ
የኔ ጀግና የልብህን መሻት ዪፈፅምልህ
I’m deeply touched when
I heard your views on religion and what they did on you pertaining to that, bless you my friend
ምርጥ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እውቀቱን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ላንተ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው በሂድክበት ሁሉ እመብርሀን ጥለዋ ከለለዋ ልመነዋ አይለይህ
የኔ አስተዋይ በርታ
እስኬ፥ያስብህይሙላልህ፣እግዚአብሔር፣ አሜን ፡ አሜን
እስክድር ሞት አይቀርም ለንሳሀ ሞት ያብቃህ የኢትዮጵያን ትሳኤ ያሳይህ
ክፉ አይካህ እድሜህን ያረዝምልኝ
Amen amen amen
Amen Amen 😍😍😍😘💚💛❤✔✔
አሜን
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡💚💛❤
እንደያንተ አይነት ጀግናአ ያብዛልን ንፁህ ልብ ያለህ ነህ አቤት መታደልህ
የጥ በብ ሁሉ ጥበብ እግዚሀብሄርን መፍራት ነው
የዘመናችን ጀግና አድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔር አይለይክ ሁሌም ጀግና ነክ ወድማችን
ተባረክ በቤቱ ያፀናህ ዘመንህን ይባረክልህ
ጀግናነህ
የኔ ጀግና እንወድሀለን በርታልን !!!!
በርታልን ስጀግናችን .እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ....
እስክድር ነጋ የኢትዮያ ጂግናዬ፣ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ፣፣፣የክፉዎችን ሲራ ይስበርልህ፣ ፈጣሪህን ከያዝክ ሁሌም አሸናፊ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ💚💛💓💚💛💓💚💛💓
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክንድርዬ እማምላክ አተን ስለሰጠችን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ሰውን አንድ አድርጉ የሚያይ እስክንድርዬ አተነህ ።
ምን ልበልህ እህህህህህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
የልብሕን መሻት ይሙላልሕ💕🙏🙏🙏
እስክንድር እግዚአብሔር የምድር የሰላማዊ ትግል ጥሪህን አማልቶ ለምታስበው ለሰላማዊው ተጋድሎ ያብቃህ 💚💛❤️ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ያሰብሀውን ይሳካልህ
ሃሳብህን ፈጣሪ ያሳካልህ ወንድሜ ለወገኖችህ እየሰራህ ያለውም አምላክ የሚወደው ቅዱስ ስራ ነው....
የእኔ አባት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
እግዝአብሔር ይጠበቅህ የኔመልካም ሰው ያሰብከውን ይፈፅምልህ እግዝአብሔርን ያከበረ ይከብራል
የኔ ጀግና እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እንወድሀለን 💚💛❤
Egziabher yelbhen yemulalh💚💛♥️🙏🙏🙏
በጣም የማከብርህ ሰው ነህ !!! መልካም ሰው እድሜ ከጤና ይስጥልን 💚💛❤
እስክንዲር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ሙሴ በርታ እናከብርሀለን እንዉዲሀለን ከጉንንህ ንን አይዞህህህህህህ
እመብርሐን ትርዳህ በእዉነት ዘመኑን የንሰሐ ያድርግልህ ነገር ግን ስራህንም እየሰራህ መንፈሳዊ ህይወትህን አብረህ ማሲኬድ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን።
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ አትለይህ ሀገር ራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ኖ
የማምላክልጅ ለሥጋም ለነፍስም የሚሆነዉን መልካሙን መገዲ ይምራህ ቁዱስ ፍቃዱ ይሁንልህ።
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
የኔ አባት እግዚአብሔር ዘበንህን ሁሉ ይባርከው እውነት ኣዳዴ ስታወራ ትትናህ ንግግር እባዬ ነው የሚመጣው ቅድስ ገብሬል ዙሪያህን ይጠብቅህ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም
I wish for you long life with happines for all your family and friends, may God guide you.
We proud of you Esekinder because of you work hard for freedom of speech and justice to all Ethiopian God bless you more. !!!!!!!.
እግዚአብሔር እድሜህን ሰጥቶህ ለአዲስ አበቤ ነፃነትን ለንተም ለመንፈሳዊ ህይወት ያብቃ ...# Thank u Eskinder
"ያከበርከው ያክብርህ" እስኬ እውነት ነው የተቀባህ ነህ!!! እንወድሀለን
እግዚአብሔር አምላክ እናቴ ቅድስ ድንግል ማሬያም የልብህን ተፈፀምልህ