Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሬቻ የአጋንንስ የሰይጣን አምልኮ ነው ፋርኦል አካሄድህን አስተካክል እሬቻ አምላኪ ከሆንክ የገንዘብ ምንጭህም አጠራጣሪ ነው አንድ እግር ሰይጣን አንድ እግር ጌታ ቤት ሆኖ ወደ ጌታ እሄዳለሁ ማለት በፍፁም የማይሆን ነው። ጌታ እየሱስ ይሄንን የእሬቼ የአቴቴ የጥንቆላ መንፈስ ከምድራችን ላይ ጠርጎ ያውጣልን 🙏🙏🙏🙏
እምቢ አልቀበልም ለእ/ር ብቻ አምልኮ አሜን።
ዛፉ የሚቀባው ቂቤስ የሚደፋለትስ አረቄ ለምን ታለባብሳለህ ለማስተማር ከሆነ እውነቱን ተናገር ክርስቶስ የሌለበት ሁሉ ጭለማ ነው
ቅቤ ሲቀቡ አላየንም ለምን በዉሸት እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ነዉ ያነዉ
ተባረክ ፍርሻ እኛም ግን አስበን ስንደውልልህ ስልክህ አንሳ መረዳት ያለበት ግድ ጎዳናላይ ያለብን እኮብቻ አይደለም ስራ መስራት እየፈለገ አቅም ላነሰውም ነው እንጂ ።
ኧረ በናትህ አታመቻምች አብረን እየኖርን ለአጋንንት እየተሰገደ ወንዝ ዳር ውሃ ዳር ምን ይሰራል እግዚአብሔር የሚመለከው በእውነትና በመንፈስ ነው እሬቻ የአጋንንት አምልኮ ነው መስቀል ጨምባላላ የመሳሰሉት አታሽሞንሙን ዛፍ ቂቤ እየተቀባ እያየን ይሄንን የሰይጣን ከዘርና ከብሔር ጋር ሳታገናኝ የኋላ ታሪክ ጠይቅ ከየት እንደመጣ ባህል እያላችሁ አታሽሞንሙን በሁሉም ብሔረሰብ ታሪክ አጋንንት ይመለካል ሰው በወንጌል ነፃ እስካልወጣ ድረስ እየሱስ የሚለውን ስም እንኳን የማይጠራ ከጀርባው ያለው ያው ጭፈራ ነው
ወዴት ዘመም ዘመም 100 percent አጋንንታዊ አምልኮ ነው ከላወቅህ ከአእግዚአብሄር ቃል ተማር ወንድሜ አስተውል
Tebarek
ኢየሱስ የሌለበት(የማይጠራበት) አምላክ የለም
ወዳጄ በብዙ ተግባሮችህ ወድጄህ ነበር ዛሬ ግን መስመር ሳትክ ወዳጄ።እሬቻ ግልፅ የሆነ የባህር ዘንዶ የሚመለክበት ነው በየትኛውም የሀዋርያዊ አስተምሮ በባህር በኩል እግዚአብሔርን ሲያመልኩ አይታይም። ስለዚህ ወንድሜ አስተውል pleas
Getan sibek esu yamirbhal tebarek
እኔ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነኝ
Sile erecha alawukim bitil yishalal
Hulun mawek kante ayitebekum
ሃብታም ስለሆንክ እድንቀበልህ አታስገድደን እጂ😂😂😂
achumatti እራስህን ቻል🙄እኔ ኦሮሞ ነኝ ኢሬቻ አላከብርም!
እሬቻ የአጋንንስ የሰይጣን አምልኮ ነው ፋርኦል አካሄድህን አስተካክል እሬቻ አምላኪ ከሆንክ የገንዘብ ምንጭህም አጠራጣሪ ነው አንድ እግር ሰይጣን አንድ እግር ጌታ ቤት ሆኖ ወደ ጌታ እሄዳለሁ ማለት በፍፁም የማይሆን ነው። ጌታ እየሱስ ይሄንን የእሬቼ የአቴቴ የጥንቆላ መንፈስ ከምድራችን ላይ ጠርጎ ያውጣልን 🙏🙏🙏🙏
እምቢ አልቀበልም ለእ/ር ብቻ አምልኮ አሜን።
ዛፉ የሚቀባው ቂቤስ የሚደፋለትስ አረቄ ለምን ታለባብሳለህ ለማስተማር ከሆነ እውነቱን ተናገር ክርስቶስ የሌለበት ሁሉ ጭለማ ነው
ቅቤ ሲቀቡ አላየንም ለምን በዉሸት እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ነዉ ያነዉ
ተባረክ ፍርሻ እኛም ግን አስበን ስንደውልልህ ስልክህ አንሳ መረዳት ያለበት ግድ ጎዳናላይ ያለብን እኮብቻ አይደለም ስራ መስራት እየፈለገ አቅም ላነሰውም ነው እንጂ ።
ኧረ በናትህ አታመቻምች አብረን እየኖርን ለአጋንንት እየተሰገደ ወንዝ ዳር ውሃ ዳር ምን ይሰራል እግዚአብሔር የሚመለከው በእውነትና በመንፈስ ነው እሬቻ የአጋንንት አምልኮ ነው መስቀል ጨምባላላ የመሳሰሉት አታሽሞንሙን ዛፍ ቂቤ እየተቀባ እያየን ይሄንን የሰይጣን ከዘርና ከብሔር ጋር ሳታገናኝ የኋላ ታሪክ ጠይቅ ከየት እንደመጣ ባህል እያላችሁ አታሽሞንሙን በሁሉም ብሔረሰብ ታሪክ አጋንንት ይመለካል ሰው በወንጌል ነፃ እስካልወጣ ድረስ እየሱስ የሚለውን ስም እንኳን የማይጠራ ከጀርባው ያለው ያው ጭፈራ ነው
ወዴት ዘመም ዘመም 100 percent አጋንንታዊ አምልኮ ነው ከላወቅህ ከአእግዚአብሄር ቃል ተማር ወንድሜ አስተውል
Tebarek
ኢየሱስ የሌለበት(የማይጠራበት) አምላክ የለም
ወዳጄ በብዙ ተግባሮችህ ወድጄህ ነበር ዛሬ ግን መስመር ሳትክ ወዳጄ።
እሬቻ ግልፅ የሆነ የባህር ዘንዶ የሚመለክበት ነው በየትኛውም የሀዋርያዊ አስተምሮ በባህር በኩል እግዚአብሔርን ሲያመልኩ አይታይም።
ስለዚህ ወንድሜ አስተውል pleas